uz
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Kanalga Telegram’da o‘tish

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Ko'proq ko'rsatish
7 106
Obunachilar
+524 soatlar
+407 kunlar
+11230 kunlar
Postlar arxiv
+9
ዘማሪ ጌትነት Getinett.MP38.20 MB

7 ዘማሪ ጌትነት ) _Getinet l output.MP35.66 MB

+9
8 ዘማሪ ጌትነት Getinet output.MP37.89 MB

✞ ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ ባንቺ በእናቴ በእመቤቴ አንቺ በመሆንሽ የህይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ስምሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በህይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘለዓለም/2/ ካንቺ ሚለየኝ ማንም የለም/2/      አዝ___ እጅግ የተከፋ ደካማ ሰው አለ መቅደስሽ የቆመ አማልጂኝ እያለ ይቁም ይሄ ልጅሽ ሃዘን የሰበረው ካንቺ በቀር ወገን መጠጊያ የሌለው ያንሳው ኪዳንሽ ከውድቀቱ/2/ ያርግ በእጆችሽ ያ ጸሎቱ/2/      አዝ___ ጽልመት የለበሰ ፈታኝ አደከመኝ የምቋቋምበት ጉልበት አስፈለገኝ በርትቼ እንድፀና ሳትጎዳ ነፍሴ ሁኚኝ እናቴ ሆይ ግርማዬ ሞገሴ ልፅና ደግፊኝ እመቤቴ/2/ ይውለቅ ከእጄ ላይ ሰንሰለቴ/2/        አዝ___ አበው የለበሱሽ የክብራቸው ካባ መዓዛሽ የሚስብ የሮማን አበባ ለውጪው እናቴ የህይወቴን ቃና ባዶ ጋኔን ምልጃሽ ወይን ያስሞላውና አፅጂልኝ በእጅሽ ማድጋዬን/2/ በወይን አስሞዪው እንስራዬን/2/                    መዝሙር            ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ https://t.me/OrtoMezmur121      ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

Invitation link Improve your number in queue by inviting your friends! https://becexy.io/portal/welcome?r=Y4EFDH5V

ልደትሽ ልደታችን ነው ስንል በምክንያት ነው🙏🙏🙏
+4
ልደትሽ ልደታችን ነው ስንል በምክንያት ነው🙏🙏🙏

እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም_3.mp34.16 MB

346157017.mp35.76 MB

ኦርቶዶክስ መዝሙር .mp32.92 MB

እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም_14.mp34.44 MB

እናቴ የዘለአለም ቤቴ🙏🙏🙏
እናቴ የዘለአለም ቤቴ🙏🙏🙏

እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም_2.mp36.94 MB