uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

Ko'proq ko'rsatish
732
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kun
-630 kun
Postlar arxiv
ሰላም ውድ የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ተከታታዬቻችን ዛሬ በነበረን የመጨረሻ ቀን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት 27ኛ አመት የምስረታ ክብረበዓል እና ልዩ የበገና መሰንቆ ክራር ተመራቂዎቻች ልዩ ጉባኤ በዛሬቅ ዕለት በዓማረ እና በተዋበ መልኩ ለየት በለመልኩ ተከብሮ ውልዋል። ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤታችን እንኳን ለ27ኛ አመት የምስረታ በዓልሽ በሰላም አደረሰሽ እያልን የአመት ሰው ይበለን እንዲህ ያሉ መርሀግብሮች ይስፋፍ ዘንድ ሁሌም ፀሎታችን ነው። ፈለገ ጥበብ ሚዲያ ህዳር 30/2016 ዓ.ም /ኢትዮጵያ #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀኑ YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1 Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia              #Telegram ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ  ብቻ የሚለቀቅበት  ቻናል) https://t.me/felegetibebimage https://t.me/felegetibebimage