️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
الذهاب إلى القناة على Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
إظهار المزيد732
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም ውድ የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ተከታታዬቻችን ዛሬ በነበረን የመጨረሻ ቀን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት 27ኛ አመት የምስረታ ክብረበዓል እና ልዩ የበገና መሰንቆ ክራር ተመራቂዎቻች ልዩ ጉባኤ በዛሬቅ ዕለት በዓማረ እና በተዋበ መልኩ ለየት በለመልኩ ተከብሮ ውልዋል።
ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤታችን እንኳን ለ27ኛ አመት የምስረታ በዓልሽ በሰላም አደረሰሽ እያልን የአመት ሰው ይበለን እንዲህ ያሉ መርሀግብሮች ይስፋፍ ዘንድ ሁሌም ፀሎታችን ነው።
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ ህዳር 30/2016 ዓ.ም /ኢትዮጵያ
#ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀኑ
YOUTUBE : https://youtube.com/@felegetibebmedia
TikTok :https://www.tiktok.com/@felegetibeb?_t=8YPpcRvvdGY&_r=1
Facebook : https://www.facebook.com/felegetbe?mibextid=ZbWKwL
Instagram :https://www.instagram.com/invites/contact/?i=n5xks7h4rx64&utm_content=ohboikq
Telegram channel : https://t.me/felegetibebmedia
#Telegram
ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል)
https://t.me/felegetibebimage
https://t.me/felegetibebimage
