cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Advanced Educational Consulting Ethiopia

Certified Educational Consultants

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 897
Obunachilar
-224 soatlar
-137 kunlar
-6630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Photo unavailableShow in Telegram
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል። Via @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
😢 6
Photo unavailableShow in Telegram
👉 የዚህ ዙር ትምህር ሚያዚያ 15, 2016 ይጀመራል! 👉 ቦታ ሲሞላ ወደ ቀጣይ ዙር እስኪሞላ ይጠብቃሉ! 👉 ምጁሎችንና ሞዴል ጥያቄዎችን ያገኛሉ! 👉 ለኦንላየን መለማመጃ ፈተናዎች 50% ቅናሽ ያገኛሉ!
Hammasini ko'rsatish...
7
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ መራዘሙን አስታወቀ። በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ መጠቀሱ የሚታወሰ ነው። ይሁን እንጂ ትምህርት ሚኒስቴር በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ገልጿል። ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል ፦ https://t.me/tikvahethiopia/84290?single @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Tikvah-University
Photo unavailableShow in Telegram
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና በጥር ወር መጨረሻ ይሰጣል። ፈተናውን ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም ለመስጠት መታቀዱን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ በዚህም ሁሉም ፈተናውን የሚሰጡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከነገ ጥር 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ የቁልፍ ብቃት መለኪያ (Core Competency) ቲቶሪያል፣ የኮምፒውተር ስልጠና እና የሙከራ ፈተና (Mock Exam) መስጠት እንደሚጀምሩ ይጠበቃል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ExitExam 📌ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 📌ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተናን ድጋሚ የሚወስዱ ተፈታኞችን ይመለከታል፤ በ2015 የትምህርት ዘመን በሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ተግባራዊ መደረጉ ይታወቃል፡፡በተሰጡት ፈተናዎች የማለፊያ ነጥብ #ያላገኙ ተፈታኞች በጥር ወር መጨረሻ ላይ ለዳግም ፈተና እንዲቀመጡ ታቅዷል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ ተፈታኞች በተቋማት እየኖሩ ስላልሆነ ተገቢውን ዝግጅት ለማድረግ እየተቸገሩ መሆኑን በተለያዩ መንገዶች ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ይገልፃሉ፡፡ በመሆኑም ተቋሞቻችሁ በሚችሉት መንገድ ተፈታኞቹ #ቤተመጽሐፍት መጠቀም እንዲችሉ አስፈላጊው ሁሉ ትብብር እንዲያደርጉላቸው እንጠይቃለን፡፡ [ትምህርት ሚኒስቴር] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 7🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች 🌟 🔔 ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ Mock እና Model  Exam በ Online ይለማመዱ! አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦ ➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣ ➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣ ➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ  የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣ ➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ➭ ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ፣ ➭ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ የያዘ፣ ➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ! ለሙሉ መረጃው፡- ➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣ ➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ #AdvancedEducationalConsultingCenter
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 1
elts.com.et የአጠቃቀም መመሪያ
Hammasini ko'rsatish...