ch
Feedback
ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
4 823
订阅者
+324 小时
+557
+23030
帖子存档
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇

ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው 🤳 ✍ 👌 SHARE COMMENT REACT በማድረግ አበረታቱኝ ቶሎ ቶሎ ፖስት አደርጋለሁ #I_LOVE_YOU_ALL🫶

ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናዬ ከልብ ነው 🤳 ✍ 👌 SHARE COMMENT REACT በማድረግ አበረታቱኝ ቶሎ ቶሎ ፖስት አደርጋለሁ #I_LOVE_YOU_ALL🫶

#ንከስ_ንከስ_አለኝ ለከንፈርሽ ዘወትር የሚወጣው ወጪ ከሰርጉ በለጠ ምን ነበር ባትመጪ? አልልም ደፍሬ እንኳንም የመጣሽ ለእኔም ይደርሰኛል አጥብቄ ስስምሽ ያወጣሁት ወጪ ትዝ ትዝ እያለኝ ከመሳም ባሻገር ንከስ ንከስ አለኝ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ዛሬ ላይ ፈገግታ ወርቅ ሆኖ ቢወደድ ዞረን እንስቃለን በመጣነው መንገድ ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ችክ_አትበልበት ስትወደው ከጠላህ ስትነግረዉ ካልሰማህ ስትሰጠዉ ፊትህን ከሰጠህ ጀርባዉን ፍፁም ካልተረዳዉ አስተሳሰብህን ችክ አትበልበት አትለማመጠው ወዳጅ አይሆንህም በግድ ያስጠጋኸው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

አጥርሽ ገረገራ ውሻሽ ተናካሽ ተቋጥሬ ልግባ በመቀነትሽ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ነገሽን_ስሪበት ነገ ከሚረግፈው ከዛሬው ውበትሽ ይዋል ተቀንሶ ለመቃብር ስምሽ ተግባርሽ በበጎ ዘወትር እንዲጠራ ውበትሽ ዛሬ ላይ የነገን ስም ይስራ ተዋቢ ግድየለም መልክሽ ይመርበት ከዛሬው ቀንሰሽ ነገሽን ስሪበት። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

አመለጠኝ ያልኩት የማይበጀኝ ነበር ለካስ ለዚህ ነበር ተው ያልከኝ እግዚአብሔር አብዝቼ ፈልጌ ያጣሁት የራቀኝ መጥፊያዬ ቢሆን ነው ጌታ የነፈገኝ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ሰው_ከመሆን_አንሶ !!! ጠዋት የገቡት ቃል ማታ እየፈረሰ በወዳጁ ክህደት ስንቱ እያለቀሰ መተማመን ጠፍቶ መገፋፋት በዝቶ ገንዘብ ጣኦት ሆኖ ልብን እየገዛ ሰውነት ተናቀ እረክሶ እንደዋዛ ። የእግዚአብሔርን ዋጋ ለቄሳር ለግሶ የዘር ዛር ያነግሣል ሰው ከመሆን አንሶ ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ሰዎች ይሄን ቻናል እስካሁን ባለማሳየቴ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ደሞ እናንተም ይሄን የመሰለ የDraw Fixed Betting ሚለቀቅበት ቻናል ከሌላቹ ቤቲንግ አቆርጡም ማለት ነው እኔን እራሱ አስደመመኝ ደሞ በነፃ ነው ሁሉም ነገር FREE  ሚያጫውት ብቸኛው Source ነው እዛ ገብቶ ዝም ብሎ መብላት ነው join በማለት ቤቲንግን እንደ Business ይጠቀሙ !!

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? በ 1 Task 25 Birr መስራት የሚፈልግ 5 preparatory Level And Above Level ተማሪ እፈልጋለሁ ❗️Remember ❗️:- በቀን 20 ብትሰሩ 500 Birr ማለት ነው "ስኬት ከትንሽ ይጀምራል" የመስራት ፋላጎቱ ያላችሁ አናግሩኝ phone 📞 0924169863 Telegram:-@Special_waver

እኔስ ናፍቀሽኛል አልናፈቅኩሽም ወይ መራራቁ ቀርቶ አንገናኝም ወይ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#የነጠፈ_ብዕር ብዕር ወዙን አጥቶ ቀለሙ ነጠፈ ጥበብ ማማጥ ትቶ በዘር ተለከፈ ቅኔን አፍልቅ ቢሉት ደም እየሰበከ ከመንደር ሳይወጣ ግፍ እየታከከ ወረቀቱን ሁሉ በክሎ ጨረሰው ባለቅኔ መጥቶ እንዳይጠቀመው የነጠፈ ብዕር ድርቀት ያደረቀው ቢጽፍ አያምርበት ጽፎ መደለዝ ነው። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተወት በማድረግ ካልታለፈ ነገር በሆነው ልክማ ማን ችሎ ሊናገር። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#እየመጣዉ_ነበር በቀጠሮ ሰአት ከነገርኩሽ ቦታ🕙 በርሬ እየመጣዉ እንዳትቆሚ ላፍታ🏃‍♂️ አበባ ባንድ እጄ ቀለበት በኪሴ🌹💍 ሽቅርቅር ብዬ ከእግር እስከ ራሴ🕺 እየመጣዉ ነበር እያልኩ ፈራ ተባ ቀለበቱ ይቅደም ወይንስ የእጄ አበባ እያልኩኝ ለራሴ ባሳብ ስብሰለሰል ካንዱ ወዳንዱ ሳሎጣ ሳማሰል ድንገት አረረና የሀሳቡ ፍሬ ከቀልቤ እርቄበት እየመራኝ እግሬ ካሳቤ ስወጣ ከተዘፈኩበት መሀል አስፓልት ነዉ ለካ የቆምኩበት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#የቴሌግራም ፕሪሚየም በጣም ተወዷል ይሄ ግን ምርጥ ቦት  ነው አትሞኙ አይሰራም ብላቹ። ሰዎች ቶሎ በዚ ሊንክ ገብታቹ ሶስቱን ቻናል ብቻ ተቀላቅላቹ ቴሌግራም ፕሪሚየም ውሰዱ እውነቴን ነው እየቀለድኩ አይደለም እንዳያመልጣቹ። ሊንኩ 👇👇👇👇 https://t.me/TgPremiumRoBot?start=Bot16703940 ጊዜው ከማለፉ በፊት ተጠቀሙበት ❤️

ህሊና ታውሮ ዐይን እያፈጠጠ ሀሰት ቀና ስትል እውነት ግን ጎበጠ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#መኖር_የተካኑ በመከራ ሆነው ተመስገን የሚሉ እንዴት መታደል ነው ቢገባቸው ቃሉ ዓለም በፈተና ጠፍራ ይዛቸው ተመስገን ይላሉ በመታደላቸው ሲወድቁም ሲነሱ የሚያመሰግኑ በተስፋው ብርሀን መኖር የተካኑ ያስቀኑኛል እኔን ከደላቸው በላይ በችግር ውሰጥ ሆነው የሚያዩ ወደላይ አምላክን ተማምነው ፈተናን ያልፈሩ በመራብ ውስጥ ሆነው ፍሬን የሚያፈሩ ካላቸው ቀንሰው ሌላን የሚያጎርሱ በስውር ሸሽገው ሳይተርፍ የሚያለብሱ እንዲህ ነው መታደል ቃሉን ልተረዱ አምላክን ፍለጋ ልብን ያሰናዱ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ