uz
Feedback
Fikru Bogale(HDC)

Fikru Bogale(HDC)

Yopiq kanal

እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Fikru Bogale(HDC) analitikasi

Fikru Bogale(HDC) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 39 375 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 4 723-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 843-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 39 375 obunachiga ega bo‘ldi.

21 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -2 421 ga, so‘nggi 24 soatda esa -212 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.57% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.78% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 801 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 701 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_...

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 22 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

39 375
Obunachilar
-21224 soatlar
-5527 kunlar
-2 42130 kunlar
Postlar arxiv
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🙏❤ 💬 @FikruBogaleHDC ✈️ @FikruBogaleHDC

📣📣 እባካችሁ በጥሞና ያንብቡ! 📣📣 ውድ የቻናላችን አባላት እና አዲስ ተቀላቃዮች፣ በቅርቡ የተቀላቀሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ አንድ ጠቃሚ ማሳሰቢያ እና ማብራሪያ ለመስጠት ወድጄ ነው። ⚠️ በመጀመሪ
📣📣 እባካችሁ በጥሞና ያንብቡ! 📣📣 ውድ የቻናላችን አባላት እና አዲስ ተቀላቃዮች፣ በቅርቡ የተቀላቀሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ አንድ ጠቃሚ ማሳሰቢያ እና ማብራሪያ ለመስጠት ወድጄ ነው። ⚠️ በመጀመሪያ እና ከሁሉም በፊት ይህን ያስተውሉ! በInvestment ለመሳተፍ የምትከፍሉት በእኔ ስም በተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት ብቻ ነው። የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" (Fikru Bogale) መሆኑን አረጋግጡ። 🚫 ከዚህ ውጭ ሌላ የንግድ ባንክ አካውንት የለኝም። 🚫 ሌላ Telegram Channel የለኝም። 🚫 በማንኛውም ሰው ወይም በሌላ ስም የሚሰጣችሁን አካውንት አትጠቀሙ። ❗️ በቅርቡ የተለያዩ ሰዎች የእኛን ስም በመጠቀም አባላትን ለማሳሳት ሲሞክሩ ተስተውሏል። ስለዚህ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" መሆኑን በጥንቃቄ ያረጋግጡ። ━━━━━━━━━━━━━━ 💹 ስለ Investment አሰራሩ የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ Crypto Currency Trading እና Investment ሲሆን፣ ብዙ ሰዎች በራሳቸው ትሬድ ሲያደርጉ ለኪሳራ ስለሚዳረጉ በባለሙያዎች እና በእኔ በሚደረግ የጋራ የኢንቨስትመንት ሥራ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተፈጠረ ነው። 📈↗️ ዝቅተኛው የመሳተፊያ መጠን350$ ወይም ✅ 54,600 ብር ከዚህ በላይ የፈለጋችሁትን መጠን መሳተፍ ትችላላችሁ። ትርፍ እንደ ገበያው ሁኔታ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፤ ነገር ግን ትርፍ ክፍፍል በሚደረግበት ቀን አካውንታችሁን በመላክ ገንዘባችሁን በፍጥነት ትቀበላላችሁ። ━━━━━━━━━━━━━━ 🎓 ስለ ስልጠናው ከInvestment በተጨማሪ በCrypto Currency ዘርፍ እውቀት ለማግኘት የተዘጋጀው Habesha Dreams Center (HDC) የተባለ የስልጠና ፕሮግራም አለ። ከአባላት መካከል በየሁለት ወሩ እጣ በማውጣት የተመረጡ አባላት በልዩ ፕሮግራሞች የመሳተፍ እድል ያገኛሉ። ━━━━━━━━━━━━━━ 🙏 በመጨረሻ እባካችሁ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሳይሆን ሁለት ጊዜ ያረጋግጡ። ✅✅ ትክክለኛው የአካውንት ስም፦ ፍቅሩ ቦጋለ (Fikru Bogale) ⚠️ ከዚህ ውጭ የሚቀርብላችሁን ማንኛውንም አካውንት ወይም ቻናል አትመኑ። እናመሰግናለን! ❤️ ✈️📥 @FikruBogaleHDC

[2026-06-17 09:10:24+00:00] 🙏 ምስጋና ለሁላችሁም ⚠️[መነበብ ያለበት] ሁላችሁንም ይሄው ያሳደገኝ መደሀኒያለም ምስክሬ ነው ከተቀመጥኩበት ተነስቼ እጅግ ከልብ ከልብ ነው እማመሰግና
+4
[2026-06-17 09:10:24+00:00] 🙏 ምስጋና ለሁላችሁም ⚠️[መነበብ ያለበት] ሁላችሁንም ይሄው ያሳደገኝ መደሀኒያለም ምስክሬ ነው ከተቀመጥኩበት ተነስቼ እጅግ ከልብ ከልብ ነው እማመሰግናችሁ:: እምላችሁን ስለምትሰሙኝ ,ስለምታከብሩኝ እና እንደዚህ ስለምንከባበር እግዚአብሔር ያክብራችሁ ከዚህም በላይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ:: የእውነት ሁሌ እምትሰጡት አትጡ:: ከምንም በላይ እግዚአብሔር በገንዘብ እማይገኘውን ደስታ ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ:: እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም:: እንግዲህ ትላንት ወዲያ እርዳታ እና በጎ ስራ ፕሮግራማችን ባስተላለፍኩት መልእክት እና ሁላችሁም በየ ፊናችሁ በዚህ ቻናል ከምታገኙት ገንዘብ ላይ ትንሽ በመቀነስ ለወገኖቻችሁ ድረሱ በጎ አርጉ ባልኩት መሰረት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ጀምሮ ከላይ ለምሳሌነት እንዳስቀመጥኩላችሁ አይነት ከ 87 በላይ መልእክቶችን ነው ያገኘሁት::የሁሉንም screenshot እያረኩ እዚህ ላይ ማስቀመጥ ቻናሉን ማጨናነቅ ስለሆነብኝ ነው Randomly የተወሰኑትን ብቻ እዚህ ላይ የለጠፍኩት:: እሚገርማችሁ ከ 300,000 ብር እስከ 2 ሚልዮን ብር እርዳታ ያረጉ ልጆች መተው የረዱበትን እየላኩልኝ ደስስስ እሚል መልእክቶችን ፅፈውልኝ  ከልብ ስደሰሰት ነው ዛሬ የዋልኩት:: አያችሁ እናንተም ቅን ስለሆናችሁ ነው እግዚአብሔር ያገናኘን ለኛ ፈጣሪ በዚህ ልክ ቸር ሆኖልን የነካነው ሁሉ ውጤታማ እየሆነ ዛሬላይ እያንዳንዳችሁ በየጊዜው በሚሊዮኖች እምታፍሱት ልባችሁ ንፁህ ስለሆነ ፈጣሪ ያርግላቸው ይገባቸዋል ብሎ መርጦችሁ እና ፈቅዶላችሁ ነው:: በሌላ መልኩ ደግሞ እንደዚህ 1 ሰው ለ 1 ወገኑ እዚህ ላይ ከሚያገኘው ትንሽ በመቆንጠር ቢለግስ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ችግር መቅረፍ እንችላለን ከእግዚአብሔር በታች ነፍስ ልናተርፍበት ህክምና ላይ ሆነው መታከሚያ ያጡትን ልናድንበት እና የ 1 ደሀን ጣራ ልንቀይርበት እንችላለን:: ለናንተ በየ 5 እና 10 ቀን በሚሊዮኖች ለምታተርፋ ልጆች 300,000 ወይ 500,000 ብር ምንም ማለት ላይሆን ይችላል ያ ብር ግን የ1 ደሀን እና አጣብቂኝ ውስጥ ያለ ሰውን ህይወት ሊያስተካክል ይችላል ስለዚህ ይሄን በጎ ስራ ፕሮግራማችንን ጥሩ ትርፍ አግኝተን ትርፍ ከተከፋፈልን በሆላ ሳንዘናጋ ሳንሰስት ልክ እንደዚህ  በዚህ መልኩ መቀጠል አለብን:: ሁላችንም በዚህ በጎ ተግባር ከቀጠልን የፈጣሪም በረከት ተጨምሮበት ከዚህ በላይ international የሆኑ የ Crypto ነጋዴዎች እሚያተርፉትን ትርፍ እያተረፍን ታሪክ እምንሰራበት ጊዜም ይመጣል:: ለማንኛውም ዛሬ በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ:: እኔ 1 ሰው ሆኜ ይሄን ሁሉ ሺህ ሰው አንድ ባንድ ማስተናገድ አሰልቺ ቢሆንም እንደዚህ ስንተሳሰብ በበጎነት ስራችንን ስንሰራ እና ለሌሎች ስንተርፍ ከምንም በላይ ሞራል ሆኖኝ እድሜ ልኬን ደስ እያለኝ እንዳስተናግድ ነው እሚያረገኝ:: ዛሬ ላረጋችሁት ቅን ተግባር በኔም በተረጅዎቹም በዚህ ቻናል ስምም ልመርቃችሁ:- •ሁሌ እንደዚህ እምትሰጡት አትጡ •እግዚአብሄር ገንዘባችሁን የበረከት ያርግላችሁ •ድንግል ማርያም አግኝታችሁ አታሳጣችሁ •ሁሌ ሰጪ ሁኑ •ሀብትን ከፀጋ ከደስታ ከሰላም እና ከጤና ጋር ያድላችሁ እላለሁ ክበሩልኝ እወዳችሆለሁ❤️ ሌላው ደግሞ በመደበኛው የinvestment ነው የምትሳተፉት አዲስ ልጆች እኔ ጋር መታችሁ ስታዋሩኝ ዝቅተኛው የመሳተፊያ ገንዘብ መጠን ወይም የInvestment capital:- በኢትዬጵያ ባንክ ወይም ብር ለምትሳተፉ:-👇 🚨 54,500 ( አምሳ አራትባ  ሺህ አምስት መቶ) የኢትዮጵያ ብር ሲሆን:: አይ በ Dollar ነው እምንሳተፈው ለምትሉ ደግሞ:-👇 🚨$ 350 የአሜሪካን ዶላር ነው      🙏 የተባረከ ቀን ተመኘሁላችሁ🙏 ​🔠🔠🔠 አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን              📥📥📥📥 👉  @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC

እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ..? ከትላንት የጀመረው አዲሱ Token analysis እንዴት እየሄደ ነው..? እንዴትስ አያችሁት..? አካሄዱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው አደል..? በእርግጠኝነትም እንደ ሁልጊዜ
+1
እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ..? ከትላንት የጀመረው አዲሱ Token analysis እንዴት እየሄደ ነው..? እንዴትስ አያችሁት..? አካሄዱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው አደል..? በእርግጠኝነትም እንደ ሁልጊዜው እንደውም ከስከዛሬው ክፍተታችንን እየሞላን በነዚህ 4 ቀናት ውስጥ እጅግ በጣም ጥሩ ትርፍ እናፍስበታለን ተዘጋጁ:: እሽ ከትላንት ትርፍ ክፍፍሉ በኋላ ሁሌ እንደምናረገው በጎ ስራ የምንሰራበት Programችን ላይ እኔ በግሌ ካተረፍኩ ትርፍ ላይ ቆንጠር አርጌ ለሀገሬ ሰው ወይም ለሆነ አካል የበኩሌን እንደማረግ በገባሁት ቃል መሰረት ለዛሬ 👆 ከላይ ለምትመለከቱት ከተጀመረ ብዙ አመት የቆየ እና ድጋፍ ለሚያስፈልገው የነገሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን የበኩሌን የ 👉 ሁለት ሚሊዮን ብር ድጋፍ በማረግ የበኩሌን ድርሻ ተወጥቻለሁ:: ገንዘቡም በአግባቡ ለቤተ-ክርስቲያኑ የገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቲም እንደደረሰ ደውዬ አረጋግጫለሁ::✅ እናንተም ታዲያ በየጊዜው  ከምታተርፋት ገንዘብ ላይ ቢያንስ 1% የምትሆን በመቀነስ በጎ ስራን በመስራት የበኩላችሁን ተወጡ:: እንደዛ በማረጋችሁ ቀጣይ እምታገኙት ገንዘብ በረከት ከማግኘቱ ውጭ እንዲሁም ከፅድቅ ውጭ ምንም አይጎልባችሁም ስለዚህ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ invest እያረጋችሁ በየ ሳምንቱ ያንን ሁሉ ሚሊዮን ብር እያገኛችሁ ትንሽ ቀንሳችሁ ለመስጠት እንዳሰስቱ:: እርዳታ ስታረጉ ደግሞ እኔ ስላልኳችሁ እየደበራችሁ ሳይሆን ከልባችሁ ደስ ብሎችሁ ይሁን:: ስትረዱ እኔ እገሌን እገሌን እርዱ አልልም ሁላችሁም:- - በአካባቢያችሁ ላለ ለቸገረው ሰው ሊሆን ይችላል -ሚዲያ ላይ ላገኛችሁት -ለዘመድ ወይም ቤተሰብ ለእናት አባታችሁ ሊሆን ይችላል -ክርስቲያን የሆናችሁ ለቤተ-ክርስቲያን ሙስሊም የሆናችሁ ለመስጅድ ሁላችሁም ለእምነት ተቆማችሁ ,ብቻ ይሆናል ለምትሉት ልባችሁ ለራራለት ሰው ወይም አካል በግላችሁ የበኩላችሁን አርጉ::ዋና ሀሳባችን እግዚአብሔር ለኛ በዚህ ልክ በጎ ሆኖልን ከሰው በላይ ድልቅቅ ብለን እንድንኖር እንዳረገን ሁሉ እኛም በእምነታችን ፈጣሪ ማስደሰት ስላለብን ነው:: ይሄው ያለ ማጋነን ድንግል ማርያምን ነው እምላችሁ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኑ እዚህ ቻናል ላይ እንዳላችሁት የፈለገ ነጋዴ ቢሆን እንኳን በዚህ ልክ ትርፍም ሆነ ገንዘብ እያፈሰ ያለ አካል የለም እንዴት እየኖራችሁ እንደሆነ ከኔ በላይ እናንተ ምስክር ናችሁ ታዲያ ከዚህ በላይ መመረጥ እና መባረክ አለ..? ይሄ የሆነው ደግሞ በኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን በ ፈጣሪም ቸርነት ነው:: ስለዚህ ይሄንን የእርዳታ ፕሮግራማችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን እንዲያውም እድሜና ጤና ሰቶን በዚሁ እንቀጥል እንጅ ሁላችንም በአብሮነት በዚህ ቻናል ስም የእርዳታ ተቆም ማቋቋማችን እማይቀር ነው ለጊዜው ግን ሁላችሁም በየፊናችሁ ቸር ነገርን አርጉ እላለሁ:: እንግዲህ ምክር ካበዛሁባችሁ ይቅርታ እኔ ፃድቅ ሆኜ ሳይሆን ቢያንስ ሞራል ብሆናችሁ ብዬ ነው እንጅ ከኔ በእድሜም ሆነ በቀናነት እምትሻሉ ብዙ ምርጥ ልጆች እንዳላችሁ አቃለሁ:: የዛሬው መልእክቴ ይሄው ነው:: ከትላንት ጀምሮ በአዲስ Trade Analysis የጀመርነው Token  coin በ 1 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 4.2X በላይ ሆኖልናል ግራፋችን በዚሁ ከቀጠለ እና ጥሩ ትርፍ ላይ ከደረስን ትርፋችሁን ሳላቆይባችሁ እስከ ፊታችን ሀሙስ ባለው ጊዜ የሁላችሁንም ትርፍ አከፋፍላለሁ እስከዛ ግን አዲስም ሁኑ የነባር ልጆችን ካፒታል በመቀበል ላይ ነኝ ሁላችሁንም ቀን ሌት ሳልል በምችለው ፍጥነት እና ትህትና እያስተናገድኩ እገኛለሁ አመሰግናለሁ::መልካም ምሽት❤ ​​🔠🔠🔠 አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን                     📥📥📥       👉   @FikruBogaleHDC       👉   @FikruBogaleHDC

እንደምን አላችሁ ያው ቶሎ ቶሎ ስላለንበት የትሬድ ውጤት እዚህ ላይ እማላሳውቃችሁ ውጤቱን ሁላችሁም በየስላችሁ የተለያዩ የcrypto currency Applicationዎች ላይ ታዩታላችሁ ብዬ በማሰብ
እንደምን አላችሁ ያው ቶሎ ቶሎ ስላለንበት የትሬድ ውጤት እዚህ ላይ እማላሳውቃችሁ ውጤቱን ሁላችሁም በየስላችሁ የተለያዩ የcrypto currency Applicationዎች ላይ ታዩታላችሁ ብዬ በማሰብ ነው:: ሌላው ደግሞ ከእለት ወደ እለት invest በማረግ እምትሳተፋ አዲስ ልጆች ስለበዛችሁ ትኩረቴን እናንተን በፍጥነት ማስተናገድ ላይ ሆኜ ነው:: ለማንኛውም ለሁላችሁም ግልፅ ለማረግ ያክል ከ 4 ቀን በፊት የጀመርነው የዚህ ሳምንት Token trade የመጀመሪያዎቹ 2 ቀናት ዝቅ ቢልብንም አሁን ላይ ጥሩ መስመር ይዞ ከላይ እንደምታዩት 10.2X ላይ ደርሶልናል:: ከሰሞኑን እንደ DEX እና ONDO የመሳሰሉ አዲስ Tokenች list በመሆን በጣም ግዙፍ ውጤትን እያመጡ ይገኛሉ እነዚህን ጨምሮ ለCrypto ነጋዴዎች ብዙ ጥሩ ዜናዎች እየተሰሙ ይገኛሉ እኛም በእርግጠኝነት እስከ ፊታችን ሰኞ ድረስ ከስከዛሬው የተሻለ በጣም ጥሩ ውጤት ላይ እንደርሳለን:: እግዚአብሔር ብሎ ሰኞ Analysis ባደረግነው መሰረት እምንፈልገው ትርፍ ላይ ከደረስን ሰኞ የሁላችሁንም ትርፍ አከፋፍላለሁ ከዛም በፊት ከሆነ እንደዛው:: ሌላው ኢትዮጵያ ላይ ያሉ የP2P መገበያያዎች ቤሄራዊ ባንክ ባወጣው ህግ መሰረት እየተዘጉ እንደሆነ ሰምቻለሁ ምናልባት በራሳችሁ ለሙከራም ሆነ ለልምምድ ትሬድ እምታረጉ ልጆች ካላችሁና Dollar በP2P እምትገዙበት የCrypto exchange ካጣችሁ WEEX የተባለውን App ተጠቀሙ እሱ አስተማማኝ እና ፈጣን ነው:: በተረፈ ሰሞኑን ያለንበት ውጤት ይሄን ይመስላል እንደ ሁልጊዜው በሚሊዬን እሚቆጠር ትርፍን ለማፈስ ተዘጋጁ እስከዛ አዲስም ሆናችሁ ነባር ልጆችን በምችለው ፍጥነት እና ትህትና investmentችሁን በኢትዮጵያ ብርም ሆነ በDollar እየተቀበልኩ በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ አዲስ ነገር ሲኖር ሲኖር እዚሁ ላይ እማሳውቃችሁ ይሆናል:: ሀሌ እንደምላችሁ <<እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና ታሪክ እንሰራለን::>> እያልኩ የዛሬ መልእክቴን አጠር አርጌ አጠናቅቃለሁ አመሰግናለሁ:: 📥 @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC

[2026-06-13 13:43:28+00:00] 📢”ጠቃሚ መልእክት ስለሆነ ሁላችሁም ፁሁፋን በትእግስት አንብቡት”:- እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶች
+1
[2026-06-13 13:43:28+00:00] 📢”ጠቃሚ መልእክት ስለሆነ ሁላችሁም ፁሁፋን በትእግስት አንብቡት”:- እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶችን (በቅናሹ እየተሳተፋችሁ ያላችሁንም) ሆነ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከ online ሳልወጣ ሁላችሁም እንድትሳተፋ በምችለው ፍጥነት እና ትህትላ በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: እሱ እንዳለ ሆኖ አሁን የመጣሁበት ዋነኛ ምክንያቴ ሰለዚህ ሳምንት Token tradችን ያለንበትን እምንደርስበትን እና Final ላይ  ምን ያክል እንደምናተርፍ Analysis ስላረግነው ውጤት አንድ ሁለት ነገር ለማለት ነው:: መልእክቶች ተደራረቡብኝና ስለዚህ ሳምንቱ Analysis detail አላሳወኳችሁም:- ከላይ 👆 2 ምስሎች አስቀምጨላችሗለሁ አንደኛው የደረስንበት ውጤት ,ያለንንበትን የትርፍ መጠን እና Total balanceችንን እሚያሳይ ከCompiuter ላይ screenshot የተደረገ የBinance Exchange Detail Profile ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ:- የዚህ ሳምንት የ Market planን Analysis ካረግንበት ዝርዝሮች ውስጥ የመጨረሻውን ገፅ ነው ያስቀመጥኩላችሁ:: እና እንደምታዩት በዛሬው እለት 1520% ትርፍ ላይ ወይም ደግሞ 15.2X (15.2 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: Analysis ባረግነው Plan መሰረት ደግሞ እስከ June 16 ማለትም እስከ ማክሰኞ ለሊት ድረስ ከ 19X - 23X ድረስ ትርፍ ላይ እንደምንደርስ ነው:: በአሁኑ ሰአት እጅግ በጣም ጥሩ እሚባል ውጤት ላይ ነን  Analysis ባረግነው መሰረትም targetችንን እንደምንመታ 100% እርግጠኛ ነኝ የደረስንበትን አብረን እናያለን:: ⚠️ በተጨማሪም ያሁኑን ዙር Investmentችሁን ትርፍ አከፋፍዬ ከጨረስኩ በኋላ ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ በአዲስ Token trad ማረግ ስንጀምር ከይቅርታ ጋር ለተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት አዲስ ሰው እማልቀበል ይሆናል:: ያላችሁትን እና invest እያረጋችሁ ስትሳተፋ የነበራችሁትን ነባር አባላት ብቻ ይሆናል ማለት ነው ይዤ እምቀጥለው:: ምክንያቱም አንደኛ ከእለት ወደ እለት የሰው ቁጥር እጅግ በጣም እየበዛ ምግብ ለመብላት ራሱ ፋታ እያሳጣኝ ነው:: ሁለተኛ ደግሞ አዲስ ሰው ሲመጣ ለዛ ሰው ከ ሀ-ፐ ስላለው ነገር ማስረዳቱ የሌሎቻችሁን ሰአት መግደል ነው:: በዋናነት ደግሞ ያንን 77,500 ብር አሞልቶ invest አርጎ መሳተፍ የማይችሉት አዲስ ልጆች ልመና እና ተማፅኖ በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ደግሞ በምንም ተአምር ከዚህ በኋላ ለ 1ሰውም ቅናሽ እሚባል እማላረግ ስለሆነ እንደዛ አይነት አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ከመግባት ያላችሁትን ነባር ልጆች ብቻ ይዤ ብቀጥል ይሻላል ብዬ ወስኛለሁ:: ነባር ልጆች ደግሞ እኔን ከወደዳችሁኝ እና ካሰባችሁልኝ በምችሉት አቅም ስለዚህ ቻናል የትም ቦታ ላይ አታስተዋውቁ  ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ለራሳችሁ ብቻ ተጠቀሙ:: ወንድም እህት የሰፈር ሰው እያላችሁ ብዙ ሰውን እየያዛችሁ አትምጡ መርዳት ማገዝ ከፈለጋችሁ በገንዘብ እርዶቸው ይሄንን በማረግ እኔን አግዙኝ:: 🚨 ሌላው በዚህ አጋጣሚ 1 ተጨማሪ መልእክት ላስተላልፍና ልጨርስ:- ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ከምናገኘው ላይ ለታመመና ለተቸገረ እንዲሁም ለተለያዩ አካላት በጎ ስራ እምንሰራበት የሳምንት የበጎ ስራ program እንዳለን ይታወቃል ታዲያ ባለፈው ሳምንት ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ምንም አይነት በጎ ስራ ሳንሰራ ቀኑን አሳልፈነዋል ስለዚህ ያሁኑ ሳምንት ትርፋችንን ማክሰኞ ከተከፋፈልን በሗላ ይሄንን በጎ ስራ ሳንዘናጋ ሁላችንም በየፊናችን እርዳታውን እምናረግ ይሆናል መዘናጋት የለብንም:: በዚህ ከባድ ወቅት  ሰው የኑሮ ውድነት ግራ ባጋባው ጊዜ እኛ ይሄን ሁሉ ሚልዮን ብር በየ ጊዜው እንደቀልድ እምናገኘው የኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርም ስለተጨመረበት ነና እሱ ደግሞ በዚህ ልክ ቸር ከሆነልን እኛ ትንሿን ይህችን ነገር ለማረግ ሳንስገበገብ ፈጣሪን ማስደሰት አለብን አንዘናጋ ለማለት ነው:: የዛሬው መልእክቴ ይሄው ነው online አለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ:: 👇              👇          👇 💌@FikruBogaleHDC 💌@FikruBogaleHDC

እንዴት አረፈዳችሁ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳ
+3
እንዴት አረፈዳችሁ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳያዩት ቀርተው ያመለጣቸው ልጆች እጅግ ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንድቀንስላቸው (ቀን እንዳራዝም) ልብ በሚነካ መንገድ እየነገሩኝ ነበር:- እኔም ለ4ኛ ቀን ዛሬን በቅናሹ እንዲቀጥል ተስማምቻለሁ ስለዚህ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ ያልተሳተፉችሁ ልጆች ይሄው ዛሬን ቅናሹን አስቀጥየላችሆለሁ ተሳተፉ:: እኔ ሁላችሁም እንድትለወጡ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የኑሮ ጫና በመረዳት ሁላችሁም ከገንዘብ ችግር እንድትወጡ በመፈለግ ነው ይሄን እማረገው እንጅ ሰው በበዛ ቁጥር እራሴ ላይም የስራ ባልደረቦቼ ላይም ጫና ማብዛት ነው ትርፉ:: ለማንኛውም ዛሬ ሀሙስ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በቅናሹ  ይሆናል ማለትም ዝቅተኛው investment 250$ ወይም በ155 ብር የCrypto ምንዛሬ በ 38,750 የኢትዮጵያ ብር መሳተፍ ትችላላችሁ ከዛሬ ውጭ ግን በምንም ታሪክ ቅናሽ እሚባል ላላረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ:: ሌላው በዚህ ሳምንት በቅናሹ ቀን ጨምሮ Investment በማረግ የተሳተፉችሁ ልጆች ትርፉችሁን አርብ ወይም ቅዳሜ ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል አመሰግናለሁ መልካም ቀን:: 📢 በመጨረሻም ልላችሁ የምፈልገዉ ነገር ቅናሹ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ዛሬም መቀላቀል ትችላላችሁ ትላንት በሞባይል ባንኪንግ ማስቸገር ምክንያት ያልገባቸው  ዛሬ እስከ ማታ ድረስ ተቀላቅላችሁ ከኛ ጋር ትሬዲና ትርፋማ ይሆኑ​🔠🔠🔠 አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን           📥📥📥📥 👉   @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC

እንደምን ዋላችሁ... የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency Ex
እንደምን ዋላችሁ... የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency Exchange applicationኖች እና Google ላይ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ:: ስለዚህ ስላለው ነገር ብዙ ማብራራት አይጠበቅብኝም ለሁላችሁም ግን ለማሳወቅ ያክል እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ትርፋችን 44X ወይም 44 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልናል ለዚህም ፈጣሪያችንን እያመሰገንን... ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገ አርብ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በየ አካውንታችሁ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: ፈጣሪ እረድቶን ከ አሁን ሰአት ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን ግራፋችን አድጎ Analysis ባረግነው እና እኔም ቃል በገባሁላችሁ መሰረት 50X ላይ ከደረሰልን ባልኳችሁ መሰረት የ 1ድም ሰው ሳይቀረኝ ነገ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል:: ነገር ግን ዛሬ እስከ ጠዋት ካሰብነው በታች ሆኖ ይህቺ የቀረችው 6X ትርፍ ካልሞላችልን እንደምንም ነገን ታግሰን እንዳሰብነው 50X ሲሞላልን ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ትርፋችንን ብንከፋፈል የተሻለ ነው:: ይሄን ያልኳችሁ 100% ከ 50X በላይ ትርፍ እንደምንደርስ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ምክንያቱም እኔ እራሴም አሉ የተባሉ የማርኬቲንግ analysis መምህራኖችም ከቦርድ አባላቶች ጋር እየተማከርን ከ 3 ጊዜ በላይ ነው Analysis አርገን እርግጠኛ የሆነው ስለዚህ ማግኘት እየቻልን እዚህ ላይ Cash out ከምንለው 1 ተጨማሪ ቀንን እንታገስ እና እንዳሰብነው 50X ላይ ሲደርስልን እንከፋፈላለን ማለት ነው:: አይመስላችሁም..?  ስለዚህ ባጭሩ እንዳቀድነው እስከ ነገ ጠዋት ግራፋ አድጎልን 50X ላይ ከደረስን ነገ ከጠዋት ጀምሮ ነገር ግን ትርፋችን እዚሁ 44X ላይ ቆሞ እስከ ነገ 50 እጥፍ ላይ ካልደረስን 1 ቀን መሰዋት አርገን እስከ ቅዳሜ ታግሰን ቅዳሜ ከጠዋት ጀምሮ ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል 24 ሰአታት ብቻ ብንታገስ ነው እንደምናሳካው ደግሞ ምንም ጥርጥር የለውም በኔ ተማመኑ 50 እጥፍ ላይ ደርሰን ታሪክም እምንሰራበትም ሳምንት ይሆነናል:: ዞሮ ዞሮ ግን አሁን ያለንበት 44X ማለት እንኳን ለኛ ለInternational የCrypto ነጋዴዎች እራሱ ትልቅ እሚባል ትርፍ እና ውጤት ነው:: በትንሹ በ 40,000 ብር Investment ካፒታል የተሳተፋችሁት አዲስ የሆናችሁ ልጆች እንኳን 40,00 ሲባዛ በ 44X ወደ 1.76 ሚሊዮን ብር አፍሳችሗል ይሄ ትልቅ ድል ነው እዚህ ላይ ቢቆም እንኳን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ ስለሆነ ሆነም አልሆነም እሁድ ማለትም ከነገ ወዲያ ጠዋት የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል አመሰግናለሁ። መልካም ቀን ❤ 🔤🔤🔤  አባል ለመሆን               📥📥📥 ➡️  @FikruBogaleHDC ✈️  @FikruBogaleHDC

እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድን
+9
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 4 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከትላንትና ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1

photo content
+4

እንዴት ናችሁልኝ..? እኔ ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን:: እንግዲ ይሄ ቻናል እንደ ቀልድ ሲከፈት በዚህ ልክ እንበዛለን እና በዚህ ልክ ስኬታማ እንሆናለብ ብዬ አላሰብኩም ነበር ከ 100 ሰው 5ሺ
እንዴት ናችሁልኝ..? እኔ ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን:: እንግዲ ይሄ ቻናል እንደ ቀልድ ሲከፈት በዚህ ልክ እንበዛለን እና በዚህ ልክ ስኬታማ እንሆናለብ ብዬ አላሰብኩም ነበር ከ 100 ሰው 5ሺህ ሰው 10ሺህ ሰው እያልን አሁን ያለንበት ብዛት ላይ ደርሰናል:: ታዲያ  በፊት በፊት ትርፍ ሳከፉፍል 2 ወይ 3 ሰአታት ብቻ ይበቁኝ ነበር ይሄው አሁን በዛንና ትርፍ ሳከፉፍል 2 ቀናት እየፈጀብኝ መቶል:: ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ሁላችሁም ውጤታማ ሁኑልኝ እንጂ ይሄ ጉዳያችን አይሆንም ተመስገን:: ለማንኛውም ሰሞኑን በነዚህ 5 ቀናት  Capital invest አርጋችሁ የተሳተፉችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆች ከትላንት ቅዳሜ ጠዋት ጀምሬ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ ለ ሁለት ተከታታይ ቀናት የሁላችሁንም ትርፍ በDollar የተሳተፉችሁ በCrypto dollar አካውንታችሁ... በኢትዮጵያ ባንክ ለተሳተፉችሁ ደግሞ በኢትዮጵያውያ ንግድ ባንክ አካውንታችሁ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ሰው ሳይቀረኝ 100% አከፉፍዬ ጨርሻለሁ:: ባሁኑ ዙር 13X (13 እጥፍ) ትርፍ ያተረፍን ሲሆን አንድ ደስ በሚል ሁኔታ ከላይ የEmailሌ screenshot ላይ እንደምታዩት☝️የምጠቀምበት የCrypto Exchange Applications ከሁለት አመት በላይ ከፍተኛ የDollar ዝውውር በማረግ እና ከፍተኛ መጠን ያለው የTreading Investment እንቅስቃሴ በማረግህ ቦነስ (ሽልማት) ብሎ 35,000$ አበርክቶልኛል:: እግዚአብሔር እኮ በሩን ሲከፍት ወለል አርጎ ነው ተመስገን:: ለማንኛውም የተሸለምኩት ሽልማት የኔ አደለም እናንተ Invest እምታረጉትን ገንዘብ ሳዘዋውር እንደ Record ተይዞ ያገኘሁት ሽልማት ስለሆነ የናንተም ሀቅ ነውና ቅድም ያከፉፈልኳችሁ ትርፍ ላይ ጨምሬ 35,000$ ማለት በኢትዮጵያ በ180 ብር ምንዛሬ ሲባዛ 6,300,000 ብር የእያንዳንዳችሁ ትርፍ ላይ አካፍዬ እሚደርሳችሁን ገንዘብ ጨምሬ ልኬላችሆለሁ:: በተረፈ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለኛ እንዲህ ተአምር እየሰራልን እኛም እሱን በትንሹም ለማመስገን ከምናገኘው ትርፍ ላይ የየበኩላችንን በየ ፊናችን በያለንበት ቦታ እርዳታ በጎ ስራ እና አስራት በማውጣት ፈጣሪያችንን  ማስደሰት አለብን ገና እሱን  ይዘን ከዚህም በላይ ታሪክ እንሰራለን እኔም ቃል በገባሁት መሰረት በህይወት እስካለሁ ድረስ ሁላችሁንም ለማገልገል እና ከሚሊዬነርነት አልፉችሁ ቢሊዬን ብሮችን ከፀጋ ጋር በአብሮነት እየሰራን እንቀጥላለን ይሄው ነው የዛሬ መልእክቴ ወሬ አላብዛባችሁ አመሰግናለሁ:: እኔን ለማግኘት:- 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC

እንደምን አላችሁ Google ላይ እና የተለያዩ የCrypto Walletቶች ላይ የግራፉን ውጤት እምትከታተሉ ልጆች በዚህ 3 ቀን ውስጥ ያለውን ውጤት እንዴት አያችሁት..? እሚያረካ እና ብዙ ሚሊዮን
እንደምን  አላችሁ Google ላይ እና የተለያዩ የCrypto Walletቶች ላይ የግራፉን ውጤት እምትከታተሉ ልጆች በዚህ 3 ቀን ውስጥ ያለውን ውጤት እንዴት አያችሁት..? እሚያረካ እና ብዙ ሚሊዮን ብሮችን ለማፈስ ዝግጅት እንድናረግ እሚያረግ ነው አደል..? እንግዲህ እግዚአብሔር ይመስገን እየተከታተላችሁ ያላችሁት እንዳያችሁት ነው ለሁላችሁም ደግሞ ለማሳወቅ ያክል በነዚህ ሶስት ቀናት ማለትም ማክሰኞ ቀን ትርፍ ካከፉፈልኩ በሆላ በአዲስ መልክ Analysis አርገን trad እያርግንበት ያለው Token በ 3 ቀናት ብቻ ከላይ 👆 እንደምታዩት ከ 8.4X ወይም 8.4 እጥፍ ትርፍ በላይ ደርሶልናል:: ለዛውም ሀሙስ ቀን ለሊት አካባቢ ግራፉ የተወሰነ ወረድ ብሎብን ቀንሶ ነው ዛሬ እዚህ ላይ ያለው:: ብቻ በ 1 ለሊት ውስጥ ደግሞ ተተኩሶ አስራዎቹ መግባቱ እማይቀር ነው ያም አለ ይሄም ግን በነዚህ 3 ወይ 4 ቀናት Analysis ባረግነው መሰረት ከ 25-30X ትርፍ ማፈሳችን እማይቀር ነው እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን ደግሞ እግዚአብሔርም ይጨመርበት:: ስለዚህ እስከ ፊታችን ማክሰኞ ወይ እሮብ ድረስ እንስራና እንደ ውጤቱ ከሁለት ባንዱ ቀን የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል:: እስከዛ ድረስ አዲስም ሁኑ የነባር ልጆችን Investment እየተቀበልኩ እያሳተፍኩ እና እያስተናገድኩ እገኛለሁ ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ:: በመሀል በመሀል ደግሞ እንድታነቦቸው እና ስለ Crypto የተወሰነ እውቀት እንድትቀስሙበት የተለያዩ ቆንጆ ቆንጆ የCryptocurrency መፀሀፎችን እና PDF fileችን እዚሁ ቻናል ላይ እለቅላችሆለሁ አዲስ ነገር ካለም አሳውቃችሆለሁ:: በዚህ ሳምንትም እንደ ሁልጊዜያችን ታሪክ እንሰራለን የCrypto ንግድ  ገና አልተነካም ሁላችንም በየ እምነታችን ፈጣሪን ይዘን እና ክፍተቶቻችንን እየሞላን ከዚህም በላይ ከ ሚልዮነርነት አልፈን ቢሊዬነር እምንሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው:: እወዳችሆለሁ አመሰግናለሁ:: ሰው እየበዛብኝ ስለሆነ ሁላችሁንም ቶሎ ቶሎ በፍጥነት እንዳስተናግዳችሁ አዲስ ልጆች Invest ለማረግ ወደኔ ስትመጡ ዝቅተኛው የInvestment capital መጠን 👉 40,000 እንደሆነ አውቃችሁ ስትወስኑ ብቻ መታችሁ አዋሩኝ:: እኔን ለማገኘትም ሆነ Invest ለማረግ:-👇 ✈️ @FikruBogaleHDC

እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ከዚህ መልእክት በሗላ በሌላ አስደሳች መልእክት ስለምመጣ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: ১১৭২บ กบ Crypto currency ንግዳችን በጣም ፈ
+1
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ከዚህ መልእክት በሗላ በሌላ አስደሳች መልእክት ስለምመጣ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: ১১৭২บ กบ Crypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር Invest ካረጋችሁ በሆላ የናንተን Investment (NC) L Dollar C Trad ማረግና ካተረፍን በሗላ የያንዳንዳችሁን ገንዘብ በኢትዮጵያ ባንክ ማከፋፈሉ ነው። ይሄ ችግር የሆነው ደግሞ አንደኛው እና ዋነኛው ምክንያት የባንክ በቀን የማስተላለፍ ገደብ ነው:: እንደምታቁት ትርፍ ስናተርፍ እማከፋፍለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ነው በዛ በኩል ሳስተላልፍላችሁ ደግሞ ባንዴ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ መላክ ስለማልችል ትርፋችሁን 3 እና 4 ጊዜ ነው እያቆራረጥኩ ሳስተላልፍ የነበረው ለዛውም የኛ ሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የተባለው የንግድ ባንክ Version Register ስለሆነ እና ጥሩ ትራንዛክሽን ስላለው ነው እስከ 1ሚሊዬን ብርም የፈቀደልን እንጅ መደበኛው ገደብ 600,000 ብር ብቻ ነበር። ታዲያ ይሄንን ችግር ለመፍታት ከዚህ በፊት በሀዋላ ማለትም በ western union, money gram እና የተለያዩ የሀዋላ አማራጮች ለማከፋፈል ሁሉ ሞክሬ ነበር እነሱ ደግሞ አንድ እሚቆርጡት Commotion ከፍተኛ ነው ሁለት ደግሞ ወደናንተ ስልክአንዳንዴ እስከ 24 ሰአት እየዘገዩ ተቸግሬ ነበር:: ከዚህ በዘለለ ደግሞ የቻናሉ አባላት ከእለት ወደ እለት እየበዛችሁ እኔላይ ጫና እያሳደረብኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር:: አሁን ግን ከላይ እንደምታዩት Fast pay የተባለ International Banking ተቋም በልዩ ደንበኝነት አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርቦልን የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ታዲያ ስምምነት አርገናል:: ይሄ ሲስተም አንደኛ ባንዴ እስከ 5ሚሊዬን ብር ማስተላለፍ እምንችል ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የቀን ገደብ የለውም የሁላችሁንም ትርፍ በ ሰአታት አከፋፍዬ እምጨርስበት ሲስተም ነው:-ሶስተኛ ነገር ደግሞ ገንዘባችሁን ስልክየፈለገ ብዙ ብር ቢሆን በ 1 ደቂቃ ውስጥ ወደ ባንካችሁ ይደርሳችሆል:: በተጨማሪም ደግሞ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ሳይሆን ከ 30 በላይ በሆኑ Telebirr እና Cbe birrን ጨምሮ በተለያዩ ባንኳች እና ዋሌቶች መላክስለምንችል በመረጣችሁት ባንክ ትርፋችሁን መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ችግራችንን 100% ይቀርፍልናል። ይሄ እጅግ በጣም ጥሩ እድል ስለሆነ Fast payFast pay digital banking ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም መርዳሳን ከልብ እናመሰግናለን:: ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ ብር እምትሳተፋ ልጆች ትርፋችሁ በደቂቃ እና ምንም ሳይቆራረጥ ይሆናል ማለት ነው እሚደርሳችሁ:: የዚህ ፁሁፍ መልእክቴ ይሄ ነው ቀጣይ ፁሁፍ ላይ ስለ ቅናሽ አስደሳች ዜና ስላለኝ በትእግስት ጠብቁኝ አመሰግናለሁ። ✈️ @FikruBogaleHDC ✈️ @FikruBogaleHDC

⚠️ ይነበብ.. በዛሬው መልእክቴ በቅድሚያ እግዚአብሔርን በመቀጠል እናንተን ለማመስገን ነው የመጣሁት:: እንግዲህ ሰው ሲፈጠር ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን በጎ ነገር እና ታሪክን ሰርቶ ከራሱ አልፎ ለሰዎች እሚተርፍ ሆኖ ለማለፍ ነው:: በዝች በምንኖርባት እና ነገ ጥለናት በምንሄደው ትንሽ አለም ሳንሰስት በገንዘብም በእውቀትም በልበ ንፁህነት ሌሎችን ለመርዳት ስንሞክር በእግዚአብሔርም በሰው ዘንድም በረከት እና ፅድቅን እምናገኘው:: ይሄንንም በኛ በዚህ ቻናል ከጊዜ ወደ ጊዜ መሬት ላይ ወርዶ እያየነው ነው:: በዚህ ሰው እሚበላው አቶ በሚሰቃይበት ጊዜ እና የሰውን አእምሮ ኑሮ ባዞረበት ወቅት እኛ እዚህ ቻናል ላይ ያለነው ሁላችንም በየ ሳምንቱ እግዚአብሔር ሳያሳፍረን ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ብር እያገኘን ታሪክ እየሰራን ከራሳችንም አልፎ ለሌሎች እየተረፍን ያለነው ተባብረን በፍቅር በመተሳሰብ እና በመተጋገዝ እየሰራን በመሆኑ ነው:: ዛሬ Consensus by CoinDesk  የተባሉ አለማቀፍ የCryptocurrency Award እሚያዘጋጁ ሰዎች ቢሮዬ መተው በየአመቱ ለሚዘጋጀው የCryptocurrency award ላይ እንድሳተፍ ጋብዘውኝ የVIP ትኬት እና የማበረታቻ ስጦታ አበርክተውልኝ አውርተን እና ምሳ ተገባብዘን ተለያይተናል:: ታዲያ ይሄ እሚያሳየው ምን ያህል ውጤታማ እንደሆንን እና ትልልቅ ድርጅቶች አይናቸውን ወደኛ እያዞሩ እንደሆነ ነው:: ይሄ የሆነው ደግሞ በኔ ጥረት ብቻ ሳይሆን እናንተጋር ተባብረን እየሰራን በመሆኑ ነው:: ብቻ በቅድሚያ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 በመቀጠል እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ልጆች በጠቅላላ ለምትሰጡኝ ፍቅር ለምታረጉልኝ ፀሎት እና ምርቃት በጠቅላላ ከልብ አመሰግናችሆለሁ:: 🙏 ይሄው በድንግል ማርያም ፊት ያለማጋነን እምነግራችሁ ነገር ቢኖር:- ከዚህ ቻናል ላይ ያገኘሆችሁ ልጆች በዚህ የCrypto ስራ ከሚገኘው ገንዘብ በላይ በሞራል እንድሰራ ሳልሰላች ሁላችሁንም እንዳስተናግድ ያረገኝ እናንተ ለኔ በምትሰጡኝ ፍቅር ነው:: እንደምታቁት ያለ አባት ያሳደገችኝ እናቴን በሞት ካጣሁ ቅርብ ጊዜ ነው ይሄንንም ቻናል ከፍቼ ሁላችሁንም እየጠቀምኩ ያለሁትም ለሷ መታሰቢያ ብዬ በከፈትኩት በዚህ ቻናል ነው:: እና በስጋ አሁንላይ እናትም አባትም የለኝም ነገር ግን እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት ሰዎች ብዙዎቻችሁ ጋር እንደ እናት አባት እህት እና ወንድም ሆነናል:: እኔ ከገንዘቡ በላይ ይሄ ነው ፅኑ እንድሆን እና በትጋት እንዳገለግላችሁ ሞራል የሆነኝ:: ለዚህም ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እወዳችሆለሁ::❤️ ⚠️ ሌላው ባለፈው ትርፍ ካከፋፈልኩ በሆላ PHEMAX ማለትም Trade ያረኩበት የCrypto Platform ካዘዋወርኩት የDollar Transaction አንፃር 10% ማለትም ወደ 219,000 Dollar በኢትዮጵያ ወደ 35,000,000 ብር ገደማ Bonus ሰቶኛል:: ስለዚህ ይሄ ብር የኔ ሳይሆን የሁላችንም investment ተባዝቶ በተደረገ ዝውውር የመጣ ስጦታ ስለሆነ ባለፈው 783  እምትሆኑ ልጆች Invest አርጋችሁ ትርፋችሁን ወስዳችሁ ነበር ስለዚህ ለናንተ ለ 783 ልጆች ይሄንን 35 ሚሊዮን ብር አካፍዬ እያንዳንዳችሁ 44,700 ብር ይደርሳችሆል ይህቺን 44,700 ብር ባለፈው በላካችሁልኝ አካውንታችሁ የያንዳንዳችሁን ድርሻ አሁኑኑ እልክላችሆለሁ ማለት ነው:: በተረፈ በዚህ ሳምንት ደግሞ እስከዛሬ ካተረፍነው ትርፍ በተሻለ እስከ 30X (30 እጥፍ) ትርፍ ለማገኘት Analysis አርገናል ገና ከዚህ በላይም ታሪክ እንሰራለን የሁላችሁንም Investment በመቀበል በማሳተፍ ላይ እገኛለሁ:: "መዋኘት እያማረህ መርጠብ እማይፈልገው ሰውን አትሁን" ነውና እሚባለው አዲስ ልጆች እንደኛ ገንዘብ ማገኘት እየፈለጋችሁ Invest ለማረግ በብዙ ምክንያቶች ለምሳሌ ብንከስርስ ,ውሸት ቢሆንስ, ባይሳካልንስ በሚሉ ተራ ጥያቄዎች ታጥራችሁ አታወላውሉ እኔም እንደዚህ ያሉ ተራ ጥያቄዎችን እማብራራበት ጊዜ ስለሌለኝ እናንተን እየዘለልኩ በልበ  ሙሉነት እሚሳተፋትን ልጆች ብቻ ነው ይዤ እምቀጥለው:: ይሄ ቻናል ከተመሰረተ ከ 8 ወር በላይ ሆኖታል በነዚህ ጊዚያቶች እንኳን ልንከስር ዝቅተኛው የትርፍ መጠናችን እንኳን ከ 9X ወርዶብን አያቅም ሁላችሁም በየ ሳምንቱ ትንሽ invest አርጋችሁ ከ 500,000 እስከ ብዙ ሚሊዮን ብሮችን እያገኛችሁ ነው ለዚህ ደግሞ ከኔ በላይ እናንተ ምስክር ናችሁ:: እናንተ ትንሽ ብር ሰታችሁ ብዙ መቀበል ስለሆነ ምናልባት ሂደቱ ላይገባችሁ ይችላል ነገር ግን ይሄ ሁሌ እምታገኙት ገንዘብ ከ 16 በላይ በሚሆኑ የCrypto ባለሙያዎች እና መምህራን እንቅልፍ አተው ላባቸውን አፍስሰው ተጨንቀው በሚያወጡት የMarket analysis መሰረት ነው Token Trad እየተደረገ ትርፍ እምታገኙት:: እኔም በውጤቱ 101% እርግጠኛ ስለምሆን ነው ሀላፊነቱን ወስጀ የዚህን ሁሉ ሺህ ሰው Investment እምቀበለው ቅንጣት ያክል ጥርጣሬ ቢኖረኝ ኖሮ ይሄንንም ቻናል ባልከፈትኩ ነበር:: ለማንኛውም ማናችሁም ስጋት እንዳይገባችሁ ገና የኛ አላማ ዛሬ ከምናገኘው ሚሊዮን ብር አልፈን በቢሊዮን ለማትረፍ ነው እያልኩ የዛሬውን መልእክቴን አጠናቅቃለሁ አመሰግናለሁ:: ✈️ @FikruBogaleHDC ✈️ @FikruBogaleHDC

እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድን
+5
እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች  በዚህ 4 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከትላንትና ማታ  ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን። ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ:: 📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1 ✉️☺️@Fikrubogale_hdc1

photo content
+9

[2026-06-03 16:28:28+00:00] እባካችሁ አንብቡ ማንበብ መማር የሁሉም ነገር ቁልፍ 🔑 ነው ቴክኒካልም ሆነ ፈንደመንታል የሚባሉት የግብይት ጥናቶችን አድርገንም ስለምን እየከሰርን ሊሆን እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ? አጭሩ መልስ ደካማ ሊባል የሚችል የሪስክ ማኔጅመንትን በመጠቀማችን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ሪስክ ማኔጅመንት በግብይት ሁነት ውስጥ በተለይም እንደክሪፕቶ በመሳሰሉ እጅግ ተለዋዋጭ ገበያዎች ላይ በጣም ትንሹን ቦታ የሚሰጠው ነገር ግን ትልቁን ድርሻ የሚይዝ እንደሆነ ልብ ይሏል። አጭር አድርጎ ለማስቀመጥም ከየትኛውም ስኬታማ ትሬደር ጀርባ ያለ የትርፋማነት የጀርባ አጥንት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ታዲያ ሪስክ ምንድነው? በአጭሩ Risk ማለት በግብይት ወይም በኢንቨስትመንት ሁነት ውስጥ ያፈሰሳችሁት ንዋይ ላይ የሚያተኩር ተጋላጭነት ወይም የመክሰር አደጋ ማለት ነው። Risk Management ደግሞ ሪስክን በመቆጣጠርና በመከላከል ሁነት ሰፋ ያሉ ግብአቶችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ከኪሳራ የምጠበቅበት መንገድ ነው። በዚች አጭር ፅሁፍ በተቻለ መጠን በRisk Management ውስጥ ሊደረጉ የሚችሉ ደረጃ በደረጃ የተቀመጡ ቅድመ ጥንቃቄ እና ሁነቶችን ለመዳሰስ እንሞክራለን። ሪስክ ማኔጅመንትን በሁለት ክፍሎች ከፍለን መመልከት እንችላለን። 1) የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ 2) ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት 1. የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ ይህንን ሁነት ለመረዳት በመጀመሪያ ሁነኛ ሊባል የሚችልን የግብይት ስርአት ለመገንባት የሚያስፈልጉንን ውሳኔዎች ማጤን ተገቢ ሆኖ ይገኛል። እነዚህ ውሳኔዎችም: •ገበያ - ምን መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መለየት • ስትራቴጂ - እንዴት መግዛት/መሸጥ እንደምንችል ማወቅ •የመግዛት አቅም(Position Size) - ምን ያህል መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መወሰን • የገበያ መግቢያ ዋጋ(Entries) -  መቼ መግዛት/መሸጥ እንዳለብን ማወቅ •ከከፋ ኪሳራ መዳኛ የዋጋ እርከን (StopLoss)- መቼ እና በምን ሁነት ከገበያው መውጣት እንዳለብን መወሰን •ትርፍን መውሰድ(Take profit) - መቼ ትርፋችንን ይዘን መውጣት እንዳለብን መወሰን -ገበያ: ትሬደሮች የሚገበያዩዋቸውን ነገራት ለመለየት የተለያዩ የትሬዲንግ ስትራቴጂዎችን: ያላቸውን የካፒታል አቅም: ጂዮግራፊያዊ አቀማመጥ እና የግብይት ሰዓታት በመለየት እና በማገናዘብ ግብይታቸውን ይጀምራሉ። -ስትራቴጂ: የትሬዲንግ ስትራቴጂ ተገበያዩ እንደሚገበያየው የገበያ ሁነት የተለያየ ነው። በሁለተኛነት ለትሬዲንግ ልንሰጠው የምንችለውን ጊዜ ከግምት በማስገባት የግብይት መንገዳችንን መወሰን ይኖርብናል። በዚህም ከሚወስዱት የጊዜ ገደብ አንፃር አራት ዋና ዋና የአገበያየት ሁነቶች እንዳሉ መመልከት ይቻላል። 1. ፖዚሽን ትሬዲንግ(የረጅም ጊዜ እቅድ) Position trading (Long term) 2. ስዊንግ ትሬዲንግ (የመካከለኛ ጊዜ እቅድ) Swing trading: Medium term) 3. የቀን በቀን ትሬዲንግ (የአጭር ጊዜ እቅድ) Day trading: Short term 4. ስካልፒንግ (እጅግ አጭር በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚደረግ) Scalping: Very short term ------ እጅግ ትርፋማ የሚባሉ የግብይት ስትራቴጂዎች ፈንደመንታልም ሆነ ቴክኒካል ጥናቶችን ያማከሉ ሆነው እናገኛቸዋለን። ፈንደመንታል ጥናት የምንለው የአንድን እሴት የማይክሮ እና ማክሮ ቫሪያብሎች በማጥናት ስላለው የማደግም ሆነ የመውደቅ እምቅ ሀይል ቅድመግምት የምንሰጥበት የጥናት አይነት ነው። ቴክኒካል ጥናት ደግሞ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ከመግቢያ ዋጋ: ከስቶፕሎስ እና ከመሸጫ ዋጋዎች ጋር በተገናኘ የእሴቱን የገበያ ሁነት ከኢንዲኬተሮች እና የዋጋ እንቅስቃሴዎች በመነሳት የምናደርገው ጥናት ነው። እንደእውነቱ ከሆነ ትሬዲንግ ስትራቴጂዎቻችን ቀለል ባሉ ነገሮች ላይ መሠረቱን ማድረግ ይኖርበታል። ለትርፋማነቱም ያን ያህል የተወሳሰቡ መሆን የለባቸውም። በግብይት ሁነቶች የተለያዩ ጠንካራ የሚባሉ ስትራቴጂዎች አሉ። ከነዚህም መካከል: •የዋጋ ሁነቱን የሚከተል ስትራቴጂ/Trend following strategy •የሙቪንግ አቬሬጅ ስትራቴጂ/Moving average strategy •የዋጋ ሰበራ ስትራቴጂ/Breakout strategy •የገበያ ዋጋ ቅርፅ ስትራቴጂ/Pattern recognition strategy እነዚህ ቀለል ያሉ ነገር ግን ጠንካራ መረጃ የሚሰጡን ስትራቴጂዎች በግብይቶቻችን ወደግብይቱ ለመግባት: ለመውጣት አልያም ትርፋችንን ለመውሰድ የሚረዱን ናቸው። ለምሳሌ ያህል ቀላል ተንቀሳቃሽ አማካይ ስትራቴጂ/Simple Moving average strategyን ስንጠቀም: መግዛት የሚኖርብን: ትንሹ MA(Moving Average) ከትልቁ MA ጋር ሲተላለፍ እና ከበላዩ ሲሆን ነው። ከግብይቱ መውጣት(StopLoss) : የሚኖርብን MA በሰዓቱ ካለው የግብይት ዋጋ በታች ሲሆን ነው። ትርፋችንን ይዘን መውጣት የሚኖርብን ደግሞ ትንሹ MA ከትልቁ MA በታች ሲሆን ይሆናል ማለት ነው። እነዚህን ሁነቶች አጥንተን የግብይታችንን ሁኔታ ከገመገምን በኋላ ቀጣይ የሚሆነው: እርምጃ መውሰድ ነው። ይሁንና ከዚህ ውሳኔያችን በፊት እና ወደገበያው ከመግባታችን በፊት ምን ያህል ገንዘብን እንደምናፈስ(Position Size) መለየት ግድ ይለናል። የምንገበያይበት የመግዣ መጠን/Position size: ማለት ካለን አጠቃላይ የካፒታል መጠን ላይ ለአንድ ግብይት/ኢንቨስትመንት የምንመድበውን የገንዘብ መጠን መለየት ማለት ነው። Position Size በብዛት ከሪስክ ትዕግስታማነት/Risk Tolerance ጋር በመጠን ተቀራራቢነት ያለውም ሁነት መሆኑ ልብ ይሏል። በግብይቶች ውስጥ የምንወስደው የሪስክ መጠን በግብይታችን ላይ በምናወጣው የገንዘብ መጠን ላይ የተመረኮዘ ነው። ከአንድ ግብይት ላይ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ከፍተኛ ሪስክ በመውሰድ ከፍ ያለ ትርፍን መጠበቅ አልያም ዝቅተኛ ገንዘብን በመመደብ ደግሞ ዝቅተኛ የሆነን ሪስክ መውሰድ ይቻላል። እዚህ ጋር ሁለት አይነት ሪስኮች እንዳሉ ማወቅ ተገቢ ሆኖ እናገኘዋለን። •ካፒታል/ፖርትፎሊዮ/አካውንት ሪስክ (Capital/Portfolio/Account risk) •የግብይት/ኢንቨስትመንት ሪስክ (Trade/Investment risk) አንድ ተገበያያ/ኢንቨስተር በመጀመሪያ ምን ያህል ገንዘብ ማውጣት እንዳለበት ከመወሰኑ በፊት የአካውንት ሪስኩን ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል። በአብዛኛው ፕሮፌሽናል የችርቻሮ ተገበያዮች ወይም ኢንቨስተሮች(Retail Traders/Investors) ከአጠቃላይ ካፒታላቸው ላይ ከሁለት ከመቶ ያልበለጠ ገንዘባቸውን በአንድ ግብይት ላይ ይፈፅማሉ። ግብይታቸውን ከፈፀሙ በኋላም: የኪሳራ ማቆሚያ የገበያ ዋጋቸውን(Stoploss order) በማድረግ ግብይቱ ባሰቡት መንገድ ካልሄደላቸው ቅድመ-ጥንቃቄ ማድረግን ይመርጣሉ። ማስታወሻ: ትሬዲንግ ከፍተኛ የመክሰር አደጋን ያነገበ ዘርፍ መሆኑ እሙን ነው።በዚህም የሪስክ ቶለራንስ መንገዳችንን መለየት ዋነኛ እሳቤ መሆን ይገባዋል። @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC

እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Rand
+2
እንደምን አላችሁ ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 3-4 ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Randomly 3 ወረቃት እሚሆነውን ብቻ Print አርጌ ከላይ 👆 እንደምታዩት አስቀምጨላችሆለሁ:: ወደፊት ሁላችሁም እየገባችሁ በራሳችሁ ስማችሁን እና ምን ላይ እንደደረሳችሁ እምታዩበትን ሲስተም አዘጋጅቼላችሁ በራሳችሁ እየገባችሁ ትመለከታላችሁ ላሁኑ ግን ከመጀመሪያዎቹ ከመሀለኞቹ እና ከመጨረሻዎቹ 30 30 ሰው አርጌ በ3 ወረቃት እንዲህ 👆አስቀምጨላችሆለሁ:: ዋናው አላማው የናንተ ስም ዝርዝር ወይም invest ያረጋችሁት Capital ሳይሆን በነዚህ 4 ቀናቶች ምን ያህል እጥፍ ትርፍ ላይ እንደደረስን እንድታዩት ነው:: እንግዲህ ትላንት እንዳልኳችሁ እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እና እገዛ ሆኖ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖልናል በዚህ 4 ቀናት ብቻ ዛሬን ሳይጨምር 👉 6.4X (6.4 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ባሁኑ ያቀድነው ባለፈው እንዳልኳችሁ ከ 20 እስከ 25X መድረስ ነው እግዚአብሔር ከተጨመረበት ደግሞ ከዛም በላይ... ስለዚህ እስከ March 20 ወይም እስከ ፊታችን አርብ ድረስ እንጠብቀውና አርብ ማታ ወይም ቅዳሜ የሁላችንም ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በእርግጠኝነት ድግሞ ዛሬ ለሊት ወይም ነገ ባንዴ ግራፋ ተተኩሶ አስራዎቹ እጥፍ እንደምንደርስ 100% እርግጠኛ ነኝ እሚሆነውን አብረን እምናየው ይሆናል ላሁኑ ግን እዚህ ላይ ደርሰናል አጀማመሩ ጥሩ ነው ተመስገን:: ⚠️ በዚህ አጋጣሚ አንድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ እምፈልገው ነገር  ቢኖር ትርፍ ስናተርፍ ሁላችንም እኩል ነው እምናተርፈው:: ያ ማለት አንዱ 20 እጥፍ አግኝቶ አንዱ 10 ሌላኛው ደግሞ 8 እሚባል ነገር የለም እኔም አበበም ከበደም ሁላችንም ለምሳሌ 6.4X ካተረፍን የinvestment capitalችን ይለያይ እንጅ የሁላችንም ትርፍ ያው 6.4X ነው:: አበበ በ 100,000 ብር Capital ተሳትፎ እኔ በ 1,000,000 ብር ብሳተፍ አበበ invest ያረገው 100ሺ ብር በ 6.4X ተባዝቶ 640,000 ብር ያገኛል እኔ ደግሞ 6,400,000 ብር አገኛለሁ ማለት ነው:: ስለዚህ እንደ Capitalችን መጠን ትርፋችን ይለያያል እንጅ የሁላችንም ትርፍ ከ 4 ቀን በፊትም ተሳተፋ ዛሬም ተሳተፉ ነገ እኩል ትርፍ ነው እሚኖረን ማለት ነው አሁን ግልፅ የሆነላችሁ ይመስለኛል:: ስለዚህ ይሄው ነው ጥሩ አካሄድ እየሄድን ነው እስከ አርብ ድረስ አዲስም ሁኑ ነባር የሁላችሁንም Capital በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ ከቅዳሜ በሆላ ደሞ በአዲስ Token እና በ አዲስ Analysis እምንቀጥል ይሆናል ማለት ነው:: "እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ከዚህም በላይ ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን የCryptocurrency ስራ ገና አልተነካም አለም የደረሰበት እንደርሳለን ስህተቶቻችንን እያረምን ክፍተታችንን እየሞላን ሁላችንም ከዚህም በላይ ከሚሊዮነርነት አልፈን በቢሊዮን እምናተርፍበት ጊዜ ቅርብ ነው እንደዛም ሆኖ አሁንም እያገኘነው ያለነው ትርፍ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተመስገን::🙏 አመሰግናለሁ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇👇 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC

እባካችሁ አንብቡ ማንበብ መማር የሁሉም ነገር ቁልፍ 🔑 ነው ቴክኒካልም ሆነ ፈንደመንታል የሚባሉት የግብይት ጥናቶችን አድርገንም ስለምን እየከሰርን ሊሆን እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ? አጭሩ መልስ ደካማ ሊባል የሚችል የሪስክ ማኔጅመንትን በመጠቀማችን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ሪስክ ማኔጅመንት በግብይት ሁነት ውስጥ በተለይም እንደክሪፕቶ በመሳሰሉ እጅግ ተለዋዋጭ ገበያዎች ላይ በጣም ትንሹን ቦታ የሚሰጠው ነገር ግን ትልቁን ድርሻ የሚይዝ እንደሆነ ልብ ይሏል። አጭር አድርጎ ለማስቀመጥም ከየትኛውም ስኬታማ ትሬደር ጀርባ ያለ የትርፋማነት የጀርባ አጥንት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ታዲያ ሪስክ ምንድነው? በአጭሩ Risk ማለት በግብይት ወይም በኢንቨስትመንት ሁነት ውስጥ ያፈሰሳችሁት ንዋይ ላይ የሚያተኩር ተጋላጭነት ወይም የመክሰር አደጋ ማለት ነው። Risk Management ደግሞ ሪስክን በመቆጣጠርና በመከላከል ሁነት ሰፋ ያሉ ግብአቶችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ከኪሳራ የምጠበቅበት መንገድ ነው። በዚች አጭር ፅሁፍ በተቻለ መጠን በRisk Management ውስጥ ሊደረጉ የሚችሉ ደረጃ በደረጃ የተቀመጡ ቅድመ ጥንቃቄ እና ሁነቶችን ለመዳሰስ እንሞክራለን። ሪስክ ማኔጅመንትን በሁለት ክፍሎች ከፍለን መመልከት እንችላለን። 1) የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ 2) ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት 1. የትሬዲንግ ሲስተም እና ሙከራ ይህንን ሁነት ለመረዳት በመጀመሪያ ሁነኛ ሊባል የሚችልን የግብይት ስርአት ለመገንባት የሚያስፈልጉንን ውሳኔዎች ማጤን ተገቢ ሆኖ ይገኛል። እነዚህ ውሳኔዎችም: •ገበያ - ምን መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መለየት • ስትራቴጂ - እንዴት መግዛት/መሸጥ እንደምንችል ማወቅ •የመግዛት አቅም(Position Size) - ምን ያህል መግዛት/መሸጥ እንዳለብን መወሰን • የገበያ መግቢያ ዋጋ(Entries) -  መቼ መግዛት/መሸጥ እንዳለብን ማወቅ •ከከፋ ኪሳራ መዳኛ የዋጋ እርከን (StopLoss)- መቼ እና በምን ሁነት ከገበያው መውጣት እንዳለብን መወሰን •ትርፍን መውሰድ(Take profit) - መቼ ትርፋችንን ይዘን መውጣት እንዳለብን መወሰን -ገበያ: ትሬደሮች የሚገበያዩዋቸውን ነገራት ለመለየት የተለያዩ የትሬዲንግ ስትራቴጂዎችን: ያላቸውን የካፒታል አቅም: ጂዮግራፊያዊ አቀማመጥ እና የግብይት ሰዓታት በመለየት እና በማገናዘብ ግብይታቸውን ይጀምራሉ። -ስትራቴጂ: የትሬዲንግ ስትራቴጂ ተገበያዩ እንደሚገበያየው የገበያ ሁነት የተለያየ ነው። በሁለተኛነት ለትሬዲንግ ልንሰጠው የምንችለውን ጊዜ ከግምት በማስገባት የግብይት መንገዳችንን መወሰን ይኖርብናል። በዚህም ከሚወስዱት የጊዜ ገደብ አንፃር አራት ዋና ዋና የአገበያየት ሁነቶች እንዳሉ መመልከት ይቻላል። 1. ፖዚሽን ትሬዲንግ(የረጅም ጊዜ እቅድ) Position trading (Long term) 2. ስዊንግ ትሬዲንግ (የመካከለኛ ጊዜ እቅድ) Swing trading: Medium term) 3. የቀን በቀን ትሬዲንግ (የአጭር ጊዜ እቅድ) Day trading: Short term 4. ስካልፒንግ (እጅግ አጭር በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚደረግ) Scalping: Very short term ------ እጅግ ትርፋማ የሚባሉ የግብይት ስትራቴጂዎች ፈንደመንታልም ሆነ ቴክኒካል ጥናቶችን ያማከሉ ሆነው እናገኛቸዋለን። ፈንደመንታል ጥናት የምንለው የአንድን እሴት የማይክሮ እና ማክሮ ቫሪያብሎች በማጥናት ስላለው የማደግም ሆነ የመውደቅ እምቅ ሀይል ቅድመግምት የምንሰጥበት የጥናት አይነት ነው። ቴክኒካል ጥናት ደግሞ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ከመግቢያ ዋጋ: ከስቶፕሎስ እና ከመሸጫ ዋጋዎች ጋር በተገናኘ የእሴቱን የገበያ ሁነት ከኢንዲኬተሮች እና የዋጋ እንቅስቃሴዎች በመነሳት የምናደርገው ጥናት ነው። እንደእውነቱ ከሆነ ትሬዲንግ ስትራቴጂዎቻችን ቀለል ባሉ ነገሮች ላይ መሠረቱን ማድረግ ይኖርበታል። ለትርፋማነቱም ያን ያህል የተወሳሰቡ መሆን የለባቸውም። በግብይት ሁነቶች የተለያዩ ጠንካራ የሚባሉ ስትራቴጂዎች አሉ። ከነዚህም መካከል: •የዋጋ ሁነቱን የሚከተል ስትራቴጂ/Trend following strategy •የሙቪንግ አቬሬጅ ስትራቴጂ/Moving average strategy •የዋጋ ሰበራ ስትራቴጂ/Breakout strategy •የገበያ ዋጋ ቅርፅ ስትራቴጂ/Pattern recognition strategy እነዚህ ቀለል ያሉ ነገር ግን ጠንካራ መረጃ የሚሰጡን ስትራቴጂዎች በግብይቶቻችን ወደግብይቱ ለመግባት: ለመውጣት አልያም ትርፋችንን ለመውሰድ የሚረዱን ናቸው። ለምሳሌ ያህል ቀላል ተንቀሳቃሽ አማካይ ስትራቴጂ/Simple Moving average strategyን ስንጠቀም: መግዛት የሚኖርብን: ትንሹ MA(Moving Average) ከትልቁ MA ጋር ሲተላለፍ እና ከበላዩ ሲሆን ነው። ከግብይቱ መውጣት(StopLoss) : የሚኖርብን MA በሰዓቱ ካለው የግብይት ዋጋ በታች ሲሆን ነው። ትርፋችንን ይዘን መውጣት የሚኖርብን ደግሞ ትንሹ MA ከትልቁ MA በታች ሲሆን ይሆናል ማለት ነው። እነዚህን ሁነቶች አጥንተን የግብይታችንን ሁኔታ ከገመገምን በኋላ ቀጣይ የሚሆነው: እርምጃ መውሰድ ነው። ይሁንና ከዚህ ውሳኔያችን በፊት እና ወደገበያው ከመግባታችን በፊት ምን ያህል ገንዘብን እንደምናፈስ(Position Size) መለየት ግድ ይለናል። የምንገበያይበት የመግዣ መጠን/Position size: ማለት ካለን አጠቃላይ የካፒታል መጠን ላይ ለአንድ ግብይት/ኢንቨስትመንት የምንመድበውን የገንዘብ መጠን መለየት ማለት ነው። Position Size በብዛት ከሪስክ ትዕግስታማነት/Risk Tolerance ጋር በመጠን ተቀራራቢነት ያለውም ሁነት መሆኑ ልብ ይሏል። በግብይቶች ውስጥ የምንወስደው የሪስክ መጠን በግብይታችን ላይ በምናወጣው የገንዘብ መጠን ላይ የተመረኮዘ ነው። ከአንድ ግብይት ላይ ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ ከፍተኛ ሪስክ በመውሰድ ከፍ ያለ ትርፍን መጠበቅ አልያም ዝቅተኛ ገንዘብን በመመደብ ደግሞ ዝቅተኛ የሆነን ሪስክ መውሰድ ይቻላል። እዚህ ጋር ሁለት አይነት ሪስኮች እንዳሉ ማወቅ ተገቢ ሆኖ እናገኘዋለን። •ካፒታል/ፖርትፎሊዮ/አካውንት ሪስክ (Capital/Portfolio/Account risk) •የግብይት/ኢንቨስትመንት ሪስክ (Trade/Investment risk) አንድ ተገበያያ/ኢንቨስተር በመጀመሪያ ምን ያህል ገንዘብ ማውጣት እንዳለበት ከመወሰኑ በፊት የአካውንት ሪስኩን ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል። በአብዛኛው ፕሮፌሽናል የችርቻሮ ተገበያዮች ወይም ኢንቨስተሮች(Retail Traders/Investors) ከአጠቃላይ ካፒታላቸው ላይ ከሁለት ከመቶ ያልበለጠ ገንዘባቸውን በአንድ ግብይት ላይ ይፈፅማሉ። ግብይታቸውን ከፈፀሙ በኋላም: የኪሳራ ማቆሚያ የገበያ ዋጋቸውን(Stoploss order) በማድረግ ግብይቱ ባሰቡት መንገድ ካልሄደላቸው ቅድመ-ጥንቃቄ ማድረግን ይመርጣሉ። ማስታወሻ: ትሬዲንግ ከፍተኛ የመክሰር አደጋን ያነገበ ዘርፍ መሆኑ እሙን ነው።በዚህም የሪስክ ቶለራንስ መንገዳችንን መለየት ዋነኛ እሳቤ መሆን ይገባዋል። @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC