uz
Feedback
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ቻናል ስለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዓት መረጃ የሚያገኙበት ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። "The Best Manchester City Telegram Channel in Ethiopia." 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Yatis_Wave

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ analitikasi

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ (@manchestercity_ethiopia) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 196 519 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 184-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 99-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 196 519 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 2 649 ga, so‘nggi 24 soatda esa 546 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.56% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.66% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 106 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 297 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 27 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ይህ ቻናል ስለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዓት መረጃ የሚያገኙበት ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። "The Best Manchester City Telegram Channel in Ethiopia." 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Yatis_Wave

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

Buy Ad
196 519
Obunachilar
+54624 soatlar
+1 2977 kunlar
+2 64930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '26
+5 161
5 kanalda
Iyul '26
+6 240
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+3 272
2 kanalda
Get PRO
May '26
+3 451
6 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+2 733
4 kanalda
Get PRO
Mart '26
+3 107
5 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+3 409
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+5 562
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+4 928
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+6 083
4 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+7 708
8 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+9 352
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+9 979
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+8 356
11 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+9 795
4 kanalda
Get PRO
May '25
+10 368
5 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+11 723
6 kanalda
Get PRO
Mart '25
+10 188
3 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+9 849
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+13 837
6 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+14 478
6 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+10 795
5 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+11 449
4 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+16 235
4 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+19 948
32 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+24 452
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+13 639
6 kanalda
Get PRO
May '24
+12 209
17 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+5 695
5 kanalda
Get PRO
Mart '24
+6 387
29 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+5 639
15 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+4 592
8 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+4 627
19 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+3 395
56 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+2 484
41 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+2 783
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
26 Avgust+436
25 Avgust+546
24 Avgust+475
23 Avgust+162
22 Avgust+157
21 Avgust+522
20 Avgust+168
19 Avgust+37
18 Avgust+312
17 Avgust+299
16 Avgust0
15 Avgust+272
14 Avgust0
13 Avgust0
12 Avgust+380
11 Avgust+24
10 Avgust+218
09 Avgust0
08 Avgust+38
07 Avgust+168
06 Avgust+22
05 Avgust+217
04 Avgust+299
03 Avgust+328
02 Avgust0
01 Avgust+81
Kanal postlari
2
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ?
160
3
🚨ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
🚨ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
182
4
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇
333
5
አዩቢ🗣 “KDBን የሚወድ ማንኛውም ሰው በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። 🥹🩵”
አዩቢ🗣 “KDBን የሚወድ ማንኛውም ሰው በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። 🥹🩵”
656
6
ተማሪ ነህ 🤗
279
7
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
318
8
ሰበር ዜና ‼️ የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0 htt
ሰበር ዜና ‼️ የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0
258
9
ምንም ቢሆን ይሄንን የመሰለ ተጫዋች የመለመሉልን አርሰናልን ማመስገን አለብን🫡 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
ምንም ቢሆን ይሄንን የመሰለ ተጫዋች የመለመሉልን አርሰናልን ማመስገን አለብን🫡 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
676
10
ፕሪሚየር ሊግ ለዚህ ጥምረት ዝግጁ አይመስለኝም 😂 🔥 የክለባችን አዲሱ የአማካይ ክፍል ! 💙🔵 ኤሊዮት አንደርሰን ✅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ⏳ አዩብ ቡዋዲ ✅ የክለባችን የአማካይ ክፍል የወደፊት ጉ
ፕሪሚየር ሊግ ለዚህ ጥምረት ዝግጁ አይመስለኝም 😂 🔥 የክለባችን አዲሱ የአማካይ ክፍል ! 💙🔵 ኤሊዮት አንደርሰን ✅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ⏳ አዩብ ቡዋዲ ✅ የክለባችን የአማካይ ክፍል የወደፊት ጉዞ በጣም አስደሳች እየሆነ ነው! 🥶💫 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
814
11
ዛሬ ብዙ የደስታ ዜና እየስማነው ለዛሬው ዜና 500+❤️ ይግባ
816
12
“ኬቨን ዴ ብሩይንን ማየት በጣም እወድ ነበር፤ እንዲሁም ያያ ቱሬንም! በወቅቱ ትንሽ ወጣት ነበርኩ፣ ግን ብዙ ቪዲዮዎችን አይቼዋለሁ። እንደ ሮድሪ ያሉ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች ወደ ማንችስተር ሲቲ መጥ
“ኬቨን ዴ ብሩይንን ማየት በጣም እወድ ነበር፤ እንዲሁም ያያ ቱሬንም! በወቅቱ ትንሽ ወጣት ነበርኩ፣ ግን ብዙ ቪዲዮዎችን አይቼዋለሁ። እንደ ሮድሪ ያሉ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች ወደ ማንችስተር ሲቲ መጥተዋል... በሲቲ የተመለከትኳቸውን ተጫዋቾች ሁሉ ልነግርህ አልችልም፤ በጣም ብዙ ናቸው!”
829
13
🗣 "ህልሜ እውን ሆኗል"! 🗣 አዩብ ቡአዲ @ManchesterCity_Ethiopia
🗣 "ህልሜ እውን ሆኗል"! 🗣 አዩብ ቡአዲ @ManchesterCity_Ethiopia
787
14
ወደ ታላቋ ማንችስተር እንኳን በሰላም መጣህ። ስኬታማ አመታትን እንመኝልሀለን አዮብ። Make warm welcome to Moroccan international🌍 @ManchesterCity_Ethiopia+4
ወደ ታላቋ ማንችስተር እንኳን በሰላም መጣህ። ስኬታማ አመታትን እንመኝልሀለን አዮብ። Make warm welcome to Moroccan international🌍 @ManchesterCity_Ethiopia
792
15
ኤንዞ ፈርናንዴዝ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየዉን በአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ከማንቸስተር ሲቲን ጋራ ተስማምቷል ። [ Krrish FT]
ኤንዞ ፈርናንዴዝ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየዉን በአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ከማንቸስተር ሲቲን ጋራ ተስማምቷል ። [ Krrish FT]
768
16
🚨 አዩብ ቡዋዲ፦ “እኔ ለቡድኑ የምጫወት ተጫዋች ነኝ። በጣም ቡድናዊ ተጫዋች ነኝ። የቡድን አጋሬን በተቻለ መጠን ጥሩ ቦታ ላይ ለማድረስ እሞክራለሁ፣ እናም ለቡድኑ ሁልጊዜ ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ። በጣም አስፈላጊው ነገር ቡድኑን ሚዛናዊ ለማድረግ መሞከርና የቡድን አጋሮቼን መርዳት ነው። እንደ ቁጥር 6 አማካይ ተጫዋች በአንድ የውድድር ዘመን 20 ጎሎችን እንደማትቆጥር እናውቃለን፤ ሊከሰት ይችላል፣ ግን በጣም አልፎ አልፎ ነው። ስለዚህ ቡድኑን ሚዛናዊ ማድረግ፣ ለቡድኑ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ እና የተሰጠኝን ሚና በትክክል መወጣት አለብህ...”
749
17
አዩብ ቡዋዲ፦ “ያለ ቤተሰቦቼ ዛሬ እዚህ መድረስ አልችልም ነበር፤ ስለዚህ ከጎኔ ስላሏቸው በጣም ደስተኛ ነኝ። እግር ኳስ የምጫወተውም ለዚህ ነው—ቤተሰቦቼን እንዲኮሩብኝ ለማድረግ። በጣም አስፈላጊው ነገር ሚዛንን መጠበቅ ይመስለኛል። ቤተሰቦቼና ወላጆቼ ሁልጊዜ ስለ እግር ኳስ ብቻ አይደሉም። የሚያስተምሩኝ እሴቶች ናቸው እና እነዚህን መጠበቅ አስፈላጊ ነው። ከሁሉም ሰው ጋር እንደተለመደው ተመሳሳይ ሰው መሆን፣ ሁሉንም ሰው ማክበር፣ ራሴን መሆን፣ እና በቃ ህይወትን ለመደሰት መሞከር አለብን...”
724
18
አዩብ ቡአዲ በማንችስተር ሲቲ 32 ቁጥር ማልያ ይለብሳል ! የታለ አቀባበል! @ManchesterCity_Ethiopia
አዩብ ቡአዲ በማንችስተር ሲቲ 32 ቁጥር ማልያ ይለብሳል ! የታለ አቀባበል! @ManchesterCity_Ethiopia
691
19
በሲቲ ቤት እስከ 2031 የሚያቆየውን የ5 አመት ኮንትራት ፈርሟል
684
20
🚨 ሁጎ ቪያና ስለ አዩብ ቡዋዲ፦ “የአዩብ ቡዋዲ እምቅ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ነው፤ ከፍተኛ ደረጃ ያለው አማካይ ተጫዋች ሊኖረው የሚገባው ሁሉንም ችሎታ የታጠቀ ተጫዋች ነው። ገና 18 ዓመቱ ላይ ቢሆ
🚨 ሁጎ ቪያና ስለ አዩብ ቡዋዲ፦ “የአዩብ ቡዋዲ እምቅ ችሎታ እጅግ ከፍተኛ ነው፤ ከፍተኛ ደረጃ ያለው አማካይ ተጫዋች ሊኖረው የሚገባው ሁሉንም ችሎታ የታጠቀ ተጫዋች ነው። ገና 18 ዓመቱ ላይ ቢሆንም፣ አስደናቂ የእግር ኳስ ግንዛቤ አለው። እናም በኤንዞ መመሪያ ስር ይህ ችሎታው ይበልጥ እየተሻሻለ ይሄዳል።”
688