cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
199
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
+330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

01:28
Video unavailableShow in Telegram
6.48 MB
«እድለኛ ሰው ብሎ ማለት በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ የሚጠነክርና የሚታገል ነው።» « እድለቢስ ማለት ይህንን ትልቅ አጋጣሚ በከንቱ የሚያሳልፍ ሰው ነው።» t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
4_6001580084438240474.m4a1.87 MB
🔖በተከበሩት የዙል_ሒጃ 10 ቀናት ነፍሲያህን አሸንፈህ መልካም ስራዎችን መስራት እንኳ ቢያቅትህ በነዚህ ቀናት ወንጀልን ከመዳፈር ከመቼውም በላይ ተጠንቀቅ ! መልካም ስራ እጥፍ ድርብ ምንዳ የሚያሰጥበት ወቅት ላይ የሚሰራ ወንጀልም ቅጣቱ ከሌላ ጊዜው ቅጣት ይልቅ ከባድ ነው የሚሆነው! https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI         t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
  «ግዴታ ጥሩ ህይወት ሲባል   ጥሩ ቤት ፣ ጥሩ ልብስ ፣ ይህ አይደለም ፣ ጥሩ ህይወት የምትባለው በኢማን የምትኖረው ህይወት ነው!!   ጠባብ ቤት እራሱ ኖረህ ከቤተሰብህ ጋር በደስታ በኢማን ፣ በኢስላም ፣ በሱና የምትኖር ከሆነ ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው። ትልቅ ቤት እየኖርው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ፣ ትልቅ መኪና ይዘው የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ! ትልቅ ስራ እያላቸው የቀልብ መረጋጋት አያገኙም።   ለምን? በአላህ ሱብሀነ ወተአላ አላምኑም!! እና በዚህ ዱንያ ላይ ጥሩ ህይወት ላግኝ ብለክ ትልቅ ቤት መኪና ብዙ ሚስቶች ምናምን እንዳትጠብቅ ፣ ባለክ ነገር ላይ መብቃቃት ካለ ደስተኛ ከሆንክ ኢማን ካለህ ቤተሰብህ በኢማን በደስታ የሚኖሩ ከሆነ ጥሩ ህይወት የምትባለው ይች ነች ዱንያ ላይ!!።
Hammasini ko'rsatish...
266የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_ከእሳት_መጠበቂያ_ጋሻችሁን_ያዙ_!_ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp36.58 MB
~አብዝተው ኢስቲغፋር ማድረግ . የገራላቸው ሰዎች አላህ ከቅጣቱ  ሊጠብቃቸው የፈለጋቸው ሰዎች ናቸው። : وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ «መሓርታን እየጠየቁት አላህ የሚቀጣቸው አይደለም።»         https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI          t.me/https_Asselfya
Hammasini ko'rsatish...
ነገ ጁሙዓህ (ግምቦት 30) ዙል-ሒጃህ 1 ነው። ተክቢር፣ ጾምና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ! ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Hammasini ko'rsatish...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad