ግጥም
Kanalga Telegram’da o‘tish
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
Ko'proq ko'rsatish4 833
Obunachilar
+624 soatlar
+677 kunlar
+20630 kunlar
Postlar arxiv
4 834
አሁን በዚህ ዘመን ቢመጣ አምላካችን
መልስ ይሆነን ይሆን የትኛው ስራችን?
የግፋችን ባህር ሞልቶ በደላችን
እንዲሁ እንደከፋን አትምጣ ጌታችን
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
4 834
ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው
🤳 ✍ 👌
SHARE COMMENT REACT
በማድረግ አበረታቱኝ ቶሎ ቶሎ ፖስት
አደርጋለሁ
#I_LOVE_YOU_ALL🫶
4 834
ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው
🤳 ✍ 👌
SHARE COMMENT REACT
በማድረግ አበረታቱኝ ቶሎ ቶሎ ፖስት አደርጋለሁ
#I_LOVE_YOU_ALL🫶
4 834
#ንከስ_ንከስ_አለኝ
ለከንፈርሽ ዘወትር የሚወጣው ወጪ
ከሰርጉ በለጠ ምን ነበር ባትመጪ?
አልልም ደፍሬ እንኳንም የመጣሽ
ለእኔም ይደርሰኛል አጥብቄ ስስምሽ
ያወጣሁት ወጪ ትዝ ትዝ እያለኝ
ከመሳም ባሻገር ንከስ ንከስ አለኝ
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
#ችክ_አትበልበት
ስትወደው ከጠላህ
ስትነግረዉ ካልሰማህ
ስትሰጠዉ ፊትህን
ከሰጠህ ጀርባዉን
ፍፁም ካልተረዳዉ አስተሳሰብህን
ችክ አትበልበት አትለማመጠው
ወዳጅ አይሆንህም በግድ ያስጠጋኸው
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
#ነገሽን_ስሪበት
ነገ ከሚረግፈው ከዛሬው ውበትሽ
ይዋል ተቀንሶ ለመቃብር ስምሽ
ተግባርሽ በበጎ ዘወትር እንዲጠራ
ውበትሽ ዛሬ ላይ የነገን ስም ይስራ
ተዋቢ ግድየለም መልክሽ ይመርበት
ከዛሬው ቀንሰሽ ነገሽን ስሪበት።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
አመለጠኝ ያልኩት የማይበጀኝ ነበር
ለካስ ለዚህ ነበር ተው ያልከኝ እግዚአብሔር
አብዝቼ ፈልጌ ያጣሁት የራቀኝ
መጥፊያዬ ቢሆን ነው ጌታ የነፈገኝ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
#ሰው_ከመሆን_አንሶ !!!
ጠዋት የገቡት ቃል ማታ እየፈረሰ
በወዳጁ ክህደት ስንቱ እያለቀሰ
መተማመን ጠፍቶ
መገፋፋት በዝቶ
ገንዘብ ጣኦት ሆኖ ልብን እየገዛ
ሰውነት ተናቀ እረክሶ እንደዋዛ ።
የእግዚአብሔርን ዋጋ ለቄሳር ለግሶ
የዘር ዛር ያነግሣል ሰው ከመሆን አንሶ ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
ሰዎች ይሄን ቻናል እስካሁን ባለማሳየቴ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ደሞ እናንተም ይሄን የመሰለ የDraw Fixed Betting ሚለቀቅበት ቻናል ከሌላቹ ቤቲንግ አቆርጡም ማለት ነው እኔን እራሱ አስደመመኝ ደሞ በነፃ ነው ሁሉም ነገር FREE ሚያጫውት ብቸኛው Source ነው እዛ ገብቶ ዝም ብሎ መብላት ነው join በማለት ቤቲንግን እንደ Business ይጠቀሙ !!
4 834
ቤተሰብ እንዴት ናችሁ?
በ 1 Task 25 Birr መስራት የሚፈልግ
5 preparatory Level And Above Level ተማሪ እፈልጋለሁ
❗️Remember ❗️:- በቀን 20 ብትሰሩ 500 Birr ማለት ነው
"ስኬት ከትንሽ ይጀምራል"
የመስራት ፋላጎቱ ያላችሁ አናግሩኝ
phone 📞 0924169863
Telegram:-@Special_waver
4 834
#የነጠፈ_ብዕር
ብዕር ወዙን አጥቶ ቀለሙ ነጠፈ
ጥበብ ማማጥ ትቶ በዘር ተለከፈ
ቅኔን አፍልቅ ቢሉት ደም እየሰበከ
ከመንደር ሳይወጣ ግፍ እየታከከ
ወረቀቱን ሁሉ በክሎ ጨረሰው
ባለቅኔ መጥቶ እንዳይጠቀመው
የነጠፈ ብዕር ድርቀት ያደረቀው
ቢጽፍ አያምርበት ጽፎ መደለዝ ነው።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
#እየመጣዉ_ነበር
በቀጠሮ ሰአት ከነገርኩሽ ቦታ🕙
በርሬ እየመጣዉ እንዳትቆሚ ላፍታ🏃♂️
አበባ ባንድ እጄ ቀለበት በኪሴ🌹💍
ሽቅርቅር ብዬ ከእግር እስከ ራሴ🕺
እየመጣዉ ነበር እያልኩ ፈራ ተባ
ቀለበቱ ይቅደም ወይንስ የእጄ አበባ
እያልኩኝ ለራሴ ባሳብ ስብሰለሰል
ካንዱ ወዳንዱ ሳሎጣ ሳማሰል
ድንገት አረረና የሀሳቡ ፍሬ
ከቀልቤ እርቄበት እየመራኝ እግሬ
ካሳቤ ስወጣ ከተዘፈኩበት
መሀል አስፓልት ነዉ ለካ የቆምኩበት
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 834
#የቴሌግራም ፕሪሚየም በጣም ተወዷል ይሄ ግን ምርጥ ቦት ነው አትሞኙ አይሰራም ብላቹ።
ሰዎች ቶሎ በዚ ሊንክ ገብታቹ ሶስቱን ቻናል ብቻ ተቀላቅላቹ ቴሌግራም ፕሪሚየም ውሰዱ እውነቴን ነው እየቀለድኩ አይደለም እንዳያመልጣቹ።
ሊንኩ
👇👇👇👇
https://t.me/TgPremiumRoBot?start=Bot16703940
ጊዜው ከማለፉ በፊት ተጠቀሙበት ❤️
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
