️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Kanalga Telegram’da o‘tish
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Ko'proq ko'rsatish732
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kun
-630 kun
Postlar arxiv
ዛሬ ድንቅ ጊዜ ነበር ያዳለፍነው የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት 27ኛ አመት የምስረታ በዓል የ2ኛ ቀን ጉባኤ እንደዚህ በሚያምር ቀን አሳልፈናል እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን ። በካሜራችን ካስቀረነው እናካፍላችሁ።
ጉባኤው በነገው ዕለትም የሚቀጥል ሲሆን በልዩልዩ መርሀግብራችን እንገናኛለን።
መልካም ምሽት
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀኑ
YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia
TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1
Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL
Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq
Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia
#Telegram
ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል)
https://t.me/felegetibebimage
https://t.me/felegetibebimage
Repost from ፈለገ ጥበብ ሚዲያ felegetbeb media
ዛሬ ታላቅ ቀን ነበር
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የዜማ መሳሪያ ማሰልጠኛ ተቋም ለተከታታይ 9 ወራት እና በልዩ የክረምት የ3 ወር መርሀግብር በበገና፣መሰንቆ፣ክራር ሲያሰለጥናቸው የቆዩ ተማሪዎችን ተጋባዥ መምህራን፣ዘማሪያን፣ወላጆች እና ቤተሰቦች በተገኙበት በውስጥ መርሀግብር የምርቃት መርሀግብር ተካሄድዋል ። ለዚህች ቀን ያበቃቻችሁ ተመራቆዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ለአውደምህረቱ በአይነቱ ልዩ በሆነ የምርቃት መርሀግብራችሁ ያድርሰን እያልን እንደዚህ አይነት መርሀግብሮች ይቀጥሉዘንድ መልካም ሆኖ አግኝተነዋል።
የአዳዲስ የመሳሪያ ስልጠና ትምህርት በምዝገባ ላይ የምንገኝ ሲሆን በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ሱቅ በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃነን።
መልካም ምሽት
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ ህዳር 23/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀሉ
YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia
TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1
Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL
Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq
Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia
#Telegram
ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል)
https://t.me/felegetibebimage
https://t.me/felegetibebimage
ለተከታታይ 5 ቀናት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የተዘጋጀው ልዩ የማታ ጉባኤ እና የመልዐአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመት አመታዊ ክብረበዓል በታላቅ ድምቀት ተክብሮ በአማረና በተዋበ መልኩ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝትዋል ።
የአመት ሰው ይበለን።
ህዳር 12/2016 ዓ.ም ፈለገ ጥበብ ሚዲያ (#ፈ_ጥ_ሚ)
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀሉ