uz
Feedback
Ethio Universities Digital Network-EUDN

Ethio Universities Digital Network-EUDN

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል ሁሉንም ትምህርታዊ ጉዳዮች በአንድ ላይ ያገኛሉ ✅ከሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች ✅ከት/ሚኒስቴር ወቅታዊ መረጃዎች ✅የት/ት እድሎችን ✅ለ12ኞች እና ለአዲስ ግቢ ገቢ ተማሪዎች መረጃዎችን ✅Exit መረጃ ✅ለተመራቂያን እና ለሁሉም የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ♦️ሌሎችንም ፈጣን እና ጠቃሚ ጉዳዮች 👉ለጥቆማ እና Promotion👇👇 @EthioTag_Bot

Ko'proq ko'rsatish
6 248
Obunachilar
+324 soatlar
+187 kun
+10430 kun
Postlar arxiv
በዝህ አመት ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ትምርታዊ ቻናሎች

ለRemedial ተማርዎች ተብለው የተከፈቱ ቻናሎች

የ2019 የRemedial ዩንቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆኗል በነዝህ ቻናሎች ማየት ትችላላቹ 👇

ምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመ
+1
ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

☑️ ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 በነዝህ ቻናሎች መግኘት ትችላላቹ👇

ተማርዎች አሁን ምን ያስፈልጋቹሃል?

Are You Struggling? Remedial or Freshman?

Did You Use Online Resources for Study?

Which Spelling is correct?

Which country Scholarship Is  Best?

Ethio Universities Digital Network-EUDN - Telegram kanali @ethiouniversitydigital statistikasi va tahlili