ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
Kanalga Telegram’da o‘tish
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
Ko'proq ko'rsatish7 412
Obunachilar
-824 soatlar
-317 kun
-2730 kun
Postlar arxiv
New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_by_Mohamud_Ahmed_ያላደረክልኝ_ጌታ_ሆይ_ምን.m4a4.08 MB
Kidus_Lalibela_Zemarit_Kidist_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_0.m4a6.10 MB
📣 ዌብሳይት እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ ?
👨💻 ሶፍትዌር ኢንጂነር ነኝ
✅ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ዌብሳይት
✅ ብሎግ (Blog) ዌብሳይት
✅ የትምህርት መምሪያ ስርዓት (School Management System)
✅ ኦንላይን መደብር (E-Commerce)
✅ አድሚን ፓነል(Admin Panel)
🟢 በቴሌግራም ያግኙኝ፡፡
🔗 @One1adam
📣 ዌብሳይት እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ ?
👨💻 ሶፍትዌር ኢንጂነር ነኝ
✅ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ዌብሳይት
✅ ብሎግ (Blog) ዌብሳይት
✅ የትምህርት መምሪያ ስርዓት (School Management System)
✅ ኦንላይን መደብር (E-Commerce)
✅ አድሚን ፓነል(Admin Panel)
🟢 በቴሌግራም ያግኙኝ፡፡
🔗@One1adam
ውሃ አጠጪኝ አላት
ውሃ አጠጪኝ አላት አፍላጋት የሰራው
እንደተቸገረ ውኃ እንደጠማው ሰው
አይሁዳዊ አለቸው አወይ አለማወቅ
ሰማያዊ አምላክ ራሱን ቢደብቅ
አዝየእግዚአብሔር ስጦታ ውሃ ብጠይቅሽ የሚፈርሰውን ዘር ትልቅ ነገር አርገሽ አንተ አይሁዳዊ እኔስ ሳምራዊ ነኝ እንዴት ይቻልሃል ውሃ ልትጠይቀኝ
አዝእያልሽ ካለ እውቀት ግንብ እየገነባሽ ምነው ማለያየት ማፍረስንስ ፈለግሽ ትለምኝ ነበር የሕይወትን መጠጥ የኔ አምላክነት በፊትሽ ቢገለጥ
አዝወልደ እጐለ እም ኅያው ውሃ ቢጠይቃት ዘሩን ጠየቀችው ለመፍጠር ልዩነት የሁሉም ፈጣሪ መሆኑን ሳታስብ ይሁዳዊ አለችው በሚፈርስ ገንዘብ
አዝይህን የዓለም ውሃ የሚጠጣ ሁላ ሳይጠማ አይቀርም ከእንግዲህ በኋላ እኔ የምሰጠው አያስጠማምና ጥሪያቸው ይርኩ ይጠጡና
አዝየመንደሩን ሰዎች ወደዚህ ጥሪያቸው ውሃ እንዳይጠሙ እስከ መጨረሻው ይህንን ስትሰማ ደነገጠችና ህሊናዋን ገዛች አገኘት ጥሞና
አዝአለችው ጌታ ሆይ ውሃ እንዳልጠማ ከእንግዲህ በኋላ እስከ መጨረሻ በሕይወት በሞላ የሚያስጠማ ውሃ ለዘላለም ቀርቶ ቃልህ ፍፁም ያርካኝ ህሊናዬን ሞልቶ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ
Join us in the #BinanceTurns8 celebration and win a share of up to $888,888 in BNB!
https://www.binance.com/activity/binance-turns-8?ref=GRO_19600_YMZGB&utm_medium=app_share_link_telegram
✞ ማር ሚካኤል
ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ/2/
ባርከህ አሳደከኝ በቅኔ በዜማ
መዝሙር አልሰስትም አባቴ ለአንተማ
ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም
እንድፀና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም
ፍፄሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ
አበርታኝ ልበርታ አፅናኝ ልፅና ልጅህ
ባህሩን ክፈለው በደረቅ እንዳልፈው
እንዳልፈራ አበርታኝ እጄን በእጅህ ያዘው
አዝ----------------
ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል
በሌሊት መጥቼ ቤትህ እንድውል
በሄድኩበት ሁሉ ካፌ አትነጠልም
የማር ወለላ ነው ሚካኤል ያንተ ስም
ማር ሚካኤል ስልህ ማር ማር አለ አፌ
መውደዴ እወነት ነው በምልጃህ ተርፌ
አዝ----------------
በሞቱ ቀጠሮ ሰርግ የደገስክለት
ምን አለ ባህራን ስታተርፈው ከሞት
ዛሬም ተዐምርህን ትድግናህን አይተው
ብዙዎች ይሉሀል ሚካኤል ሙት አንሳው
ረዳኤ ምንዱባን በስደት ደጋፊ
ከክፉ ከልለህ በድል አሳላፊ
አዝ----------------
አለቱን ከፍለኸው በበትረ መስቀል
ከጭንጫው ሰጠኸኝ ማርና ፀበል
ቀድሞ ለእስራኤል ያኔ እንዳደረከው
የሰማነውን ዛሬ ሆኖ አየነው
የብርሀኑን አምድ ፋና ተከትለን
ከቅዱሳን ስፍራ ዛጅርማኤል ደርሰን
አዝ----------------
ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል
በሌሊት መጥቼ ቤትህ እንድውል
በሄድኩበት ሁሉ ካፌ አትነጠልም
የማር ወለላ ነው ሚካኤል ያንተ ስም
ማር ሚካኤል ስልህ ማር ማር አለ አፌ
መውደዴ እወነት ነው በምልጃህ ተርፌ
መዝሙር
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
✥••┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈••✥
https://t.me/OrtoMezmur121
https://t.me/OrtoMezmur121
https://t.me/OrtoMezmur121
✥••┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈••✥
✞ ማር ሚካኤል
ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ/2/
ባርከህ አሳደከኝ በቅኔ በዜማ
መዝሙር አልሰስትም አባቴ ለአንተማ
ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም
እንድፀና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም
ፍፄሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ
አበርታኝ ልበርታ አፅናኝ ልፅና ልጅህ
ባህሩን ክፈለው በደረቅ እንዳልፈው
እንዳልፈራ አበርታኝ እጄን በእጅህ ያዘው
አዝ----------------
ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል
በሌሊት መጥቼ ቤትህ እንድውል
በሄድኩበት ሁሉ ካፌ አትነጠልም
የማር ወለላ ነው ሚካኤል ያንተ ስም
ማር ሚካኤል ስልህ ማር ማር አለ አፌ
መውደዴ እወነት ነው በምልጃህ ተርፌ
አዝ----------------
በሞቱ ቀጠሮ ሰርግ የደገስክለት
ምን አለ ባህራን ስታተርፈው ከሞት
ዛሬም ተዐምርህን ትድግናህን አይተው
ብዙዎች ይሉሀል ሚካኤል ሙት አንሳው
ረዳኤ ምንዱባን በስደት ደጋፊ
ከክፉ ከልለህ በድል አሳላፊ
አዝ----------------
አለቱን ከፍለኸው በበትረ መስቀል
ከጭንጫው ሰጠኸኝ ማርና ፀበል
ቀድሞ ለእስራኤል ያኔ እንዳደረከው
የሰማነውን ዛሬ ሆኖ አየነው
የብርሀኑን አምድ ፋና ተከትለን
ከቅዱሳን ስፍራ ዛጅርማኤል ደርሰን
አዝ----------------
ከእንቅልፍ ያነቃኛል የደጅህ ደወል
በሌሊት መጥቼ ቤትህ እንድውል
በሄድኩበት ሁሉ ካፌ አትነጠልም
የማር ወለላ ነው ሚካኤል ያንተ ስም
ማር ሚካኤል ስልህ ማር ማር አለ አፌ
መውደዴ እወነት ነው በምልጃህ ተርፌ
መዝሙር
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
https://t.me/OrtoMezmur121
https://t.me/OrtoMezmur121
https://t.me/OrtoMezmur121
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) መቼ ይገባል ?
ለምንስ ይጾማል ?
❖ ጾመ ሐዋርያት ወይም ሰኔ ጾም ሰኔ #2 ይገባል (ይጀምራል) ሐምሌ 5 ቀን ይፈታል።
❖ ይህ ጾም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ አጽዋማት ውስጥ አንዱ ሲሆን ቅዱሳን ሐዋርያት ጌታችንን ምሣሌ አድርገው የጾሙት ጾም ነው።
❖ የሰኔ ጾም ይህ ጾም የሐዋርያት ጾም በመባል ይታወቃል ስለ ምን የሐዋርያት ጾም ተባለ ቢሉ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ የጾሙት ጾም ስለሆነ ነው።
የሰኔ ጾም የሚጾምበት ጊዜያት
❖ የሰኔ ጾም ቢያንስ 15 ቢበዛ 45 ቀናት ያህል ይጾማል
❖ የሰኔ ጾምን እስከ 9 ሰአት እንድንጾም ቤተክርስቲያን አውጃለች ።
❖ ጾሙ የሚገባበት ቀን በየዓመቱ የተለያየ ቢሆንም የጾሙ ማብቂያ ዕለት ግን ሐምሌ 5 ድረስ ነው ።
❖ ቅዱሳን ሐዋርያት የአምላካቸውን የመምህራቸውን አርአያ ተከትለው እርሱ ወደ ማዳን ሥራው ማለትም ህሙማነ ሥጋን በተዓምራት ሕሙማነ ነፍስን
በትምህርት ከማዳን አስቀድሞ የስራውን መጀመሪያ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ 40 ቀን 40 ሌሊት እንደ ጾመና እንደጸለየ ሁሉ ቅዱሳን ሐዋርያትም አብነቱን ተከትለው ጾመዋል፡፡
❖ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ዓለምን ዕጣ ተጣጥለው (ተከፈፍለው) ዞረው ከማስተማራቸው አስቀድመው የሥራቸው መጀመሪያ ጾምን አድርገዋል፡፡
❖ ሐዋርያትም ይህንን ጾም እንደሚጾሙ ጌታችን አስቀድሞ የዮሐንስ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው በጠየቁት ጊዜ ተናግሮ ነበር፡፡
✍️‹‹ እኛና ፈሪሳውያን ብዙ ጊዜ የምንጦመው ደቀመዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለምንድን ነው? አሉት
✍ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉ? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወስድበት ወራት ይመጣል በዚያን ጊዜም ይጦማሉ›› ማቴ 9፥15-16
❖ እኛም ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን በመሆኑ ይህንን ‹‹መሣሪያ›› አንጣለው ጾሙም ለመላው ክርስቲያን የተሰጠ ነው፤ አንድ አንዶች እንደሚሉት የቀሳውስት ብቻ አይደለም ለቄስና ለምዕመናን ተብሎ በክህነት ደረጃ የተለየ ጾምም የለም፡፡
ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን በሰላም ያስፈፅመን አሜን በእውነት
✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያበመልጣል"
ምሳ 1፥33
https://t.me/OrtoMezmur121
