cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian Exit Exam🇪🇹

የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው። video https://youtu.be/C78xXEI7-H8 group https://t.me/examexx

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
14 775
Obunachilar
+5824 soatlar
+4507 kunlar
+1 36930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from ፍትህ
ወንድማማች የስፖርት ጋዜጠኞች በተጠረጠሩበት የድብደባ ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው - ፍርድ ቤቱ ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. እንዲቀርቡ አዟል በትርታ 97.6 FM ጣቢያ የትርታ ስፖርት አዘጋጅ ጋዜጠኛ ብሩክ ተስፋዬ ላይ ታህሳስ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ድብደባ ፈፅመዋል በሚል የተጠረጠሩት አቶ ግርማቸው እንየው እና አቶ ሶፎንያስ እንየው ክስ ተመሠረተባቸው። ተጠርጣሪዎቹ በ1996 ዓ.ም. በሥራ ላይ የዋለውን የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1) ሀ እና 560 ላይ የተደነገገውን በመተላለፍ ነው በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት የተከሰሱት። አንደኛ ተከሳሽ አቶ ሶፎንያስ እንየው ጋዜጠኛ ብሩክ ተስፋዬን አንድ ጊዜ ፊቱን ከመታው በኋላ ከሁለተኛ ተከሳሽ አቶ ግርማቸው እንየው ጋር በመሆን ከትርታ ስቱዲዮ ጎትተው በማስወጣት ተጠርጣሪ አቶ ሶፎንያስ በድጋሜ ጀርባውን በመምታት ተከሳሾቹ በዋና የወንጀል አድራጊነት በእጅ እልፊት ወንጀል ስለመከሰሳቸው የክስ ዝርዝሩ ያስረዳል:: የቦሌ ክፍለ ከተማ ህግ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. እንዲያቀርብ ትዕዛዝ የሰጠ ሲሆን ፣ ፖሊስ ለተጠርጣሪዎቹ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ.ም የክስ መጥሪያ አድርሶ ተከሳሾቹም ፈርመው መቀበላቸው ታውቋል። ሁለቱም ተከሳሾች ከዚህ ቀደም ስማችን ጠፍቷል ምንም አላደረግንም በሚል በበርካታ ግለሰቦች ላይ ያቀረቡት የክስ ሂደትም እልባት ሊያገኝ ወደ መጨረሻው መቃረቡም ተሰምቷል። https://t.me/jjuussttiiccee
Hammasini ko'rsatish...
ፍትህ

ምን እናግዞት ?

👍 3
Repost from AAU Info Center
Our Graduate Programs Admission to graduate programs shall be based on academic results and merits required by the academic units for the program. However, in line with the national priority accorded to the expansion of higher education, the University in admitting students to most of its graduate programs shall give priority to candidates from public higher education institutions. Accordingly, in the currency of this national priority, the University shall plan, negotiate and decide upon the admission of students to its graduate programs jointly with the Ministry. For graduate programs, an applicant should: 👇 1.Fulfill admission requirements of the curriculum of the specific program 2 Pass an entrance exam as determined by the curriculum of the specific program 3.Produce an official transcript from the university/college from where they obtained the degree 4.Produce the original and copy of degree 5.Properly complete the admission application form 6.Present proof of payment of the required fee @AAU_INFO_CENTER
Hammasini ko'rsatish...
ለGc ሕግ ተማሪዎች የተዘጋጀ ድንቅ ቻናል https://t.me/jjuussttiiccee
Hammasini ko'rsatish...
ፍትህ

ምን እናግዞት ?

👍 1
👍 1
👍 2
Repost from ፍትህ
Hammasini ko'rsatish...