uz
Feedback
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ቻናል ስለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዓት መረጃ የሚያገኙበት ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። "The Best Manchester City Telegram Channel in Ethiopia." 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Yatis_Wave

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ analitikasi

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ (@manchestercity_ethiopia) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 196 519 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 184-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 99-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 196 519 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 2 649 ga, so‘nggi 24 soatda esa 546 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.56% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.66% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 106 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 297 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 27 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ይህ ቻናል ስለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዓት መረጃ የሚያገኙበት ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። "The Best Manchester City Telegram Channel in Ethiopia." 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Yatis_Wave

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

Buy Ad
196 519
Obunachilar
+54624 soatlar
+1 2977 kunlar
+2 64930 kunlar
Postlar arxiv
ማንችስተር ሲቲ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት በተጫዋች ሽያጭ በጠቅላላ 336 ሚሊዮን ፓዉንድ አግኝቷል። @ManchesterCity_Ethiopia
ማንችስተር ሲቲ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት በተጫዋች ሽያጭ በጠቅላላ 336 ሚሊዮን ፓዉንድ አግኝቷል። @ManchesterCity_Ethiopia

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ማንቸስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ በቅርቡ ሰዓት ዉስጥ ለቼልሲ ይደርሳል። - Sami mokbel
ማንቸስተር ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ያቀረበው ጥያቄ በቅርቡ ሰዓት ዉስጥ ለቼልሲ ይደርሳል። - Sami mokbel

ቡአዲ 🔥🔥🔥 @ManchesterCity_Ethiopia
+4
ቡአዲ 🔥🔥🔥 @ManchesterCity_Ethiopia

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ?

Repost from N/a
🚨ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
🚨ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇

አዩቢ🗣 “KDBን የሚወድ ማንኛውም ሰው በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። 🥹🩵”
አዩቢ🗣 “KDBን የሚወድ ማንኛውም ሰው በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። 🥹🩵”

ተማሪ ነህ 🤗

🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌐 ሰበር ዜና 🌐 ✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍 👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ሰበር ዜና ‼️ የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0 htt
ሰበር ዜና ‼️ የ12ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል ‼️ ውጤታችሁን የትምህርት ሚኒስቴር ገፅን በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ።👇👇👇 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0

ምንም ቢሆን ይሄንን የመሰለ ተጫዋች የመለመሉልን አርሰናልን ማመስገን አለብን🫡 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
ምንም ቢሆን ይሄንን የመሰለ ተጫዋች የመለመሉልን አርሰናልን ማመስገን አለብን🫡 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia

ፕሪሚየር ሊግ ለዚህ ጥምረት ዝግጁ አይመስለኝም 😂 🔥 የክለባችን አዲሱ የአማካይ ክፍል ! 💙🔵 ኤሊዮት አንደርሰን ✅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ⏳ አዩብ ቡዋዲ ✅ የክለባችን የአማካይ ክፍል የወደፊት ጉ
ፕሪሚየር ሊግ ለዚህ ጥምረት ዝግጁ አይመስለኝም 😂 🔥 የክለባችን አዲሱ የአማካይ ክፍል ! 💙🔵 ኤሊዮት አንደርሰን ✅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ⏳ አዩብ ቡዋዲ ✅ የክለባችን የአማካይ ክፍል የወደፊት ጉዞ በጣም አስደሳች እየሆነ ነው! 🥶💫 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia

ዛሬ ብዙ የደስታ ዜና እየስማነው ለዛሬው ዜና 500+❤️ ይግባ

“ኬቨን ዴ ብሩይንን ማየት በጣም እወድ ነበር፤ እንዲሁም ያያ ቱሬንም! በወቅቱ ትንሽ ወጣት ነበርኩ፣ ግን ብዙ ቪዲዮዎችን አይቼዋለሁ። እንደ ሮድሪ ያሉ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች ወደ ማንችስተር ሲቲ መጥ
“ኬቨን ዴ ብሩይንን ማየት በጣም እወድ ነበር፤ እንዲሁም ያያ ቱሬንም! በወቅቱ ትንሽ ወጣት ነበርኩ፣ ግን ብዙ ቪዲዮዎችን አይቼዋለሁ። እንደ ሮድሪ ያሉ ብዙ ታላላቅ ተጫዋቾች ወደ ማንችስተር ሲቲ መጥተዋል... በሲቲ የተመለከትኳቸውን ተጫዋቾች ሁሉ ልነግርህ አልችልም፤ በጣም ብዙ ናቸው!”

🗣 "ህልሜ እውን ሆኗል"! 🗣 አዩብ ቡአዲ @ManchesterCity_Ethiopia
🗣 "ህልሜ እውን ሆኗል"! 🗣 አዩብ ቡአዲ @ManchesterCity_Ethiopia

ወደ ታላቋ ማንችስተር እንኳን በሰላም መጣህ። ስኬታማ አመታትን እንመኝልሀለን አዮብ። Make warm welcome to Moroccan international🌍 @ManchesterCity_Ethiopia
+4
ወደ ታላቋ ማንችስተር እንኳን በሰላም መጣህ። ስኬታማ አመታትን እንመኝልሀለን አዮብ። Make warm welcome to Moroccan international🌍 @ManchesterCity_Ethiopia

ኤንዞ ፈርናንዴዝ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየዉን በአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ከማንቸስተር ሲቲን ጋራ ተስማምቷል ። [ Krrish FT]
ኤንዞ ፈርናንዴዝ እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚያቆየዉን በአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ከማንቸስተር ሲቲን ጋራ ተስማምቷል ። [ Krrish FT]

🚨 አዩብ ቡዋዲ፦ “እኔ ለቡድኑ የምጫወት ተጫዋች ነኝ። በጣም ቡድናዊ ተጫዋች ነኝ። የቡድን አጋሬን በተቻለ መጠን ጥሩ ቦታ ላይ ለማድረስ እሞክራለሁ፣ እናም ለቡድኑ ሁልጊዜ ሁሉንም ነገር እሰጣለሁ። በጣም አስፈላጊው ነገር ቡድኑን ሚዛናዊ ለማድረግ መሞከርና የቡድን አጋሮቼን መርዳት ነው። እንደ ቁጥር 6 አማካይ ተጫዋች በአንድ የውድድር ዘመን 20 ጎሎችን እንደማትቆጥር እናውቃለን፤ ሊከሰት ይችላል፣ ግን በጣም አልፎ አልፎ ነው። ስለዚህ ቡድኑን ሚዛናዊ ማድረግ፣ ለቡድኑ የሚቻለውን ሁሉ ማድረግ እና የተሰጠኝን ሚና በትክክል መወጣት አለብህ...”