uz
Feedback
Ethio DVM Association

Ethio DVM Association

Kanalga Telegram’da o‘tish

This Chanel is created to share informations such as work vacancy and materials which are used to develop veterinary skills and knowledge. 👉ለማንቃት እንንቃ !!!

Ko'proq ko'rsatish
3 936
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+5130 kun
Postlar arxiv
#WoldiaUniversity ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን በተቋሙ ሲከታተሉ ለነበሩ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። በዚህም፣ ➻ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፣ ➻ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ➻ ለ2019 ዓ.ም አዲስ የምትመደቡ የፍሬሽማን እና የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#KUE ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የመደበኛና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሜስተር ምዝገባ ከመስከረም 18-20/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። የ2015 ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የ2ኛ ሴሜስተር ምዝገባ መስከረም 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ የተከታታይ ፕሮግራሞች ትምህርት ቅዳሜ መስከረም 23/2019 ዓ.ም የሚጀምር ሲሆን፣ የመደበኛው ፕሮግራም ትምህርት ሰኞ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ አዲስ የ2019 ዓ.ም 1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#DebarkUniversity ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ እና የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 25 እና 26/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልል፡፡ በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 27/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 28/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ 🔔 በ2018 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2019 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ወደ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ ትምህርት ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

★{በ0 አመት} ኢትዮ ቺክን አዲስ የስራ ማስታወቂያ  ♦Deadline: September 22, 2026 EthioChicken invites qualified applicants for the following job position. ✅ Position: Junior Veterinary Laboratory Technologist ● Bachelor’s Degree in Veterinary Laboratory Technology or related fields. (fresh graduates encouraged). How to Apply Online?? 👇👇👇 https://effoysira.com/ethiochicken-vacancy-fresh-graduates/ :: 🎈Telegram:- https://t.me/effoyjobs

በሳይንሳዊ መንገድ ህይወትን መቀየር ይቻላል! ​አይንሸት ፋርም እና ጎት ፋርም በዘመናዊና በሳይንሳዊ መንገድ ዶሮዎችንና ፍየሎችን በማርባት ህይወትን እንዴት መቀየር እንደሚቻል በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ
በሳይንሳዊ መንገድ ህይወትን መቀየር ይቻላል! ​አይንሸት ፋርም እና ጎት ፋርም በዘመናዊና በሳይንሳዊ መንገድ ዶሮዎችንና ፍየሎችን በማርባት ህይወትን እንዴት መቀየር እንደሚቻል በማህበራዊ ሚዲያ ሰፊ እውቀትና ትምህርት እያጋሩ ይገኛሉ። ​በሚያደርጉት ድንቅ ስራ እና በማህበራዊ ሚዲያ በሚፈጥሩት ቀና ተፅዕኖ የ2018 የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ሀገር ተስፋ ከምታደርግባቸው መካከል ተካተዋል! ​👉 እነሱን በመምረጥ እናበረታታቸው! ​📺 የሽልማቱ ፕሮግራም በ Adarash.com (አዳራሽ ዶት ኮም) ይተላለፋል።

photo content

በግብርና ሙያ ለሰለጠኑት
በግብርና ሙያ ለሰለጠኑት

Vacancy Demibi Dollo University ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.faceb
+1
Vacancy Demibi Dollo University ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

የእንስሳት አዳቃይ ቴክኒሻል ባለሙያ ማወቅ ያለበት ጉዳይ ! ~~~~ በሆርሞን ተጠቅሞ (ሲክሮናይዜሽን) የሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል አገልግሎት የሚሰጥ አዳቃይ ወይም ባለሙያ በመሠረቱ የሚከተሉትን ክህሎቶች ባለቤት ሊሆን ይገባል፦ 1. የመራቢያ አካላት እውቀት የእንስሳትን የመራቢያ አካላት ቅርጽ፣ አወቃቀርና ተግባር በበቂ ደረጃ ማወቅ። 2. የድራት ምልክቶችን መለየት የእንስሳትን የድራት ምልክቶች በትክክል መለየት፣ የማዳቀል ተስማሚ ጊዜን ማወቅና የማዳቀል ቴክኒኩን በትክክል መተግበር። 3. የማዳቀያ ቁሳቁስና ግብዓት አያያዝ የአባላዘር (semen)፣ የማዳቀያ መሣሪያዎችና ሌሎች ግብዓቶችን በተገቢው ሁኔታ ማያዝና መጠቀም። 4. የአባላዘር ጥራትን መጠበቅ የአባላዘር ማከማቻ ሁኔታ በየዕለቱ መከታተል። ከቀጥታ የፀሐይ ብርሃን፣ ከሙቀት፣ ከአቧራ፣ ከውሃ እና ከሌሎች ኬሚካሎች መጠበቅ አለበት። በተሳሳተ ሁኔታ ከተከማቸ የአባላዘር ጥራት ሊቀንስ፣ የዘር ፍሬዎች እንቅስቃሴ ሊዳከም እና የማዳቀል ውጤታማነት ሊቀንስ ይችላል። 5. የሆርሞን አጠቃቀም በሲክሮናይዜሽን ፕሮግራም የሚጠቀሙ ሆርሞኖችን በባለሙያ መመሪያ፣ በተወሰነው መጠንና ጊዜ መሠረት መጠቀም። የመድሃኒት መጠንን ወይም የመርፌ ጊዜን በራስ ፈቃድ መቀየር አይገባም። 6. ንጽህናና ባዮሴኪዩሪቲ የማዳቀያ መሣሪያዎችን ንፁህና ተገቢ ሁኔታ ላይ ማዋል፣ በማዳቀል ጊዜ የንጽህና መመሪያዎችን መጠበቅ እና ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ በሽታዎችን መከላከል። 7. መዝገብ አያያዝ የእንስሳውን መለያ ቁጥር፣ የድራት ቀን፣ የማዳቀል ቀን፣ የተጠቀሙትን የአባላዘር መለያ፣ የሆርሞን አጠቃቀምና የተከታታይ ውጤት በትክክል መመዝገብ። 8. የእንስሳት ደህንነት ማዳቀልን በሚፈጽምበት ጊዜ እንስሳውን ሳይጎዳ፣ በተገቢው አያያዝና በሙያዊ ሥነ-ምግባር መሠረት መሥራት። 9. የማዳቀል ውጤት መከታተል ከማዳቀል በኋላ የእንስሳውን የእርግዝና ሁኔታና የመራቢያ አፈጻጸም በተገቢው ጊዜ መከታተል። የማዳቀል ውጤት ዝቅተኛ ከሆነም ምክንያቱን በመለየት ተገቢውን የባለሙያ ምክር መጠየቅ። ዋናው መልዕክት ጥሩ አዳቃይ ቴክኒሻል ባለሙያ ማዳቀልን ብቻ የሚያውቅ ሳይሆን፣ የእንስሳት መራቢያ ሥርዓትን፣ የአባላዘር አያያዝን፣ የሆርሞን አጠቃቀምን፣ ንጽህናን፣ መዝገብ አያያዝንና የእንስሳት ደህንነትን በሙያዊ ደረጃ ማወቅ ያለበት ነው። 👉 ትክክለኛ የማዳቀል ሥራ = የተሻለ የእንስሳት ዝርያ + የተሻለ ምርታማነት + የአርቢው የተሻለ ገቢ። #Agriculture Agriculture Daily Post ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

የዶሮ በሽታዎች 1. ኒውካስትል (Newcastle Disease) – ገዳይ የሆነ የቫይረስ በሽታ ሲሆን የመተንፈሻ አካል ችግር እና ድንገተኛ ሞት ያስከትላል። 2. ኮክሲዲዮሲስ (Coccidiosis) – የተለመደ የአንጀት በሽታ ሲሆን ተቅማጥ እና ድክመትን ያስከትላል። 3. ፋውል ፖክስ (Fowl Pox) – በዶሮዎች ቆዳ እና አፍ ላይ እንደ ኪንታሮት ያሉ ቁስሎችን ያስከትላል። 4. ማሬክስ በሽታ (Marek’s Disease) – ሽባነትን እና እጢዎችን የሚያስከትል የቫይረስ በሽታ ነው። 5. ኢንፌክሽስ ብሮንካይተስ (Infectious Bronchitis) – የመተንፈሻ አካል በሽታ ሲሆን አተነፋፈስን እና የእንቁላል ምርትን በእጅጉ ይጎዳል። 6. የአእዋፍ ኢንፍሉዌንዛ (Avian Influenza) – በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ የሆነ የቫይረስ በሽታ ሲሆን መላውን የዶሮ መንጋ በፍጥነት ሊጨርስ ይችላል። 7. ፋውል ኮሌራ (Fowl Cholera) – ድንገተኛ ሞት እና የመገጣጠሚያዎች እብጠት የሚያስከትል የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ነው። 8. ጋምቦሮ (Gumboro - IBD) – በተለይም በወጣት ዶሮዎች ላይ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም የሚያዳክም በሽታ ነው። 9. ሳልሞኔሎሲስ (Salmonellosis) – የምግብ መፈጨት ስርዓትን የሚጎዳ የባክቴሪያ በሽታ ሲሆን ለሰው ልጆችም ሊተላለፍ ይችላል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#DebreMarkosUniversity በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የአንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የነበራችሁ ነባር የዋናው ግቢ እና የቡሬ ካምፓስ መደበኛ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም ብቻ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በ2019 ዓ.ም አዲስ በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ ተማሪዎች፣ በ2018 በዩኒቨርሲቲው ሪሚዲያል ስትታተሉ የነበራችሁና ፈተናውን ያለፋችሁ ተማሪዎች እና በ2019 አዲስ ለሪሚዲያል ፕሮግራም የምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ማስታወቂያ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#UoG ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛና ተከታታይ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመት እና በላይ) የ2019 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 20/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ፣ የማታ፣ የእረፍት ቀናት እና የሰርተፍኬት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁሉም የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች (መደበኛ እና የእረፍት ቀናት) ምዝገባ 👉 መስከረም 21 እና 22/2019 ዓ.ም የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ 👉 መስከረም 22 እና 23/2019 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ መሆኑ ተገልጿል። ትምህርት መስከረም 25/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#ጥቆማ   የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ሕክምና ኮሌጅ በአጠቃላይ ነርሲንግ BSc ፕሮግራም ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ እየተቀበለ ነው፡፡   ፈጠራ የታከለበት የማስተማር ዘዴ፣ ሲሙላሽን መሰረት ያደረገ፣ በቀጥታ የሚደረግ የክሊኒካዊ የሥራ ልምምድ እና ሌሎችንም ያከተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡   ለፕሮግራሙ የሚፈለጉ ተማሪዎች ብዛት 30 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 10 በመቶ ለአዳጊ ክልሎች የተመደበ መሆኑ ተመላክቷል፡፡   ለቅበላ የ12ኛ ክፍል ውጤት ● ለአዳጊ ክልሎች ለወንድ 400 ፣ ለሴት 375 ● ለሌሎች ክልሎች ለወንድ 425 ፣ ለሴት 400 ● የትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 70%   ለማመልከት 👇 https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement የማመልከቻ ጊዜው የሚጠናቀቀው 👇 መስከረም 08/2019 ዓ.ም (ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)   ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#DambiDolloUniversity ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ምዝገባ አድርጉ ተብሏል፡፡ በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲው ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ወደ ግቢ የምትገቡበት ቀን በቅርቡ እንደሚገለፅ ተመላክቷል፡፡ ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

#HaramayaUniversity ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች (የጤና ተማሪዎችን ጨምሮ) ለ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር የምዝገባ ጊዜን አሳውቋል። ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት 👇 ከመስከረም 21-24/2019 ዓ.ም በኦንላይን የመመዝገቢያ ጊዜ 👇 ከመስከረም 22-24/2019 ዓ.ም በአካል የምዝገባ ቀን 👇 መስከረም 25/2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል። ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ። ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት፣ በክልሉ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል። ሚኒስትሩ በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል ባለመቻላቸው ለቅሬታቸው መፍትሔ ለመጠየቅ በትምህርት ሚኒስቴር ግቢ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ጦርነትና ግጭትን በመሸሽ ከትግራይ ክልል የወጡ ተማሪዎች በሰላም የመኖርና የመማር መብት ያላቸው መሆኑን ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት አስገንዝበዋል። ተማሪዎቹ ትምህርታቸው ሳይስተጓጎል እንዲቀጥሉ ማድረግ ተገቢ መሆኑን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ ተማሪዎቹ በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን ገልፀዋል። በዚህም ተማሪዎች ለምዝገባ በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መምጣት ሳይጠበቅባቸው፤ ከዛሬ ማታ ጀምሮ ይፋ በሚደረግ የኦንላይን መተግበሪያን በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። በምዝገባው ወቅት ተማሪዎች ከዚህ በፊት ይማሩበት የነበረውን ዩኒቨርሲቲ፣ የትምህርት ዘመናቸውን እና የሚማሩበትን የትምህርት መስክ (field of study) በመግለጽ ባሉበት ቦታ ሆነው የዝውውር ፎርሙን በአጭር ግዜ እንዲሞሉ አሳስበዋል። #MoE ​👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇​https://t.me/drvetdvm Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/ #SHARE #Share #share

Vacancy Wolo University
+7
Vacancy Wolo University