ar
Feedback
Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹

Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው።

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹

تُعد قناة Ethiopian Exit Exam ➕crypto, Jobs For Fresh Graduates for the memory of procuter habtamu🇪🇹 (@ethioexit) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 640 مشتركاً، محتلاً المرتبة 11 983 في فئة التعليم والمرتبة 2 085 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 640 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 22 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -272، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 14.22‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 3.51‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 367 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 585 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 3.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل exit, andrew, circle, leverage, vault.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው።

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 23 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

16 640
المشتركون
-224 ساعات
-557 أيام
-27230 أيام

جاري تحميل البيانات...

جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+5
في 0 قنوات
أغسطس '26
+4
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+43
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+11
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+52
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+257
في 6 قنوات
Get PRO
يناير '26
+294
في 10 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+476
في 14 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+42
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+21
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+234
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '25
+186
في 5 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+71
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+50
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+513
في 11 قنوات
Get PRO
يناير '25
+348
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+344
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+208
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+84
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+93
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+550
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+534
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+3 060
في 10 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 613
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 567
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 096
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+1 550
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '24
+950
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+791
في 7 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+664
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+625
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+83
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+92
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+568
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+1 487
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+1 046
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+519
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+1 297
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+402
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+458
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+560
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+807
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+1 098
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
23 سبتمبر0
22 سبتمبر0
21 سبتمبر0
20 سبتمبر0
19 سبتمبر+2
18 سبتمبر0
17 سبتمبر0
16 سبتمبر0
15 سبتمبر0
14 سبتمبر+1
13 سبتمبر0
12 سبتمبر0
11 سبتمبر0
10 سبتمبر+1
09 سبتمبر0
08 سبتمبر+1
07 سبتمبر0
06 سبتمبر0
05 سبتمبر0
04 سبتمبر0
03 سبتمبر0
02 سبتمبر0
01 سبتمبر0
منشورات القناة
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ባለሥልጣኑ ማሳሰቢያ ሰጠ። የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስቧል። ባለሥልጣኑ እንዳስታወቀው፣ የቅድመ-ምረቃ ተመዝጋቢዎች የትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዘመኑ ያሳወቀውን የከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የተመረቁ ባለሙያዎች በበኩላቸው፣ በሠለጠኑበት የሙያ መስክ በደረጃ 4 ወይም በቀድሞው 10+3 ወይም 12+2 ዲፕሎማ ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው። በተጨማሪም በሙያቸው ደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና (COC Level 4) ፈተና ወስደው ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ባለሥልጣኑ ገልጿል። ለሁለተኛ ዲግሪ ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎችም በባለሥልጣኑ ህጋዊነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ እንዳለባቸው ተገልጿል። እነዚህ ተመዝጋቢዎች National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያላቸው መሆንም እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውቋል። ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ደግሞ ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት ሊያገለግል የሚችለው በባለሥልጣኑ የአቻ ግምት ከተሰራለት በኋላ ብቻ መሆኑን ገልጿል። ባለሥልጣኑ " ከተጠቀሱ መመሪያዎች ውጪ ገብተው ለሚማሩ ኃላፊነቱ የተመዝጋቢዎቹ እና የተቋማቱ ብቻ መሆኑን እናሳስባለን " ብሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ/ም

2
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
1 354
3
Advertisement Book Now
Advertisement Book Now
2 180
4
#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2019 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ24 የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ፕሮግራሞች አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። መስፈርቶች ➻ አመልካቾች ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ መሆን አለባቸው ➻ በ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ቢያንስ 50% ውጤት ያመጡ ➻ የሪሚዲያል ፕሮግራም ከሆኑ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ➻ ደረጃ 4 ያጠናቀቁ ከሆኑ COC ያለፉ መሆን አለባቸው። የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 20/2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ኢንስቲትዩቱ የዶርሚተሪ እና የምግብ አገልግሎት ያቀርባል። ተጨማሪ የቻይንኛ እና የኮሪያኛ ቋንቋዎች ስልጠና ይሰጣል፡፡ (ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከላምበርት መናኸሪያ በወሰን መስመር 500 ሜትር እንደሄዱ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
2 582
5
ይህ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የማንነታችሁን ዋጋ ወይም የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የመወሰን ሙሉ ሥልጣን የለውም። ​አንድ ፈተና የፈተነውን ጥያቄ የመመለስ አቅምን እንጂ፣ የእናንተን የማሰብ፣ የማደግ፣ አዳዲስ ነገሮችን የመማር እና ስኬታማ የመሆን ተፈጥሯዊ ችሎታ አይለካም። በዓለማችን ላይ ያሉ በርካታ ስኬታማ ሰዎች የመጀመሪያውን በር ተዘግቶባቸው በሌላ መንገድ ታላቅ ደረጃ የደረሱ ናቸው። ውድቀት ማለት ጉዞው አበቃ ማለት ሳይሆን፣ ጉዞው አቅጣጫውን ቀየረ ማለት ብቻ ነው። ​አሁን ያላችሁበት ጊዜ ማዘኛ ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት የሚከተሉትን እድሎች በጥበብ የምታዩበት ወቅት ነው፦   ​የRemedial (ማካካሻ) እድል፡ መንግስት እና ትምህርት ሚኒስቴር የሚያዘጋጁትን የማካካሻ ፕሮግራሞች በመጠቀም ውጤትን ማሻሻል እና ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት። ​የሙያ እና ቴክኒክ (TVET) ስልጠናዎች፡ በአሁኑ ወቅት በስራው ዓለም ውስጥ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውንና ፈጣን ገቢ የሚያስገኙ የሙያ መስኮችን መማር። የግል ጥረትና አዳዲስ ክህሎቶች፡ አዳዲስ የቴክኖሎጂ፣ የቋንቋ እና የንግድ ክህሎቶችን በማሳደግ በራሳችሁ መንገድ የስኬት በር መክፈት። ​"ዛሬ መውደቅ ነገ አለመነሳት አይደለም። ወሳኙ ነገር ተስፋ ቆርጦ አለመቀመጣችሁ ነው። ከዚህ ውድቀት ትምህርት ወስዳችሁ በጽናት ስትነሱ፣ ከቀደመው ይበልጥ ጠንካራ መሆናችሁን ታሳያላችሁ።" ህይወት ከዚህ ፈተና በላይ ሰፊ ናት! ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም
4 007
6
ዉጤታችሁ ልክ እንደተለቀቀ ማየት የምትፈልጉ በዚህ ቦት @EAESbot Subscribe አድርጉ :: ሙሉ step! Start--Registration No---First Name-- Then "Subsrcribe for Updates" የሚለውን ነክታችሁ መተው ነው :: ልክ እንደተለቀቀ ይላክላችሃል : Reply አይፈልግም 👏👏 One Time Only
2 900
7
🔥 ቀጣዩ ፈጣን ዕጣ ጀምሯል! ያለፈው ዙር አሸናፊዎችን ተሸልመዋል ? የሚቀጥለው አሸናፊ እርስዎ ነዎት! ዕድልዎን አሁኑኑ ይሞክሩ። 🎟 የመግቢያ ዋጋ: 200 ብር 🔢 ያለው ቦታ: 30 ቁጥር ብቻ
🔥 ቀጣዩ ፈጣን ዕጣ ጀምሯል! ያለፈው ዙር አሸናፊዎችን ተሸልመዋል ? የሚቀጥለው አሸናፊ እርስዎ ነዎት! ዕድልዎን አሁኑኑ ይሞክሩ። 🎟 የመግቢያ ዋጋ: 200 ብር 🔢 ያለው ቦታ: 30 ቁጥር ብቻ የሽልማት ድርሻ፦ 🥇 1ኛ ዕጣ: 2,500 ETB 🥈 2ኛ ዕጣ: 1,280 ETB 🥉 3ኛ ዕጣ: 640 ETB 4️⃣ 4ኛ ዕጣ: 320 ETB ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ቁጥርዎን ይያዙ! ⚡️ ⬇️ ይጫወቱ ይሸለሙ 🔗 https://t.me/MedebPlusBot የቴሌግርም ቻላናችንን ይቀላቀሉ https://t.me/medebplus Application 🔗 https://medebplus.com/install
2 940
8
#UPDATE የ12 ኛ ክፍል ውጤት ከዛሬ ምሽት 5 :30 ጀምሮ ይለቀቃል ተብሏል በእነዚህ አማራጮች https://eaes.edu.et/ https://t.me/eaesbot ቅሬታ ለማቅረብ በአካል ሳይመጡ https://t.me/eaesbot (complaint tab) JOIN:@EntranceSupports ✅
2 981
9
  የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ለአገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) በፈተና ጣቢያነት ባለመካተታቸው ቅሬታ ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡   አገልግሎቱ ቅሬታ ላቀረቡ ዩኒቨርሲቲዎች በሰጠው ምላሽ፤ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች በፈተና ጣቢያነት ያልተመረጡት ከፌዴራል ተቋሙ የማስፈፀም አቅም ውስንነት ጋር በተያያዘ መሆኑን ገልጿል፡፡   "ፈተናውን ለማስፈፀም ከማዕከል የሚጠቀሟቸው አስተባባሪዎች እና የፌዴራል ፖሊስ ፀጥታ ኃይሎች ማሰማራት የማይችልባቸው ሁኔታዎች ስላሉ ብቻ" የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች በፈተና ጣቢያነት አለመካተታቸውን አገልግሎቱ አስረድቷል፡፡   የ NGAT ምዝገባ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሲከናወነ መቆየቱ ይታወሳል። አሁን ላይ የተወሰኑ ተፈታኞቹ ወደ ሌሎች ዩነቨርሲቲዎች እንዲዘዋወሩ መደረጉ ታውቋል፡፡   በመሆኑም ተፈታኞች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉና በተመደቡበት አቅራቢያ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ፈተናቸውን እንዲወስዱ አገልግሎቱ ጥሪ አድርጓል፡፡   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር
3 532
10
Practice🧠🧠🧠🧠
Practice🧠🧠🧠🧠
3 680
11
#NGAT የ ድህረምረቃ ፈተና ምትፈተኑ በዚ Model  EXAM ተለማመዱ DKU 2018 ngat model exam
4 468
12
አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ ምክር ቢጠይቀኝ የምነግረው 9 እውነታዎች! 90% የሚሆኑ ተማሪዎች ሳያውቁ ወይም ሳያስተውሉ የሚሰሯቸውን ስህተቶች ለማስቀረት እና የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ስኬታማ ለማድረግ እነዚህን ቀላል ግን ወሳኝ ምክሮች ተግበሩ👇 1. የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት (GPA) ላይ ትኩረት ማድረግ    የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት አንዴ ከወረደ በኋላ በቀጣዮቹ ሴሚስተሮች መልሶ ማስተካከል በጣም ከባድ ነው፤ ምክንያቱም አጠቃላይ ውጤታችሁ የሚሰላው በየ ሴሚስተሩ ያገኛችሁ ውጤት እየተደመረ ስለሆነ የሚሄደው ። ስለዚህ Freshman ላይ ሳትዘናጉ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ እና በስነ-ስርዓት አጥንታችሁ ጥሩ ውጤት አስመዝግቡ። 2. ማንነትን አለመቀየር    ገና ግቢ እንደተገባ ታዋቂ ለመሆን ወይም ከልክ በላይ ለመታየት ከመሞከር ይልቅ ትሑት መሆን ይበልጣል። ተፈጥሯዊ ማንነታችሁን ሳትቀይሩ፣ ሰውን ሳትንቁ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት እና ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር የተሻለ ነው። 3. ጓደኞችን በጥንቃቄ መምረጥ    በዩኒቨርሲቲ አብረዋችሁ የሚበሉ፣ የሚውሉ እና በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖሩ ጓደኞች በህይወታችሁ እና በትምህርታችሁ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ጥሩ ጓደኛ ወደ ላይ ያወጣችኋል፣ መጥፎው ደግሞ ይስባችኋል። ስለዚህ ህልማችሁን እና ትምህርታችሁን የሚደግፉ ሰዎችን በጥንቃቄ ምረጡ። 4. የግሩፕ አባላትን በጥንቃቄ መምረጥ    በአሳይመንት፣ በፕሮጀክት እና በግሩፕ ስራዎች ጊዜ ለትምህርት ጥሩ አመለካከት እና ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች መምረጥ አለባችሁ። አለበለዚያ ስራ የማይሰሩ ሰዎችን አቀላቅላችሁ የቡድኑን ስራ በሙሉ በእናንተ ላይ የሚጥሉ እና ውጤታችሁን የሚያበላሹ አባላት ያጋጥሟችኋል ።የ ግሩፕ ስራ የ final ፈተና ላይ ስለሆነ አብዋኛውን ጊዜ የምታስገቡት ለ ፈተናው መዘጋጀት ትታችሁ Assignment ላይ ነው ጊዚያችሁን የምታሳልፉት፣ ሰው ምረጡ! ​ለምታስቡላቸው ጓደኞቻችሁ Share አድርጉት! ​👍🏽 ለቀጣይ ክፍሎች React ማድረጋችሁን አትርሱ!
4 777
13
የቻናላችን ኮንተንት ምን ይሁን?
4 270
14
ተራዝሟል! በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት የማመልከቻ ጊዜው ተራዝሟል። የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።
ተራዝሟል!   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት የማመልከቻ ጊዜው ተራዝሟል።   የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል።   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው  
3 907
15
+1
Join➾@Accounting_2017_Deber_Markos_Accounting_and_finance_model.docx
3 796
16
+3
JOIN US - @ethiomusic101
3 503
17
ADVERTISEMENT ሸንኮሬ ጠላ🌾🌾🌾🌾 ለ ሰርግ ለ ምርቃት ለ ልደት እንዲሁም ለተለያዩ ኘሮግራሞች እናቀርባለን። ይደውሉ +251973516408
2 707
18
#SubmitYourComplaint በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት በኦንላይን ቅሬታዎን ያስገቡ፡፡ ማንኛውም አይነት ቅሬታ ካለዎ ማለትም ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡ ➫ ሌላ ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ ( https://result.ethernet.edu.et/usernamepage ) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡
3 399
19
+2
Public Comprehensive ጥር 2018 ዓ.ም (PHO) (1).pdf
4 390
20
#NGATResult የካቲት 04/2018 ዓ.ም የተሰጠው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
5 556