Ethio Universities Digital Network-EUDN
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል ሁሉንም ትምህርታዊ ጉዳዮች በአንድ ላይ ያገኛሉ ✅ከሁሉንም ዩኒቨርስቲዎች የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች ✅ከት/ሚኒስቴር ወቅታዊ መረጃዎች ✅የት/ት እድሎችን ✅ለ12ኞች እና ለአዲስ ግቢ ገቢ ተማሪዎች መረጃዎችን ✅Exit መረጃ ✅ለተመራቂያን እና ለሁሉም የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ♦️ሌሎችንም ፈጣን እና ጠቃሚ ጉዳዮች 👉ለጥቆማ እና Promotion👇👇 @EthioTag_Bot
إظهار المزيد6 236
المشتركون
+324 ساعات
+187 أيام
+10430 أيام
أرشيف المشاركات
ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
☑️ ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 በነዝህ ቻናሎች መግኘት ትችላላቹ👇
