Ethio DVM Association
Ir al canal en Telegram
This Chanel is created to share informations such as work vacancy and materials which are used to develop veterinary skills and knowledge. 👉ለማንቃት እንንቃ !!!
Mostrar más3 956
Suscriptores
+424 horas
+167 días
+2230 días
Archivo de publicaciones
#DebreTaborUniversity
በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06/2019 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
@tikvahuniversity
+1
Vacancy
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
VET JOB VACANCY
Hiring Organization (ቀጣሪ ድርጅት):- ክላሴክ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ሴት የእንስሳት ዶክተር ይፈልጋልከ እናም ዛሬውኑ በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል
Phone No:- 0928825536/0923039928
👇👇👇👇
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች አስተባባሪዎችን በመመደብ የትራንስፖርት አገልግሎት እገዛ ለተማሪዎቹ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጡት የስልክ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም እገዛ ማግኘት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል፡፡
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በተቋሙ እንዲከታተሉ የተመደቡ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።
@tikvahuniversity
#AdigratUniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር ትምህርታችሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የምትከታተሉ #ነባር_ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የመጀመሪያ ቀን ትምህርት ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።
@tikvahuniversity
VET JOB VACANCY
Hiring Organization:- ANAN AGRO INDUSTRY PLC
Are you a motivated candidate looking for a job opportunity in the livestock and dairy farming sector? This could be your chance!
Location:- Around Hawassa
Required Number : 4 Male Candidates
Relevant Fields:-
✅ Animal Science or related sciences
Contact on Telegram:- @Anan_agro
👇👇👇👇
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
ANTIBIOTIC FAILURE IN POULTRY
Why do antibiotics sometimes fail to cure poultry diseases?
Antibiotics do not work against every disease, and their failure does not always mean the drug is bad.
COMMON REASONS ARE:
1. WRONG DIAGNOSIS: The disease may be caused by a virus, parasite, or nutritional deficiency rather than bacteria.
2. ANTIBIOTIC RESISTANCE: Some bacteria develop resistance, making certain antibiotics ineffective.
3. WRONG ANTIBIOTIC:The drug may not be effective against the particular bacteria causing the infection.
4. INCORRECT ADMINISTRATION: Wrong dosage, timing or duration can affect treatment success.
5. POOR QUALITY MEDICATION: Improper storage, expired products or substandard medicines may affect effectiveness.
6. ADVANCED DISEASE: Treatment may begin too late, after severe damage has occurred.
7. POOR FARM MANAGEMENT: Inadequate ventilation, contaminated water and poor biosecurity can worsen disease problems.
Do not keep changing antibiotics whenever treatment fails. Consult a veterinarian to reassess the diagnosis and where appropriate, request laboratory testing to identify the organism and determine its antibiotic susceptibility.
#fypシ #fb #chicken #farmlife #fypシ゚viralシ #viralpost
#ArsiUniversity
በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ
● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (አዲስ እና ሪሚዲያል) በበቆጂ ካምፓስ
● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (አዲስ እና ሪሚዲያል) በዋናው ካምፓስ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
@tikvahuniversity
#JinkaUniversity
በ2019 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
በፍሬሽማን ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ እና ብርድ ልብስ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
@tikvahuniversity
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
#በሬ በማድለብ ውጤታማ ለመሆን ይህን ይከተሉ!
............
በሬ ማድለብ አዋጭ እና በአጭር ጊዜ (ብዙውን ጊዜ ከ90 እስከ 120 ቀናት) ትርፍ የሚያስገኝ የሥራ ዘርፍ ነው። ውጤታማ ለመሆን ግን ሳይንሳዊ እና ሥርዓታዊ ሂደትን መከተል ያስፈልጋል።
የበሬ ማድለብ ዋና ዋና የሂደት ደረጃዎች የሚከተሉት ናቸው፡
1. በሬ መረጣ (The Selection)
ለማድለብ የምንመርጠው በሬ የሥጋ ዝርያ ቢሆን ይመረጣል፣ ነገር ግን በአገራችን ነባራዊ ሁኔታ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት፡
-እድሜ፡ ከ2 እስከ 5 ዓመት ቢሆን ይመረጣል። ጥርሳቸው የረገፈ ወይም በጣም ያረጁ በሬዎች ለውጥ ለማምጣት ይቸገራሉ።
-አካላዊ ቅርጽ፡ ሰፊ ደረት፣ ረጅም አካል እና ትልቅ አጥንት ያላቸው በሬዎች ስጋ ለመያዝ ዝግጁ ናቸው።
-ጤንነት፡ አይኑ ብሩህ የሆነ፣ ቆዳው የሚያብረቀርቅና ንቁ የሆነ በሬ መምረጥ።
2. የጤና እንክብካቤ (Health & Deworming)
በሬው ወደ በረት እንደገባ ወዲያውኑ ወደ ምግብ መግባት የለበትም። መጀመሪያ የሚከተሉት መደረግ አለባቸው።
የውስጥ ጥገኛ ትላትል መድኃኒት፡ በሬው የሚበላው ምግብ ለሰውነቱ እንዲሆን የሆድ ትላትል መድኃኒት መስጠት ግዴታ ነው።
የውጭ ጥገኛ መከላከያ፡ ቅማል፣ ቁንጫና መዥገርን በፈሳሽ መድኃኒት ማጥፋት (ይህ በሬው እንዳይቆረቁረውና በሰላም እንዲያርፍ ይረዳዋል)።
ክትባት፡ በአካባቢው ለሚከሰቱ በሽታዎች (ለምሳሌ ጎርሳ) መከተብ።
3. የመኖ አቀራረብ (Feeding Strategy)
ማድለብ ማለት የኃይል ሰጪ እና የፕሮቲን ምግቦችን አቀናጅቶ መስጠት ማለት ነው። ምግቡ በሁለት ይከፈላል፡
-ደረቅ መኖ (Roughage) ድርቆሽ፣ የጤፍ ጭድ፣ የበቆሎ ገለባ ሆድ እንዲሞላና የምግብ መፈጨትን ለማገዝ።
-የተከማቸ መኖ (Concentrate) የኑግ ፋጉሎ፣ ስንዴ ፋንድያ፣ የበቆሎ ግሪት፣ ጨው በፍጥነት ስጋ እንዲገነባና እንዲወፍር።
የአመጋገብ ዘዴ፡ በቀን ውስጥ ቢያንስ 2-3 ጊዜ መመገብ። ንጹህ ውሃ ደግሞ በማንኛውም ሰዓት በበረት ውስጥ መኖር አለበት።
4. የበረት አያያዝ
-ቦታ፡ በሬው ብዙ እንዳይንቀሳቀስ ጠበብ ያለ ቢሆን ይመረጣል (ኃይል ለመቆጠብ)።
-ጽዳት፡ በረቱ ደረቅና ንጹህ መሆን አለበት። እርጥበት ካለ ለበሽታ ይጋለጣሉ።
-የፀሐይ ብርሃንና አየር፡ በቂ አየርና መጠነኛ ፀሐይ የሚያገኝበት መሆን አለበት።
5. ክትትልና ሽያጭ
-ክብደት መለካት፡ በየሁለት ሳምንቱ በሬው ለውጥ እያመጣ መሆኑን ማረጋገጥ።
-ጊዜ፡ ማድለብ ከ3-4 ወራት በላይ መቆየት የለበትም። ምክንያቱም ከዚያ በኋላ በሬው የሚበላው ምግብና የሚጨምረው ክብደት ስለማይመጣጠን ኪሳራ ሊያመጣ ይችላል።
-ገበያ፡ በዓላትንና የገበያ ሁኔታን አስልቶ ለሽያጭ ማቅረብ ‼️
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
FOWL POX IN CHICKENS
Fowl pox is a viral disease of chickens caused by the fowlpox virus. It spreads mainly through mosquito bites, infected birds and contaminated equipment.
COMMON SIGNS ARE:
1. Wart-like lesions and scabs on the comb, wattles and face
2. Lesions around the eyes
3. Reduced appetite
4. Poor growth and weakness
5. Drop in egg production
6. In severe cases, lesions can occur inside the mouth and throat, causing difficulty breathing or eating.
PREVENTION:
1. Vaccinate birds against fowl pox.
2. Control mosquitoes and other biting insects.
3. Keep the poultry house clean and dry.
4. Isolate affected birds where possible.
5. Avoid introducing infected birds into the flock.
TREATMENT:
Professionally, there is no specific antiviral cure for fowl pox. Treatment is mainly supportive and focuses on preventing secondary bacterial infections and managing the affected bird.
However, you can try this traditional herbal method using miracle leaf.
Place the miracle leaf a little above the fire to soften it and help release its juice. Then squeeze out the juice and apply it to the affected areas of the chicken.
👇 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን! 👇https://t.me/drvetdvm
Facebook 👉https://www.facebook.com/share/17k5tY1dLR/
#SHARE #Share #share
👉የመኖ አይነት👉የእንቁላል ጣይ መኖ (ከ17 ሳምንት ጀምሮ) 💯
👉የቄብ መኖ (ከ11-16 ሳምንት)
👉የእንቁላል ጣይ አሳዳጊ መኖ (ከ5-10 ሳምንት)
👉የ እንቁላል ጣይ ጫጩት መኖ (ከ1 ቀን እስከ 4 ሳምንት)
👉የስጋ ዶሮ ጀማሪ መኖ
👉 ዶሮ ኣሳዳጊ መኖ
👉የስጋ ዶሮ ጨራሽ መኖ
👉የ ወተት ላም መኖ
👉የፍየል እና በግ መኖ
👉የስጋ ከብት ማደለብያ መኖ
👉የግመል መኖ
#MekelleUniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ለተመደቡ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜን ወደፊት እንደሚያሳውቅ ገልጿል።
በሌላ በኩል የሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ረቡዕ ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
@tikvahuniversity
#RayaUniversity
ራያ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች እንዲሁም የቦርዲንግና ስቴም መርሐግብር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመግቢያ እና የምዝገባ ሒደት ጥቅምት 17 እና 18/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል።
@tikvahuniversity
በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት
በ2019 ዓ.ም ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን) የምዝገባ ጊዜ ቀድሞ በተገለፀው ጥቅምት 02 እና 03/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
በተገለጹት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ትምህርት ማስረጃዎችን መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ካምፓስ ከመምጣታችሁ በፊት
በ https://forms.cloud.microsoft/r/SzXVPsKU9x አማካኝነት በጊዚያዊነት መመዝገብ ይኖርባችኋል ተብሏል።
@tikvahuniversity
ዶ/ር በሪሁ ገብረኪዳን የኢትዮጵያ እንስሳት ሐኪሞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
የኢትዮጵያ እንስሳት ሐኪሞች ማህበር ቦርድ ዶ/ር በሪሁ ገብረኪዳንን የማህበሩ አዲስ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል።
እንኳን ደስ አላችሁ! ዶ/ር በሪሁ ገብረኪዳን የኢትዮጵያ እንስሳት ሐኪሞች ማህበርን በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ መመረጣቸው ለማህበሩና ለሙያው መልካም ዜና ነው።
ዶ/ር በሪሁ በመላው አገሪቱ የሚገኙ የእንስሳት ሐኪሞችን የሚወክለውንና የእንስሳት ጤናን ለማሳደግ፣ ሙያውን ለማጠናከር እንዲሁም የኢትዮጵያን የእንስሳት ሀብት ዘርፍ ለመደገፍ የሚሠራውን ማህበር ይመራሉ።
Dr. Berihu Gebrekidan Appointed President of the Ethiopian Veterinary Association.
The board of the Ethiopian Veterinary Association has appointed Dr. Berihu Gebrekidan as the association's new president.
Dr. Berihu will lead the association, which represents veterinary professionals across the country and works to advance animal health, strengthen the profession, and support Ethiopia's livestock sector.
#MekdelaAmbaUniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ)
● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID)፣
● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity
#WolloUniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 14 እና 15/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ፣
● ስማችሁ በ A እና K የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እና አይነ ስውራን ተማሪዎች በደሴ ግቢ፣
● ሌሎች የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ።
@tikvahuniversity
