ar
Feedback
Fikru Bogale(HDC)

Fikru Bogale(HDC)

قناة بسيطة

እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Fikru Bogale(HDC)

تُعد قناة Fikru Bogale(HDC) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 34 382 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 450 في فئة التعليم والمرتبة 1 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 34 382 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -639، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 5.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.48‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 036 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 510 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“እኔን ለማግኘት 👉 @FikrubogaleHDC "ሰው ለመሆን በህይወትህ ብዙ የስኬት አማራጮች አሉ ፣ እሱን መርጠህ መጠቀም እና በሱላይ መዋኘት የብልህ ሰው ምርጫ ነው ። 🛶 " በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_...”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

34 382
المشتركون
-224 ساعات
-1137 أيام
-63930 أيام
أرشيف المشاركات
🎯 65X ደርሰናል! | የገበያው የመጨረሻ ሰዓታት 🔥📈 እንደምን አላችሁ..? 🤝🖤 ዛሬ ረጅም መልእክት ሳላበዛ ዋናውን ሀሳብ በአጭሩ ላስተላልፍላችሁ። 💎 65X (65 እጥፍ) ደርሰናል! 🚀
🎯 65X ደርሰናል! | የገበያው የመጨረሻ ሰዓታት 🔥📈 እንደምን አላችሁ..? 🤝🖤 ዛሬ ረጅም መልእክት ሳላበዛ ዋናውን ሀሳብ በአጭሩ ላስተላልፍላችሁ። 💎 65X (65 እጥፍ) ደርሰናል! 🚀 በዚህ ዙር ከእኛ ጋር በመሳተፍ እስከዚህ ደረጃ ለደረሳችሁ አባላት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እወዳለሁ! 🎉🖤 በዚህ ጉዞ ከእኛ ጋር ስለነበራችሁ አመሰግናለሁ። 📊 የመጀመሪያ ዓላማችን 75X–80X ነበር! እስካሁን የደረስንበትን ውጤት ስንመለከት ቀሪው ጊዜ ትልቅ ጉጉት የሚፈጥር ነው። ገበያውም በጥሩ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ ይመስላል። የጀመርነውን ዒላማ እንደምንደርስበት ተስፋ አለኝ። 🤲 ከቅድስት ማርያም ልጅ ከኢየሱስ ጋር ዒላማችንን እናሳካ ዘንድ ተስፋ እናደርጋለን። ሁላችሁም በየእምነታችሁ መሠረት በጸሎታችሁ አስቡን። 🙏🖤 ⏰ ዛሬ እኩለ ሌሊት ላይ ገበያውን እንዘጋለን! የመጀመሪያ ዒላማችን ብንደርስም ባንደርስም፣ የዚህ ዙር ሥራ ዛሬ እኩለ ሌሊት ላይ ይጠናቀቃል። ስለዚህ ቀሪውን ጊዜ በጥንቃቄ እንከታተል። 💰 ነገ የትርፍ ማከፋፈያ ቀን ነው! በዚህ ዙር የተሳተፋችሁ አባላት ለነገው የትርፍ ማከፋፈያ ዝግጁ ሁኑ። ስለ ክፍያ ሂደቱ የሚኖሩ ዝርዝሮችንም በቻናሉ ላይ እናሳውቃችኋለን። ⚠️ ገና ያልተሳተፋችሁ አባላት ማስታወሻ! አሁንም የቀረ ጊዜ አለ።  የገበያ ውጤት 101% የተረጋገጠ ነው፤ እስከ ለሊት አለው መሳተፍ ትችላላችሁ። 🖤 65X ደርሰናል፤ ቀጣዩ ግባችን 75X–80X ነው! እስከ የመጨረሻው ሰዓት ድረስ ገበያውን በጥንቃቄ እንከታተል። ለተሳተፋችሁ ሁሉ እንደገና እንኳን ደስ አላችሁ! 🤝❤️ ለተጨማሪ መረጃ፦ 📥 @FikruBogaleHDC ማስታወሻ፦ የገበያ ትርፍ ዋስትና የለውም። 65X የሚለው የተጠቀሰው ውጤት በሚመለከተው የግብይት ሪከርድ መረጋገጥ አለበት።

እንደምን አላችሁ..? ዛሬ መልእክት ሳላበዛ እና ፁሁፋን ሳላንዛዛ በምችለው መጠን ሀሳቤን አሳጥሬ ላስተላልፍና በፍጥነት እናንተን ወደማስተናገዴ ልመለስ:: 💡 እሽ በባለፈው ዙር Invest በማረግ
+2
እንደምን አላችሁ..? ዛሬ መልእክት ሳላበዛ እና ፁሁፋን ሳላንዛዛ በምችለው መጠን ሀሳቤን አሳጥሬ ላስተላልፍና በፍጥነት እናንተን ወደማስተናገዴ ልመለስ:: 💡 እሽ በባለፈው ዙር Invest በማረግ የተሳተፋችሁትን ልጆች ከትላንት ወዲያ ጀምሮ ትርፋችሁን በማከፋፈል ላይ እንደነበርኩ ይታወቃል:: ቻናሉ ላይ ገና እየተቀላቀላችሁ እና invest በማረግ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ አዳዲስ አባላቶች ከእለት ወደ እለት እየጨመራችሁ በመሆኑ እኔም ትርፍ ሳከፋፍል እንደ በፊቱ በ 1 ቀን አከፋፍዬ መጨረስ ስላልቻልኩ ባለፈው ሳምንት ተሳትፋችሁ የተለያየ ትርፍ ያተረፋችሁትን ልጆች እንዳልኳችሁ ከትላንት ወዲያ ሰኞ ቀን ጀምሮ ትፉችሁን በምትልኩልኝ አካውንት በመላክ ላይ ነበርኩ 90% እምትሆኑትን ማለትም ትርፋችሁ እስከ 8,000,000 ብር የሆነውን ሙሉ ለሙሉ ብራችሁን ልኬላችሆለሁ:: ነገር ግን በብዙ ብር Capital ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ ብዙ ሚልዮን ብሮች የሆነውን የናንተን ቀጥታ በባንክ ስለሆነ እሚላክላችሁ የቀራችሁትን ነገ እስከ 6:00 ብራችሁ ይላክላችሆል ከይቅርታ ጋር እስከ ነገ ድረስ ታገሱኝ:: ⚠️ ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን አሁን ወደመጣሁበት አንገብጋቢ እና ጊዜ ወደማይሰጠው ዋናው መልእክቴ ስገባ ከላይ 👆 የመጀመሪያው የ Analysis ምስል ላይ እንደምታዩት በመዚህ 3 ቀናት ውስጥ የ Crypto Marketu የ Crypto currency ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የ Degetal ገበያዬች Forex trading እና Stockዎች ጨምሮ እጅግ በጣም እሚተኮሱበት እና እኛም ይሄ ቻናል ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ አይተንም አግኝተንም እማናቀው ትርፍን እምናገኝበት እጅግ በጣም አስገራሚ የትርፍ ወቅት ሆኖ አግኝተነዋል:: ስለዚህ ሽራፊ ደቂቃ ሳናባክን አሁኑ Setup ወደማድረጉ እና የሁላችሁንም Capital ወደመሰብሰቡ ገብቻለሁ:: 💡 ታዲያ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ እስከዛሬ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይሄንን ቻናል ተቀላቅላችሁ ነገር ግን ዝቅተኛውን Capital invest ማረግ ላልቻላችሁት እስከዛሬም ተጠቀሙ ብዬ ቅናሽ ሳረግላችሁ የቅናሹ ቀን አብቅቶባችሁ ሳትሳተፋ ለቀራችሁት አዲስ ልጆች በዚህ ታሪክ በምንሰራበት ወቅት እና እድል ተሳተፋ እድሉ አያምልጣችሁ ,ቻናሉ ላይ ያለምንም ስራ ዝም ብላችሁ ተቀምጣችሁ ሌሎች ልጆች በሚሊዮኖች ሲያገኙ መሳተፍ እየፈለጋችሁ መሳተፍ ሳትችሉ ከንፈራችሁን እየመጠጣችሁ ተመልካች ብቻ አትሁኑ ብዬ:- 👉 በ 31,000 ( ሰላሳ አንድ ሺህ) ብር ብቻ ዝቅተኛ Investment Capital አሳትፋችሆለሁ። ➡️ 60% ቅናሽ ልብ በሉ በመጀመሪያ ይሄን ቅናሽ ያረኩት ይሄ እድል መቼም እማይደገም እና በትንሹ በዚህች 31,000 ብር ብትሳተፋ Setupችን የ 3 ቀናት ብቻ አጭር  Setup በመሆኑ በዚህ 3 ቀን ውስጥ ብቻ Analysis እንዳረግነው  ከ 75X ( 75 እጥፍ) ትርፍ በላይ ብናተርፍ እንኳን ይህቺ 31,000 ብር ደና ብር ታመጣላችሆለች ይሄ ብር ደግሞ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ከምትነግሩኝ የቅናሽ አርግልን, የቤት ኪራይ ,የመታከሚያ እንዲሁም አሁን እዚህ ላይ መግለፅ ከማልችላቸው ብዙ ብዙ ችግሮች ካወጣችሁ እና በቀጣይ ደግሞ በመደበቻው Capital invest በማረግ በዘላቂነት የቻናሉ ቤተሰብ ሆናችሁ እንድትቀጥሉ ይሄ ብር ለብዙዎቻችሁ ካላችሁበት ችግር አውጥቶ እኔም ከእግዚአብሔር ባገኘው ብዬ በማሰብ ነው:: ስለዚህ ይሄ ቅናሽ አርጌውም እማላቀው ወደፊትም እማልደግመው ቅናሽ ስለሆነ ይህቺ 31,000 ብር ማናችሁም ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ልጆች እማትከብዳችሁ ብር ስለሆነች በተለይ ኢትዮጵያ ያላችሁ እና ኑሮን ለማሸነፍ አጋጣሚውን ስትጠብቁ የነበራችሁ ልጆች ይሄ ትክክለኛው ሰአት ነውና እድሉን ተጠቅማችሁ ካላችሁበት የገንዘብ አጣብቂኝ ውጡ እኔንም በሰላም ስራዬን እንድሰራ ከችግር እና ተማፅኖ አሳርፋኝ:: በዚህ ዙር Setup 101% ሁላችሁም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት በጠቅላላ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ ከ 75-83 እጥፍ ትርፍ እናፍሳለን ነባር ልጆች እንዳላችሁ ሆናችሁ አዲስ ልጆች ግን አቅሙ የለላችሁ በዚህ ቅናሽ በ 31,000 ብር ብቻ ተሳተፋ በእርግጠኝነት ደና ብር ታገኛላችሁ አቅሙ ያላችሁ ልጆች ግን Capitalችሁን ከፍ አርጋችሁ ብትሳተፋ ይሄ ጊዜ እማይደገም የትርፍ growth Market በመሆኑ 101% በሚሊዬን ታፍሳላችሁ:: ይሄ ወቅት ለኛም ሆነ ለዚህም ቻናል ትልቁ የትርፍ Record ወቅት ነው:: በዚህ ቅናሽ እስከዛሬ ተሳትፋችሁ እማታቁትን አዲስ ልጆች ላሳትፍና ከዛ በሆላ ግን ማንም ሰው ቅናሽ ብሎ እንዳይጠይቀኝ በተደጋጋሚ ከእግዚአብሔር አገኘዋለሁ ብዬ ሁላችሁንም ለመጥቀም እኔ እምችለውን ሁሉ አርጊያለሁ ይሄ ግን የመጨረኛ የቅናሽ እድል ነው:: ስለዚህ ከ አሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ሁላችሁንም ለሰከንድ ከ Online ሳልወጣ እያስተናገድኩ ነው:: በዚህ አጋጣሚ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ አመሰግናለሁ:: እኔን ለማገኘት እና Invest ለማረግ👇 እዚህ ላይ ፃፋልኝ:- 📥 @FikruBogaleHDC 🖤 @FikruBogaleHDC

እንዴት አላችሁ ቤተሰቦቼ..? የክርስትና እምነት ተከታዬች ደመራ እና የመስቀል በአል እንዴት አለፈ..?እኔ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ በአል ነበር::🙏 እሽ ከ September 21 ጀምሮ በተለ
+1
እንዴት አላችሁ ቤተሰቦቼ..? የክርስትና እምነት ተከታዬች ደመራ እና የመስቀል በአል እንዴት አለፈ..?እኔ ጋር እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ በአል ነበር::🙏 እሽ ከ September 21 ጀምሮ በተለያየ investment capital investment በማረግ ተሳትፋችሁ የነበራችሁትን ልጆች ትርፍ ከትላንት ወዲያ ቅዳሜ ቀን Setupችንን ዘግተን የሁላችሁንም ትርፍ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: በሆኑም ግን ከላይ👆 ያስቀመጥኩላችሁ Screenshot ላይ እንደምትመለከቱት ያለፋት 3 ቀናት ጭራሽ ባልጠበቅነው እና ባላሰብነው መልኩ የደረስንበት ውጤት ሳይታሰብ በጣም አሽቆልቁሎ ከ 21X በላይ ትርፍ ይዞብን ሄዶ ነበር በዚህም ምክንያት ቅዳሜ ቀን Setupን ሳልዘጋው እና ትርፍ ሳላከፋፍል ቀርቻለሁ:: የተፈጠረው ነገር በ Crypto ንግድ ውስጥ እሚጠበቅ ቢሆንም ቅዳሜ ትርፋችሁን አከፋፍላለሁ ብዬ ቀኑን በማሳለፌ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: እንደዚህ አይነት ድንገተኛ የToken crash ሲያጋጥም ማረግ ያለብን ነገር ያለመደናገጥ እና በስሜት ያለውን Setup Cash out ሳንል ውጤቱ ወደ ነበረበት እስኪመለስ በትእግስት መጠበቅ ስለሆነ:: እኔም Analysis ባረግነው Prediction እርግጠኛ በመሆን Cash out ሳልለው ተጨማሪ 2 ቀናትን ታግሰን ስንጠብቅ ነበር:: እንዳሰብነውም ዛሬ ከቀን 4:30 ጀምሮ ከነበረበትም በላይ በማደግ ከላይ እንደምታዩት ውጤታችን 40.7X ላይ ደርሶልናል:: እኔም እምንፈልገውን ትርፍ በማግኘታችን ምንም ጊዜ ሳላጠፋ የዚህን ዙር Token setuችንን ሙሉ ለሙሉ  Cash out በማለት ዘግቸዋለሁ::✅ እንግዲህ በCryptocurrency ንግድ ውስጥ ትእግስት እና መረጋጋት አስፈላጊ የሆነው ለዚህ ነው:: 🔔 ስለዚህ የዚህ ዙር ትርፋችን ልክ እንዳሰብነው እና እንዳቀድነው 40.7 እጥፍ ትርፍን አስገኝቶልናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንን:: ⚠️ እኔም ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በማከፋፈል ላይ ስለሆንኩ invest በማረግ ትርፋችሁን ስትጠብቁ የነበራችሁ ልጆች በጠቅላላ ይሄንን መልእክት እንዳያችሁት አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ሙሉ ስማችሁ ቶሎ ቶሎ በውስጥ እየላካችሁልኝ ትርፋችሁን ውሰዱ:: ዛሬ ሙሉ ለሊቱን እና ነገ በፍጥነት ትርፋችሁን አከፋፍዬ እንድጨርስ እና የዚህ ሳምንት Market እጅግ በጣም ጥሩ ትርፍ እምናገኝበት የ Market ሲዝን ስለሆነ ያለፈውን ሳምንት ትርፋችንን ተከፋፍለን በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር ስራችን በፍጥነት እንድንገባ እባካችሁ ዛሬውኑ አካውንታችሁን እየላካችሁልኝ ትርፋችሁን ውሰዱ:: በተረፈ ዛሬ እና ነገ እስከ ማታ ድረስ ይሄንን ትርፍ አከፋፍዬ ልጨርስና ስለዚህ ዙር ውጤታችን እና ስለ ቀጣዩ ሳምንት Analysis እንዲሁም ስለተለያዩ ጉዳዬች ሰፊ በሆነ መልእክት እንወያያለን:: አሁን ግን ምንም አይነት ደቂቃ ላለማባከን የሁላችሁንም ትርፍ ወደማከፋፈሉ ልግባ ሁላችሁም Invest ያረጋችሁት ገንዘብ በ 40.7 እጥፍ ተባዝቶ አድጎላችሆል በሌላ ቋንቋ ለምሳሌ:- በ 100,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ ልጆች ትርፋችሁ 4,070,000 ብር ነው ማለት ነው:: ሂሳቡ invest ያረጋችሁትን ገንዘብ በ 40.7 ማባዛት ማለት ነው:: በዚህ ዙር Token setup በተለያየ Capital invest ያረጋችሁ ልጆች ለሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ::🎉አመሰግናለሁ ::መልካም ጊዜ:: 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC

እንዴት አመሻችሁ ..? ትላንት የተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የእውቅና ሽልማቶች በዘለለ ለዚህ ቻናል የተበረከተልን የ 25,000,000 ብር የገንዘብ ሽልማት እንደነበር የትላንቱ መልእክቴ ላይ
እንዴት አመሻችሁ ..? ትላንት የተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ከተለያዩ የእውቅና ሽልማቶች በዘለለ ለዚህ ቻናል የተበረከተልን የ 25,000,000 ብር የገንዘብ ሽልማት እንደነበር  የትላንቱ መልእክቴ ላይ ስለነበረው የትላንት ውሎዬ በዝርዝር ከነ ፎቶዎቹ  እዚሁ ቻናል ላይ አሳውቂያችሁ ነበር:: በመሆኑም የተበረከተልን የገንዘብ ሽልማትን በተመለከተ ሽልማቱ ለኔ ሳይሆን ለቻናሉ የተሰጠ ሽልማት እንደነበር እና ቻናሉ ደግሞ እዚህ ያላችሁት የሁላችሁም ድምር ውጤት እና ተቆም በመሆኑ ገንዘቡን ለኔ ለግሌ ሳይሆን ለሁላችሁም እኩል መከፋፈል አለበት ብዬ:- ለያንዳንዳችሁ ማለትም እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ ስትሳተፋ ለነበራችሁት እና የቻናሉ ቤተሰብ ለሆናችሁ ልጆች በጠቅላላ ያንን 25ሚሊዬን ብር በማከፋፈል ድርሻችሁን በየ አካውንታችሁ እንደምልክላችሁ ትላንት አሳውቄ ነበር :: ታዲያ በቃሌ መሰረት ከትላንት ማታ ጀምሮ እዚህ ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ለእያንዳንዳችሁ ብሩን አካፍዬ እሚደርሳችሁን ገንዘብ በታማኝነት በየ አካውንታችሁ ልኬላችሆለሁ::✅ ቻናሉ ላይ invest በማረግ እምትሳተፋ ልጆች  በጠቅላላ ከ 6,400 በላይ እምትሆኑ ናችሁ ይሄ 25 ሚሊዮን ብር ደግሞ ለዚህ ሁሉ ሰው ቢካፈል ድርሻችሁ ትርጉም የለላት ትንሽ ብር ናት:: ስለዚህ ምንድነው ያረኩት 6,400 እምትሆኑት Data base ላይ ስማችሁ ከተዘረዘረው የቻናሉ ቤተሰቦች መሀል:- 81 ለምትሆኑት ልጆች Randomly ያለ ምንም መድሎ እጣ በማውጣት እጣው ለደረሳችሁ  ለ 81ዳችሁ ብሩን አከፋፍያለሁ:: ይሄ 25ሚሊዬን ብር ለ 81 ልጆች ሲካፈል ለእያንዳንዳችሁ 👉 306,290 ብር ይደርሳችሆል የናንተን ድርሻ 1 ብርም ሳላጎል በቃሌ መሰረት ከላይ 👆 ለምሳሌነት ይሆን ዘንድ የተወሰናችሁትን ልጆች Screenshot እና የ Dashen bank transaction ላይ በምታዩት መሰረት ሙሉ ለሙሉ ድርሻችሁን ልኬላችሆለሁ::✅ 🔔 Dashen bank Super app የቀን ገደብ ስለሌለው ለኔ ስለሚቀለኝ ነው Dashen bank Account ስጡኝ እያልኩ ያስቸገርኮችሁ ዳሽን ባንክ የለንም ላላችሁት ግን በቀጥታ በ CBE ልኬላችሆለሁ ብቻ ማንም ሰው ሳይቀር  የሁላችሁንም ድርሻ በቃሌ መሰረት አስረክቢያለሁ:: 🚨 በተረፈ ግን ስለ ስራችን ስናወራ ትርፋችን በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነው ትላንት ባልኳችሁ መሰረት ቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እከፋፍላለሁ:: ⚠️ ለአዲስ ልጆች ባረኩላችሁ ቅናሽ ለመሳተፍ እምትመጡትን አዲስ ልጆችንም በቅናሹ እያሳተፍኩ እገኛለሁ:: አዲስም ሁኑ ነባሮች ቅዳሜ በተነጋገርነው መሰረት የሁላችሁንም ትርፍ አንድላይ አከፋፍዬ ጨርሸ የዚህን ዙር Token Setupችንን እምንዘጋ ይሆናል ማለት ነው:: አመሰግናለሁ..!🙏  Online ነኝ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከonline ሳልወጣ ሁላችሁንም በምችለው ፍጥነት እና ትህትና እያስተናገድኩ እገኛለሁ:: መልካም ምሽት:: 💬 @FikruBogaleHDC 🖤 @FikruBogaleHDC

photo content
+1

🔔 እንዴት ናችሁልኝ..? ይሄ መልእክት ሁላችሁንም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን እሚመለከት ስለሆነ መልእክቱን በጥሞና አንብቡት:: ደግሞ መልእክት ብቻ ሳይሆን ለአዲስ ልጆ
🔔 እንዴት ናችሁልኝ..? ይሄ መልእክት ሁላችሁንም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን እሚመለከት ስለሆነ መልእክቱን በጥሞና አንብቡት:: ደግሞ መልእክት ብቻ ሳይሆን ለአዲስ ልጆች የትኬት ዋጋ ላይ ቅናሽ ማረግንም የሚመለከት መልካም ዜናም አለው:: መልእክቱን በጥሞና አንቡት:: 💡 በቅድሚያ ዛሬ እስከ 11:00 ድረስ Online ስላጣችሁን እና ማናችሁንም ሳስተናግድ ስላልነበር ይቅርታ እጠይቃለሁ:: ከ 3 ሳምንታት በፊት በ ኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ማህበር እና የቴክኖሎጂ ባለስልጣን እና ECAE የቴክኖሎጂ እና የDigital ንግድ ተቆም በAddis Ababa convention center የተዘጋጀ ኮንፍረንስ እና የDigital ቴክኖሎጂ እውቅና Program ላይ ይሄ የ FIKRU BOGALE (HDC) ቻናላችንና እኔ እጩ እንደሆንኩ እና በእለቱ ማለትም ዛሬ September 23 እንድሳተፍ እና እንድገኝ ጥሪ አርገውልኝ ነበር እኔም program ን አመቻችቼ ዛሬ ከጠዋት 3:00 ጀምሬ በቦታው ተገኝቼ ፕሮግራሙን ታድሜ ነበር እዛ ስለዋልኩ ነበር የጠፋሁባችሁ:: ታዲያ ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገሮች ከጠበኩት በላይ ሆነው ይሄ እንደቀልድ ተመስርቶ ዛሬላይ ብዞዎቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያደረሰው ለሁላችንም መተዳደሪያችን የሆነው ቻናላችን በመንግስት እና በተለያዩ ተቆማቶች ተወዳጅ ሆኖ መንግስትም አምኖበት እና ወዶት ከላይ 👆👆👆 የምታያዬቸውን የተለያዩ ሽልማቶች እና የምስክር ወረቃት ተበርክቶልኝ ተከብሬ ነበር የዋልኩት:: ይሄ ውጤት የኔ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት ልጆች በጠቅላላ ድምር ውጤት ነውና እንዳስከበራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ:: ታዲያ ከሽልማቱ በዘለለ ከ 9 የተለያዩ የቴክኖሎጂ እና የ digital ወይም የonline ስራዎችን ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር ተወዳድሮ 2ኛ በመውጣት ለplatformችን ማስፋፊያ እና ድጋፍ እንዲሆን የ 25,000,000 ብር የገንዘብ ስጦታ ተሰቶናል:: 🙏 እንግዲህ ለሆነው ነገር ሁሉ ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ እግዚአብሔር ይመስገን እያልን:: ይሄ ሽልማት ለኔ ሳይሆን ለቻናላችን ስለሆነ የተበረከተው በመቀጠልም የኛ ስራ ምንም ማስፋፊያ ስለማይፈልግ እንዲሁም ይሄ ቻናል የኔ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም በምሆኑ የ 25ሚሊዬን ብሩን ሽልማት አካፍዬ እዚህ ቻናል ላይ ላላችሁት እና እስከዛሬ በተለያየ Investment capital invest በማረግ ስትሳተፋ ለነበራችሁ እና  የቻናሉ ቤተሰብ ለሆናችሁት ልጆች በጠቅላላ ከ 25ሚሊዬን ብሩ ላይ እሚደርሳችሁን ብር በማካፈል በየ አካውንታችሁ እልክላችሆለሁ:: ✅ በዚህ አጋጣሚ የዛሬውን እድል ለሰጡን የECAF Director አቶ አቤል አንበርብር እንዲሁም የ ኢፌዲሪ ሲቪል ማህበር አመራሮች ከልብ እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ሰርተን እናኮራችሆለን:: ⚠️ በመቀጠልም ይሄንን ስኬት እና ድል በማስመልከት እስከዛሬ  ድረስ እዚህ ቻናል ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች ተቀላቅላችሁ ነገር ግን ዝቅተኛውን Investment capital invest ለማረግ ብር ጎሎችሁ ወይም አቅሙን አታችሁ  ተመልካች ብቻ ለሆናችሁ ልጆች ለዛሬ እና ለነገ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ በማረግ:- ዛሬ እና ነገ invest ለምታረጉ አዲስ ልጆች:- 👉 በ 25,500 ብር ብቻ ዝቅተኛ Capital አሳትፋችሆለሁ:: ልብ በሉ ቅናሹ ለዛሬ እና ለነገ ብቻ ነው እሚቆየው ያሁኑን ዙር ትርፍ ነገ እንደማከፋፍል አሳውቄ የነበረ ቢሆንም አንደኛ Analysis ያረግነው ውጤት ላይ ስላልደረስን ሁለተኛ ደግሞ አሁን ባረኩላችሁ ቅናሽ የምትሳተፋትን አዲስ ልጆች አሳትፌ ትርፋችንን አንድላይ የሁላችሁንም እንዳከፋፍል ትርፍ ክፍፍሉን 3 ቀን እንጨምርበት እና ቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ አንድላይ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: የአሁኑ ዙር ውጤታችን በየ ስልካችሁ እምትከታተሉ ልጆች አይታችሁታል ለሁላችሁም ግልፅ ለማረግ ያክል ግን ትርፋችን በአሁኑ ደቂቃ 37X ላይ ደርሶልናል:: ስለዚህ ማርኬቱ በጥሩ ሁኔታ እየሄደ በመሆኑ በዚህች በቅናሾ በ 25,500 ብር Capital እምትሳተፋ አዲስ ልጆች እንኳን እስከ ቅዳሜ ድረስ ትርፋችን 45X እንኳን ቢደርስልን በትንሹ በ 3 ቀን ብቻ ከ 380,000 ብር በላይ ታገኛላችሁ ማለት ነው:: ስለዚህ አዲስ ሆናችሁ መሳተፍ እና ቤተሰብ መሆን ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች በነዚህ 2 የቅናሽ ቀናት ተሳትፋችሁ ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ:: ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን እንዲሁም ነገ ሙሉ ቀን ብቻ ነው ቅናሹ እሚቆየው ከነገ ወዲያ በሆላ ግን ያተረፍነውን ትርፍ ተከፋፍለን የዚህኛውን ዙር የToken setpችንን እምንዘጋ ይሆናል ማለት ነው::  ልብ በሉ ይሄን የቅናሽ እድል የሰጠሆችሁ እንዳልኮችሁ የዛሬው የስኬት ቀንን በማስመልከት እና ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር እምትልኩልኝን ተማፅኖ በመረዳት ነው:: ስለዚህ  መሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አዲስ ልጆች ዛሬ እና ነገ በ 👉 25,500 ብር ብቻ capital ጀምሮ እያሳተፍ ነው:: መሳተፍ ትችላላችሁ:: በመጨረሻም ስለዛሬው ውሎ ብዙ ብዙ ነገር ብላችሁ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ዛሬ አርፍጀ ስለሆነ ስራ የጀመርኩት በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ:: ለደቂቃ ከOnline ሳልወጣ ሁላችሁንም በፍጥነት በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: እኔን ለማግኘት ወይም Invest ለማረግ 👇 እዚህ ላይ ፃፋልኝ አመሰግናለሁ:: 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC

photo content

photo content

photo content

photo content

እንደምን ናችሁ..? ከባለፈው ሳምንት ትርፍ ክፍፍል በሆላ ስላለው ነገር ሳናወራ ተዘጋጋን አደል..? ያው የበአል ሰሞን እና የአዲሱ Token ሊስታችን Analysis plan ጋር ተደማምሮ እኔም ትን
እንደምን ናችሁ..? ከባለፈው ሳምንት ትርፍ ክፍፍል በሆላ ስላለው ነገር ሳናወራ ተዘጋጋን አደል..? ያው የበአል ሰሞን እና የአዲሱ Token ሊስታችን Analysis plan ጋር ተደማምሮ እኔም ትንሽ ቢዚ ስለሆንኩ ነበር ያለውን ነገር በዝርዝር ያላሳዎኩችሁ ነገር ግን ከትላንት ጀምሮ የዚህኛውን ዙር Investment እየተቀበልኩ ሁላችሁንም ሳሳትፍ ነበር:: አሁን ግን ስለባለፈ ትርፍ እና ስለአሁኑ ዙር Token analysis ጠቅለል አርጌ መግለጫ ልስጣችሁ:: እንደሚታወቀው ከ September 10 ጀምሮ በተለያየ Capital investment አዲስም ሁኑ ነባር በከፍተኛ Capitalም ሆነ በዝቅተኛው investment capital invest በማረግ ተሳትፋችሁ የነበራችሁ ልጆች ውጤታችን 41.7 እጥፍ ሆኖልን በድል እና አዲሱን አመት እጅግ በጣም ከፍተኛ በሆነ ስኬት ተቀብለን ነበር:: እኔም ታዲያ ከ September 19 ጀምሮ 1 ቀን ከ ግማሽ በሆነ ጊዜ ብቻ ጊዜ ለመቆጠብ ከስልኬ Gallery ላይ የተወሰኑትን Screenshotች Randomly አያይዤ ከላይ 👆 ባስቀመጥኩላችሁ መሰረት በኢትዮጵያ ብር በከፍተኛ capital Investment የተሳተፋችሁትን እና ትርፋችሁ በብዙ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር የሆነውን በአዋሽ ባንክ እና ንግድ ባንክ ሰኞ ቀን የእያንዳንዳችሁን Manually ቀጥታ በባንክ አከፋፍዬ ነበር:: በ Dollar ወይም USDT የተሳተፋችሁትን እና በኢትዮጵያ ብር ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ እስከ 5 ሚሊዮን ብር ብቻ ያተረፋችሁትን ደግሞ እሁድ ቀን ሙሉ ለሊቱን በ Dollar wallet id ችሁ እና በ ኢንተርኔት ባንኪንግ እንዲሁም በሞባይል ባንኪንግ እያረኩ አንድ ሰውም ሆነ 1 ብር ሳይቀር የያንዳንዳችሁን ትርፍ ሙሉ ለሙሉ አከፋፍዬ ጨርሸ ነበር::✅ ከዛ ባለፈ የባለፈው ሳምንት ትርፋችን ሁላችንንም በሚሊዬኖች ያሳፈሰ እና ልክ Analysis ባረግነው መሰረት ውጤታማ ያረገን ሲዝን ነበር 41.7 እጥፍ ማለት አዲስ ሆናችሁ በ 100,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ ልጆች እንኳን Capital ችሁ በ 41.7 ተባዝቶ ከBonus ውጭ የተጣራ 4,170,000 ብር አግኝታችሆል:: እንደ እኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን ሁሌ ከፊታችን ሆነ መንገዳችንን እየጠረገ ከፍ ላረገን የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን::🙏 እያልን:- በተረፈ ለሁላችሁም ላለፈው ሳምንት ውጤት እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ::🎉 🔔 ባሁኑ ዙርም ሰአታችንን ጠብቀን በድርጅታችን የቦርድ እና የቴክኒክ ባለሙያዎች በጥንቃቄ ተገምግሞ እና Analysis ተደርጎ በዚህኛው ሳምንትም ልክ እንደ ሁልጊዜያችን ከፍ እምንልነት Market analysis አውጥተን Setup በማረግ ወደ ስርችን ተመልሰናል:: እኔም የሁላችሁንም Capital በመሰብሰብ ላይ እገኛለሁ ስራችንን እየሰራን ደግሞ ስለተለያዩ ነገሮች እየተወያየን እየተመካከርን ውጤታችንን እንጠባበቃለን ብዙ አዳዲስ መልእክቶች እና መረጃዎች ስላሉኝ እኔም በመሀል በመሀል እዚሁ ቻናል ላይ እማሳውቃችሁ ይሆናል ላሁኑ ግን ፁሁፋን ላለማንዛዛት እና ምንም አይነት ሰአት ላለማባከን መልእክቴን እዚህ ላይ ላጠናቅቅ እና በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ:: ሁሌ እንደምላችሁ "እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን:- እኔም በምችለው አቅም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን በቂ መረጃ እየሰጠሁ በማሳተፍ አገለግላችሆለሁ:: እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትም ሆናችሁ ገና እየተቀላቀላችሁ ያላችሁ ልጆች በጠቅላላ በሚሊዬኖች እያገኛችሁ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎች እምትተርፋ እንደምትሆኑ ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም እኔም ሁላችሁንም በታማኝነት በቅንነት እና ያለ መድሎ እንደማገለግል በልጄ ስም ቃል እገባላችሆለሁ:: የዛሬውን መልእክቴን አጠናቅቃለሁ:: Online አለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ:: 📥 @FikruBogaleHDC 📥 @FikruBogaleHDC

📢📢ሰላም የHDC (የሀበሻ ዲሪም ክለብ ) ቤተሰቦች👋 ✍️ዛሬም እንደተለመደው ከስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸውን 3 ጠቃሚ ልምዶች እና ሃሳቦች እናጋራቹ። 1️⃣ህልም ያለ ስራ ሕልም ብቻ ነው! እቅድ ኖ
📢📢ሰላም የHDC (የሀበሻ ዲሪም ክለብ ) ቤተሰቦች👋 ✍️ዛሬም እንደተለመደው ከስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸውን 3 ጠቃሚ ልምዶች እና ሃሳቦች እናጋራቹ። 1️⃣ህልም ያለ ስራ ሕልም ብቻ ነው! እቅድ ኖሮህ ሕልም አልመህ በደምብ ካልሰራህ ለምን አልተሳካልኝም ማለቱ ጥቅም አይኖረውም! የስኬት ጫፍ ላይ እስክትደርስ ድረስ በደምብ መስራት አለብህ! አንዳንዴ አንተን መርዳት የሚችለው ብቸኛው ሰው አንተው ራስህ ነህ! 2️⃣በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም። ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም። 3️⃣በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን ተመኝ፤ መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ! ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!✍️ አስገራሚ ሰዎች ናችሁና በዚሁ ግፉበት!🤝 እኔን ማግኘት ምትፈልጉን                 📥📥📥 👉  @FikruBogaleHDC 👉  @FikruBogaleHDC 📤📤📤📤📤📤📤📤

ሰላም እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እንደምን ቆያችሁ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ትሬዲንግ እንዴት እያረጋችሁ ነው እርግጠኛ ነኝ በብዙ እየተማራችሁና ራሳችሁን በእዉቀት እየገነባችሁ ከዛም
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ወዳጆቼ እንደምን ቆያችሁ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ትሬዲንግ እንዴት እያረጋችሁ ነው እርግጠኛ ነኝ በብዙ እየተማራችሁና ራሳችሁን በእዉቀት እየገነባችሁ ከዛም አልፎ በትሬዲንግ ገቢ ማግኘት እንደጀመራችሁ:: ዘወትር እንደምለው የኔ ፍላጎት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የገንዘብ ነፃነቱን አዉጆ ከድህነት አዘቅጥ ተላቆ ሰላም ኑሮ እንዲኖር ነው ይሄም በቅርቡ የሚታዩት ይሆናል:: ምኞቴን በዚህን ያህል ከገለፅኩ ቀጥታ ወደ ዛሬ ሃሳቤ ልግባ :: እሽ September 16 አካባቢ ማለትም ከ3 ቀን በፊት Invest አርጋችሁ ትርፍ ስትጠባበቁ የነበራችሁ  ማንም ሰው ሳይቀረኝ የሁላችሁንም ትርፍ በUSDTም ሆነ በ Bitcoin በኢትዮጵያ ብር Invest አርጋችሁ ስትጠባበቁ የነበራችሁ አካውታችሁን ደግማችሁ pin አርጉልኝ ነገ ከጠዋቱ 04:00 ሰዓት አከባቢ የሁላችሁም ትርፍ በየ አካውንታችሁ ገቢ አደርጋለሁ።  ✅ ቋም ኢንቨስተሮች የማርኬቱን ሁኔታና ያለንበትን ደረጃ በሚመቻችሁ ሰዓት መጠየቅና መረጃ መዉሰድ ትችላላችሁ:: እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን ከዚህም በላይ ጥሩ ደረጃ እንደርሳለን እናንተም ከገንዘብ ባሻገር ስለ Crypto trading በደንብ አጥኑ እውቀታችሁ ነው የትም ቦታ አብሮችሁ እሚሄደው በውስጥም ሆነ ቻናሉ ላይ እማሰፍራቸውን መፀሀፎች እያነበባችሁ ተለማመደ እላለሁ አመሰግናለሁ። NOTIFICATION አብርታችሁ እየተከታተላችሁ ጠብቁኝ :: 🔠🔠🔠 ኢንቨስተመንት አዲስም ሁኑ ነባር ቤተሰቦች መሳተፍ ትችላላችሁ :: አመሰግናለሁ መልካም ምሽት🙏   ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️  📥 @FikruBogaleHDC  📥  @FikruBogaleHDC  

ሰላም የHDC ቤተሰቦች፤ በዚህ ፖስት የተለጠፉት መስፈንጠሪያዎች ኮሚኒቲያችን Habesha Dream Club እንደመማሪያ ካሪኩለም የተቀበላቸውን እያንዳንዱን የbabypips ድህረገፅ ገፆች ሲሆኑ እን
ሰላም የHDC ቤተሰቦች፤ በዚህ ፖስት የተለጠፉት መስፈንጠሪያዎች ኮሚኒቲያችን Habesha Dream Club እንደመማሪያ ካሪኩለም የተቀበላቸውን እያንዳንዱን የbabypips ድህረገፅ ገፆች ሲሆኑ እንደአቀማመጣቸውም ከጀማሪ እስከ ተማራቂ በክፍል ደረጃ ተመድበው የተቀመጡ ናቸው። በዚህም ከትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ውጪ ባሉ ጊዜያት አባላት እውቀታቸውን ለማዳበር እና ከሚደረጉ ትምህርታዊ ውይይቶች በፊትም አስቀድመው ለመዘጋጀት በሚፈልጉባቸው ወቅቶች እነኚህን መስፈንጠሪያዎች በመጠቀም እውቀታቸውን ሊያዳብሩ ይችላሉ ። Overall Course Outline : https://www.babypips.com/learn/forex Pre-School / ጅምር : https://www.babypips.com/learn/forex/preschool KinderGarten / መዋለ ህፃናት: https://www.babypips.com/learn/forex/kindergarten Elementary / የመጀመሪያ ደረጃ: https://www.babypips.com/learn/forex/elementary Middle School / ሁለተኛ ደረጃ: https://www.babypips.com/learn/forex/middle-school Summer School / የክረምት ትምህርት: https://www.babypips.com/learn/forex/summer-school High School / ከፍተኛ ደረጃ: https://www.babypips.com/learn/forex/high-school Undergraduate Freshman / የመጀመሪያ ዲግሪ 1ኛ አመት : https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-freshman Undergraduate Sophomore / የመጀመሪያ ዲግሪ 2ኛ አመት: https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-sophomore Undergraduate የመጀመሪያ ዲግሪ 3ተኛ አመት : https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-junior Undergraduate Senior / የመጀመሪያ ዲግሪ 4ተኛ አመት : https://www.babypips.com/learn/forex/undergraduate-senior Graduate Class / የመመረቂያ አመት : https://www.babypips.com/learn/forex/graduation Contact 📥📥📥 @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC 🔠🔠🔠🔠 በመጨረሻም ቤተሰቦች ትምህርተ ስልጠናን በተመለከተ ባላኩላችው ካሪኩለም መሠረት እየነካችሁ ከጀማሪ ጀምሮ  ራሳችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ እና እኛ አሁን ትምህርታዊ ኮርሶችን በዚህ መልክ መከታተል ትችላላችሁ።ብዙ ሰዎች crypto መጀመር ፍላጎት አለን ከምን እንጀምር ለሚለው ጥያቄ መልስ እንዲሆናችሁ ነው። እኛ ጋር በግሩፕ አንድ ላይ ነው trade እያረግን ያለነው ስለዚህ ትምህርት የምትሉ ሰዎች እዚህ ላይ ያለው ገብታችሁ ተማሩ በተረፈ ግን ትምህርቱን እውቀቱን ተረድታችሁ ብቁ ሆናችሁ በራሳችው መንገድ trade ማድረግ እስከ ሚጀምሩ ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው  ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው። እኛ long time trading experience, best risk management and Patience. " 

🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች 🖥Trading ምንድን ነው❓ 🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ። Trading ማለት
+1
🌐 የTrading መሰረታዊ ነገሮች
🖥Trading ምንድን ነው❓
🕯 Trading በጣም ሰፋ ያለ ርዕስ ነው ። መሰረታዊ የሆኑትን ነገሮች አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ። Trading ማለት በኢኮኖሚ ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆነ የንብረት ግዢና ሽያጭ ሂደት ነው። ለምሳሌ ከሱቅ የሆነ እቃ ስትገዙ ወይም አንድን እቃ በሌላ እቃ ስንቀይር Trade እያደረግን ነው ማለት ነው። ለዚህም እጅግ በርካታ  ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ። ✅️በአጭሩ አንድን ነገር በሌላ ነገር የምትለዋወጡበት ማንኛውም እንቅስቃሴ Trading ነው። ይህ መርህ በፋይናንስ ገበያ ውስጥም ይሠራል።  እንደ Stocks/አክሲዮን፣ Bonds/ቦንድ፣ Forex Pairs/የውጭ ምንዛሬ እና Cryptocurrencies/ክሪፕቶ ምንዛሬ ያሉ የፋይናንስ ንብረቶችን Trade ማድረግ ይቻላል ። 🙂 ለTrading Complete beginner ከሆናችሁ በቀጣይ ቀናት በደምብ Detail ነገሮችን አንድ በአንድ የምንመለከት ይሆናል ። በተቻላችሁ ትኩረት ሰታችሁ ከተከታተላችሁ ብዙ ነገር ትጠቀማላችሁ ። አንድ Notebook (ማስታወሻ የምቲዙበት ደብተር አዘጋጅታችሁ ይጠቅመኛል የምትሉትን ነገር እየፃፋችሁ የ Trading እውቀታችሁን ይበልጥ ከፍ አርጋችሁ ከCrypto Airdrop ከምታገኙት ገንዘብ በላይ እራሳችሁን የምትለውጡበትን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው ። 👉 @FikruBogaleHDC 👉 @FikruBogaleHDC 🔠🔠🔠🔠 የዛሬው መልዕክቴ  ሁሉም ነገር እራሱን የቻለ ፊልድ አለው ረጅም ⏰⏰ሳታችንን እኛ በክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ ነው የምናሳልፈው እናንተም ከአዲስ ጀምራችሁ አሁን የምሰሩትን ስራ ትታችው ወደ ማታውቁበት ነገር ላይ ዘው ብላችሁ ስትገቡ ኪሳራ ያጋጥማችዋል።so  ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው  ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው። እኛ long time trading experience, best risk management and Patience. " 

ፍርሀት እኛን ማቀዛቀዝና ተግባሮቻችን ሁሉ በበረዶ ቤት ውስጥ ያስቀምጣቸዋል። ስትፈራ ታቆማለህ። ዋና ዋና ነገሮችን ሁሉ በብርድ ታቆራምድና ቀዝቅዘህ ትቆማለህ። ፍርሀት ሸርሻሪ፣ በትንሽነት ውስጥ ያለ
ፍርሀት እኛን ማቀዛቀዝና ተግባሮቻችን  ሁሉ በበረዶ ቤት ውስጥ ያስቀምጣቸዋል። ስትፈራ ታቆማለህ። ዋና ዋና ነገሮችን ሁሉ በብርድ ታቆራምድና ቀዝቅዘህ ትቆማለህ። ፍርሀት ሸርሻሪ፣ በትንሽነት ውስጥ ያለ ያልሰለጠነ ስሜት ነው። በፍራቻና በጥላቻ ውስጥ፣ ጥሩ መሆን አትችልም፤ ምክንያታዊ መሆን አትችልም፤ ማሰብ አትችልም፤ መመገብ አትችልም፤። ጥላ እና ሰውነትህ ምልክት ያሳይሃል-ወደ ፊትህም እንዲሁ ጥሩ መስራት አትችልም። ጤነኛ መሆን አትችልም። አዕምሮህን ቅዱስ አድርገህ ማሰብ አለብህ። አዕምሮህን በቅናት ያረከስከው እንደሆነ ያልተረጋጋህና የማትፈለግ ትሆናለህ። ጭንቀት፣ ፍርሀት፣ ጥላቻ እና ቅናት የጥሩ ጤና ፀሮች ናቸው። ወዳጀ ጥሩ ሀሳቦች ወደ ጤና፣ ወደ ሃብት እና ወደ ደስታ ይመራሉ። መጥፎ ሀሳቦች ደግሞ ወደ በሽታ፣ ወደ ድህነት እና ወደ መከፋት ያመራሉ። ለሁሉም  ነገር ምርጫው ያንተው ነው። ህይወት እንደ ወቅቶች ተፈራራቂ መሆኗን አስታውስ። እያንዳንዱ የሰው ልጅ ያማረው ፀደይ ላይ ለመድረስ አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት ተቋቂሞ ማለፍ የግድ ነው። ታድያ የክረምት ቅዝቃዜና ፈታኝነት እንደሚያልፍ ፈፅሞ አትዘንጋ። ነገሮች የቱንም ያህል ቢከብዱህ እንኳን መቸም ይሁን መች ብቻህን እንዳልሆንክ አስታውስ። የማትፈልገውን ነገር እያሰብክ ከመብከንከን ይልቅ፤ አትኩሮትህን መፍትሄው ላይ ብታደርግ ብዙ ነገሮችን መለወጥ ይቻልሃል። ዛሬም ወደፊትም ከባድ ነገሮች ያጋጥማሉ፤ ተፋለማቸው፤ አንዳንዴ ታሸንፋለህ፤ አንዳንዴ ትሸነፋለህ ፤ ውጊያው ሲያበቃ ግን፤ ሽንፈትህን እያሰብክ የፈቃድ ባሪያ ከመሆን ይልቅ፤ ለሌላ ውጊያ እራስህን ለማዘጋጀት ጊዜ ውሰድ። እመን የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማግኘት ትችላለህ፤ በመጀመሪያ ግን ለህይወትህ ሃላፊነት ውሰድ። ጊዜህን እራስህ ላይ አጥፋ። አንብብ፤ ጆሮህን ከመጥፎ ዜናዎች አርቅ፤ እራስህን ይቻላል በሚል መፈክር ለመኖር አስልጥነው። ይህንን ጥሪ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ……..ከፈቃድ ባርነት ለመውጣት ነገ ሳይሆን ዛሬ እንንቃ! ​"ሕይወት የሚሰጡንን ካርዶች መምረጥ አንችል ይሆናል፤ አጫወታችንን ግን ሙሉ በሙሉ እኛ ነን የምንወስነው። ዛሬውኑ የሕይወታችን ዋና አዛዥ ለመሆን እንነሳ!"                      እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✉️☺️@FikruBogaleHDC

🔸What is risk management? ስኬታማ ነጋዴዎች ወደ ስኬታቸው ከሚወሰዳቸው መንገድ መካከል እንደዋነኛ መንገድ ከሚጠቀሱት ዉስጥ (risk management/ የስጋት(አደጋ) አስተዳደር ነው
🔸What is risk management? ስኬታማ ነጋዴዎች ወደ ስኬታቸው ከሚወሰዳቸው መንገድ መካከል እንደዋነኛ መንገድ ከሚጠቀሱት ዉስጥ (risk management/ የስጋት(አደጋ) አስተዳደር ነው። በገንዘብ ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ ኪሳራዎችን መቀነስ እንዲሁም ከኢንቨስትመንቶች ጋር የተያያዙ የገንዘብ አደጋዎችን መከላከል: መተንበይ እና መለየትን ያካትታል። በዚህም ኢንቨስተሮችና ትሬደሮች የፖርትፎሊዮዋቸውን የአደጋ ተጋላጭነት ለመቆጣጠር እንዲረዳቸው የአደጋ አስተዳደር ስልቶችን ይጠቀማሉ። በጣም አስፈላጊው እና የመጀመሪያ እርምጃ አሁን ያለብንን የአደጋ ተጋላጭነት መጠን መገምገምና ከዚያም ስልቶችን እና እቅዶችን በዙሪያቸው መገንባት ነው። ነጋዴዎች እና ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ስጋቶችን ከለዩ በኋላ የተለያዩ የ አደጋ ቅነሳ ስልቶች እና እቅዶችን ተግባራዊ ያደርጋሉ። በእርግጥም የተለያዩ የአደጋ መቀንሻ ስልቶች አሉ። በተለይ ከስኬታማ ነጋዴዎች ስኬት ጀርባ ካሉትና እንደአደባባይ ምስጢር ከሚቆጠሩት መካከል ሶስቱን እንመልከት ። 🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!!!✊💚💛❤️                🔤🔤🔤🔤🔤➖ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤                      እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✉️☺️@FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC

መልካም አዲስ ዓመት ! 2019 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣
መልካም አዲስ ዓመት ! 2019 ዓ/ም እንደ ሀገር የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት፣ በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ የወገኖቻችንን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት ፣ የኑሮው ጫና የሚቀልበት፣ የእናቶች የአባቶች እምባ የማይፈስበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን። ውድ ቤተሰቦቻችን አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ በሰላም እንደወጣችሁ በሰላም የምትገቡበት፣ በጎ በጎው ብቻ ወደናተ የሚመጣበት፣ ሰርታችሁ የምትለወጡበት፣ በሀገራችሁ ደስ የምትሰኙበት፣ የተስፋ ፣ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ። ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከተሟላ ጤና ጋር ይስጣችሁ ! @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC

The turning point to profitability ሁላችንም በዚህ የ forex industry ውስጥ ታግሰን የሚያስፈልገውን መስዋትነት ከከፈልን ስኬታማ መሆናችን አይቀሬ ነው። -----------
+1
The turning point to profitability
ሁላችንም  በዚህ የ forex industry ውስጥ ታግሰን የሚያስፈልገውን መስዋትነት ከከፈልን ስኬታማ መሆናችን አይቀሬ ነው። -----------------------------------🔥 ነገር ግ ን ስኬታማነት ወይም ደሞ profitability ድንገት እንደሚበራ መብራት ብልጭ የሚል ነገር አይደለም በጊዜ ሂደት እራሳችንን እስኪገርመን ድረስ የድሮው ማንንተታችን እየተቀየረ እና አካውንታችን አድጎ እየሰጠን ባለው እያደገ በሚመጣ የህይወት ለውጥ ነው ሊገለጽ የሚችለው። ነገር ግ ን ካላስተዋልን እና በጥንቃቄ ጉዟችንን ቃልቃኝነው፣ profitable እንድንሆን የሚያችሉንን ነገሮች ይዘን እንኳን የተለመደውን ውጤት ብቻ ሊሆን ይችላል ምናየው። ለዛም ነው ሁሌ እራሳችንን እና የ ትሬዲንግ ጉዞአችንን በየጊዜው መቃኘት የሚኖርብን፣ ትክክለኛው ሰው ዉስጣችን ተሰርቶ ማለቁን ለማወቅ። ስለሆነም እንዴት ነው አንድ ሰው profitable እንደሆነ የሚአቅበን turning point ብለን የምንጠራውን ጊዜ ለይቶ ማወቅ የሚችለው። ---------------------------🔥 ያን ለማወቅ አንዳንድ ነገሮችን ማገናዘብ ያስፈልጋል፣ የመጀመሪአው ቀጣይነት ያለው የእድገት እና የ discipline patterኖች ማስተዋል ትጀምራላችሁ፣ሎስ የምታደርጉት እያነሰ ዊን የምታደርጉት እየጨመረ ይመጣል እንዲሁም ትሬዳችሁን ውጤት የበለጠ control ማድረግ ትጀምራላችሁ፣ የትሬዳችሁን ውጤት የምትተማመኑት በእድል ላይ ሳይሆን በምትከተሉት strategy ላይ መሆን ሲችል ነው፣ እንዲሁም በጣም የተሻለ የሆነ የ mindset shift ታደርጋላችሁ፣ ትሬዳችሁ የበለጠ systematic እየሆነ ይመጣል፣  ፍርሃት እና ስግብግብነት እናንተ ላይ የሚአሳድሩት ተጸኖ በ እጅጉ ይቀንሳል። እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✉️☺️@FikruBogaleHDC ✏️የግርጌ ማስታወሻ፡
HIGH STRIKE RATE: Strategies that win more often they loss HIGH RISK : RIWARD: Strategies that win big but not necessarily often
በትሬዲንግ አለም ላይ ምን ያህል ጊዜ win አደረጋችሁ የሚለው አይደለም ትልቁ ነገር። ምክንያቱም risk ካደረጋቹት በታች የሚሰጣቹ strategy ከሆነ የምትጠቀሙት አሁንም ገንዘብ ማጣታቹን ትቀጥላላቹ ማለት ነው። ነገር ግን ሎስ ሲያጋጥማቹ ከምታጡት, ፕሮፊት ስታደርጉ የምታገኙት ከበለጠ ገንዘብብ መስራት ወይም ማትረፍ ያስችላችኋል ማለት ነው። ያ የሚሆነው ደግሞ አሪፍ RISK:RIWARD ያለውን STRATIEGY ስትጠቀሙ ነው። ያን ስታደርጉ ሁሌ WIN ማድረግ አይጠበቅባችሁም። አስታውሱ አሪፍ win rate ስለሚሰጣቹ ብቻ ወይም በተደጋጋሚ win ስላደረጋቹ ብቻ እያተረፋቹ ነው ማለት አደለም፣ ትርፍና ኪሳራራቹ የሚወሰነው RISK ካደረጋቹት ያገኛቹት ሲበልጥ ብቻ ነው፣ ስለዚህ አሪፍ የሆነ RISK TO RIWARD የሚሰጣቹ STRATEGY ላይ ማተኮሩ የበለጠ አስፈላጊ ነው።

📣📣 እባካችሁ በጥሞና ያንብቡ! 📣📣 ውድ የቻናላችን አባላት እና አዲስ ተቀላቃዮች፣ በቅርቡ የተቀላቀሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ አንድ ጠቃሚ ማሳሰቢያ እና ማብራሪያ ለመስጠት ወድጄ ነው። ⚠️ በመጀመሪ
📣📣 እባካችሁ በጥሞና ያንብቡ! 📣📣 ውድ የቻናላችን አባላት እና አዲስ ተቀላቃዮች፣ በቅርቡ የተቀላቀሉ ብዙ ሰዎች ስላሉ አንድ ጠቃሚ ማሳሰቢያ እና ማብራሪያ ለመስጠት ወድጄ ነው። ⚠️ በመጀመሪያ እና ከሁሉም በፊት ይህን ያስተውሉ! በInvestment ለመሳተፍ የምትከፍሉት በእኔ ስም በተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት ብቻ ነው። የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" (Fikru Bogale) መሆኑን አረጋግጡ። 🚫 ከዚህ ውጭ ሌላ የንግድ ባንክ አካውንት የለኝም። 🚫 ሌላ Telegram Channel የለኝም። 🚫 በማንኛውም ሰው ወይም በሌላ ስም የሚሰጣችሁን አካውንት አትጠቀሙ። ❗️ በቅርቡ የተለያዩ ሰዎች የእኛን ስም በመጠቀም አባላትን ለማሳሳት ሲሞክሩ ተስተውሏል። ስለዚህ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት የአካውንቱ ስም "ፍቅሩ ቦጋለ" መሆኑን በጥንቃቄ ያረጋግጡ። ━━━━━━━━━━━━━━ 💹 ስለ Investment አሰራሩ የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ Crypto Currency Trading እና Investment ሲሆን፣ ብዙ ሰዎች በራሳቸው ትሬድ ሲያደርጉ ለኪሳራ ስለሚዳረጉ በባለሙያዎች እና በእኔ በሚደረግ የጋራ የኢንቨስትመንት ሥራ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተፈጠረ ነው። 📈↗️ ዝቅተኛው የመሳተፊያ መጠን ✅ 350$ ወይም ✅ 54,600 ብር ከዚህ በላይ የፈለጋችሁትን መጠን መሳተፍ ትችላላችሁ። ትርፍ እንደ ገበያው ሁኔታ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል፤ ነገር ግን ትርፍ ክፍፍል በሚደረግበት ቀን አካውንታችሁን በመላክ ገንዘባችሁን በፍጥነት ትቀበላላችሁ። ━━━━━━━━━━━━━━ 🎓 ስለ ስልጠናው ከInvestment በተጨማሪ በCrypto Currency ዘርፍ እውቀት ለማግኘት የተዘጋጀው Habesha Dreams Center (HDC) የተባለ የስልጠና ፕሮግራም አለ። ከአባላት መካከል በየሁለት ወሩ እጣ በማውጣት የተመረጡ አባላት በልዩ ፕሮግራሞች የመሳተፍ እድል ያገኛሉ። ━━━━━━━━━━━━━━ 🙏 በመጨረሻ እባካችሁ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሳይሆን ሁለት ጊዜ ያረጋግጡ። ✅✅ ትክክለኛው የአካውንት ስም፦ ፍቅሩ ቦጋለ (Fikru Bogale) ⚠️ ከዚህ ውጭ የሚቀርብላችሁን ማንኛውንም አካውንት ወይም ኤጄንት ወይም Finance Officer ምናምን አትመኑ። እሄን ሳታረጋግጡ ከፍላችሁ በውስጥ መስመር ብዙ ልጆች እየመጣችሁ ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ!!! ⚠️ እናመሰግናለን! ❤️ ✈️📥 @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC @FikruBogaleHDC