Fikru Bogale(HDC)
እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg
显示更多📈 Telegram 频道 Fikru Bogale(HDC) 的分析概览
频道 Fikru Bogale(HDC) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 356 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 455,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 039 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 356 名订阅者。
根据 03 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -673,过去 24 小时变化为 -47,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.99%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.47% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 715 次浏览,首日通常累积 505 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC
"ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 "
በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00
US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇
https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_...”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች
🖥Trading ምንድን ነው❓🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ። Trading ማለት በኢኮኖሚ ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆነ የንብረት ግዢና ሽያጭ ሂደት ነው። ለምሳሌ ከሱቅ የሆነ እቃ ስትገዙ ወይም አንድን እቃ በሌላ እቃ ስንቀይር Trade እያደረግን ነው ማለት ነው። ለዚህም እጅግ በርካታ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ። ✅️በአጭሩ አንድን ነገር በሌላ ነገር የምትለዋወጡበት ማንኛውም እንቅስቃሴ Trading ነው። ይህ መርህ በፋይናንስ ገበያ ውስጥም ይሠራል። እንደ Stocks/አክሲዮን፣ Bonds/ቦንድ፣ Forex Pairs/የውጭ ምንዛሬ እና Cryptocurrencies/ክሪፕቶ ምንዛሬ ያሉ የፋይናንስ ንብረቶችን Trade ማድረግ ይቻላል ። 🙂 ለTrading Complete beginner ከሆናችሁ በቀጣይ ቀናት በደምብ Detail ነገሮችን አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ። በተቻላችሁ ትኩረት ሰታችሁ ከተከታተላችሁ ብዙ ነገር ትጠቀማላችሁ ። አንድ Notebook (ማስታወሻ የምቲዙበት ደብተር አዘጋጅታችሁ ይጠቅመኛል የምትሉትን ነገር እየፃፋችሁ የ Trading እውቀታችሁን ይበልጥ ከፍ አርጋችሁ ከCrypto Airdrop ከምታገኙት ገንዘብ በላይ እራሳችሁን የምትለውጡበትን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው ። 👉 @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC 🔠🔠🔠🔠 የዛሬው መልዕክቴ ሁሉም ነገር እራሱን የቻለ ፊልድ አለው ረጅም ⏰⏰ሳታችንን እኛ በክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ ነው የምናሳልፈው እናንተም ከአዲስ ጀምራችሁ አሁን የምሰሩትን ስራ ትታችው ወደ ማታውቁበት ነገር ላይ ዘው ብላችሁ ስትገቡ ኪሳራ ያጋጥማችዋል።so ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው። እኛ long time trading experience, best risk management and Patience. "
The turning point to profitabilityሁላችንም በዚህ የ forex industry ውስጥ ታግሰን የሚያስፈልገውን መስዋትነት ከከፈልን ስኬታማ መሆናችን አይቀሬ ነው። -----------------------------------🔥 ነገር ግ ን ስኬታማነት ወይም ደሞ profitability ድንገት እንደሚበራ መብራት ብልጭ የሚል ነገር አይደለም በጊዜ ሂደት እራሳችንን እስኪገርመን ድረስ የድሮው ማንንተታችን እየተቀየረ እና አካውንታችን አድጎ እየሰጠን ባለው እያደገ በሚመጣ የህይወት ለውጥ ነው ሊገለጽ የሚችለው። ነገር ግ ን ካላስተዋልን እና በጥንቃቄ ጉዟችንን ቃልቃኝነው፣ profitable እንድንሆን የሚያችሉንን ነገሮች ይዘን እንኳን የተለመደውን ውጤት ብቻ ሊሆን ይችላል ምናየው። ለዛም ነው ሁሌ እራሳችንን እና የ ትሬዲንግ ጉዞአችንን በየጊዜው መቃኘት የሚኖርብን፣ ትክክለኛው ሰው ዉስጣችን ተሰርቶ ማለቁን ለማወቅ። ስለሆነም እንዴት ነው አንድ ሰው profitable እንደሆነ የሚአቅበን turning point ብለን የምንጠራውን ጊዜ ለይቶ ማወቅ የሚችለው። ---------------------------🔥 ያን ለማወቅ አንዳንድ ነገሮችን ማገናዘብ ያስፈልጋል፣ የመጀመሪአው ቀጣይነት ያለው የእድገት እና የ discipline patterኖች ማስተዋል ትጀምራላችሁ፣ሎስ የምታደርጉት እያነሰ ዊን የምታደርጉት እየጨመረ ይመጣል እንዲሁም ትሬዳችሁን ውጤት የበለጠ control ማድረግ ትጀምራላችሁ፣ የትሬዳችሁን ውጤት የምትተማመኑት በእድል ላይ ሳይሆን በምትከተሉት strategy ላይ መሆን ሲችል ነው፣ እንዲሁም በጣም የተሻለ የሆነ የ mindset shift ታደርጋላችሁ፣ ትሬዳችሁ የበለጠ systematic እየሆነ ይመጣል፣ ፍርሃት እና ስግብግብነት እናንተ ላይ የሚአሳድሩት ተጸኖ በ እጅጉ ይቀንሳል። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✏️የግርጌ ማስታወሻ፡
HIGH STRIKE RATE: Strategies that win more often they loss HIGH RISK : RIWARD: Strategies that win big but not necessarily oftenበትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም። አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተረፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለዚህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው።
