cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya15Амхара15Sport108
Advertising posts
232 540Obunachilar
-21724 soatlar
+1 3517 kunlar
+6 57630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

👍 33🏆 9 5
ኖቲንግሀም ፎረስቶች በትናንትናው ጨዋታ ያባከኗቸው ኳሶች 🤯 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
💔 36👍 12🤣 5🔥 2👏 1😁 1
ሬያል ማድሪድ ከባየር ሙኒክ ጋር በአልያንዝ አሬና ያለው ሪከርድ • 13 ጨዋታ • 3 ድል • 9 ሽንፈት • 1 አቻ • 18 ጎል አስቆጠረ • 26 ጎል ተቆጠረበት • 1 መረቡን ሳያስደፍር ወጣ Once again @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 20 3🔥 1
ባለፈው ሳምንት በደርቢ ዴላ ማዶኒያ ዴንዝል ዳምፍሪስ ከቲዮ ኸርናንዴዝ ጋር ትልቅ ግጭት ውስጥ በመግባታቸው ሁለቱም በቀይ ካርድ ከጨዋታው መሰናበት ችለው ነበረ። ዴንስል ዳምፍሪስ ኢንተር ሚላን የጣልያን ሻምፒዮን መሆናቸውን በከተማዋ ላይ በሚያከብሩበት ወቅት ቲዮ ኸርናንዴዝን እንደ ውሻው የሚያሳይ ምስል ከደጋፊው በመቀበል ከፍ አርጎ አውለብልቦታል። 🥶 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
😱 17🤣 8👍 5🤬 4
ፒኤስጂ ዘንድሮ በልዊስ ኤነሪኬ: 🏆 የሊግ ኧ ሻምፕዮኖች 🏆 የፈረንሳፕ ሱፐር ካፕ ሻምፕዮኖች ⏳ የሻምፕዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች ⏳ የኮፕ ደ ፍራንስ ፍፃሜ ተፋላሚዎች Quadruple loading? 👀 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 39
ነገ ምሽት ባየርን ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሙኒክ 6 ተጫዋቾችን ያጣል ❌ 1. ግናብሪ 2. ኮማን 3. ቦውና ሳር 4. ሳኔ 5. ኡፓመካኖ 6. ሳቻ ቦይ ማድሪድ 3 ተጫዋቾችን ያጣል ❌ 1. አላባ 2. ኮርቷ 3. ካርቫሀል
Hammasini ko'rsatish...
👍 19😢 7 2🔥 1🥰 1
ኪልያን ምባፔ በ 25 ዓመቱ ሊግ ኧ - 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሊግ ካፕ - 🏆🏆 የአለም ዋንጫ - 🏆 ኔሽንስ ሊግ - 🏆 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
🔥 22👍 5
ቶተንሀም እና አስቶንቪላ ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ ሊቨርፑል በ2024/25 የውድድር ዘመን ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። Back were they belong !🔥 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
32👍 6😁 2
ብራይተን በወርሀ ሚያዝያ 1 ጎል ብቻ ነው ያስቆጠሩት እሱም ከበርንሊ ጋር የተቆጠረ ጎል ነው 🙃 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 16😁 5💔 3 2
በ2024 ብዙ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የቻሉ ተጫዋቾች : 14 - ኬቨን ዲብሮይና 12 11 10 09 08 07 - ሮድሪ , ኮል ፓልመር KDB 💫 @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
25👍 6🔥 1