cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች መዝጊያ ሁኚ

https://t.me/MENHAJSEIEFlYA ለአስተያየትና ለሐሳበዎ በ @mased_20016bot ያድርሱ!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
732
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከረመዿን ቀጥሎ እጅግ በጣም በላጩ ጾም በሚጾምበት ወር ላይ እንገኛለን።
Hammasini ko'rsatish...
🎉ይሄው ደረሰላችሁ‼ ☞በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ኪታብ ሒፍዝ ውድድር፤ከዛሬ ምሽት እስከ ፊታችን ቅዳሜ ማታ ድረስ ምዝገባውን ጀምሯል! 🗒ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ማንኛቸውም ተማሪዎች መዘዝገብ ይችላሉ። 1ኛ:ተወዳዳሪዉ ወንድ መሆን አለበት፣ 2ኛ: የ አርበዒን'ነወዊያን( ﺍﻷﺭﺑﻌﻴﻦ ﺍﻟﻨﻮﻭﻳﺔ) ኪታብ ሙሉ ለሙሉ የሀፈዘ መሆን አለበት (የኢብኑ ረጅብ ጭማሬን ሳይካተት)፣ 3ኛ:የዉድድሩን ስርዓት እና ደንብ ለመጠበቅ ቃል መግባት አለበት፣ 4ኛ: የሐፈዘውን የኪታብ መትን በ በቀጥታ ስርጭ(live stream) ላይ ለማሰማት ፍቃደኛ መሆን አለበት። 📊እነዚህን አራት መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም ተማሪ፤ሙሉ ስሙን(ከነ አያት) እንድሁም የት ሀገር እንዳለ በመፃፍ ምዝገባውን መፈፀም ይችላል። 📩ለመመዝገብ👉 @Abu_Sufyan6580@Abu_Sufyan6580
Hammasini ko'rsatish...
https://chat.whatsapp.com/BiLuRC7N43m5r9A7NCCSmq የዋሳፕ ጉሩፕ https://t.me/+_U4NsdogpCFkY2Jk የቴሌግራም ጉሩፕ 🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️ ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። ወድማችን የሁሴን አደምን ሂወት እንታደገዉ የደም ካንሰር በገጠመው ህመም  ምክኒያት ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን እኔ ሁሴን አደም አራርሴ ባደረብኝ የደም ካንሰር ምክኒያት  ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ወደ ጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት እና ህክምናዬን ለ2 አመት  ስከታተል ብቆይም ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ዉጪ ሀገር መሄድ የሚያስፈልገኝ መሆኑን በመግለፅ ጠቅላላ 4,000,000 /አራት ሚሊየን እንደማስፈልገኝ የጥቁር አንበሳ ሰቴሻላይዝድ ሆስፒታል ማስረጃ ሰጥቶኛል  በሁለት ወር ጊዜ ዉስጥ መታከም ካልቻልኩኝ መቀጠል እንደማልችል እና ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ     👉በቀጥታ ለማገኘት    0921945259 መሀመድ አደም 👉0951598896 ሁሴን አደም 👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000637031717 ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን
Hammasini ko'rsatish...
ወንድማችን ሁሴን አደምን በጋራ እናሳክም ለህክምና 4,000,000ሚሊየን ነው የተጠየቀው ለአላህ ብላችሁ የቻልነውን እናግዘው መልካም ስራ ለአኼራ ስንቅ ነው

WhatsApp Group Invite

ውዱ ወንድማችን መካሪያችን* 🎙በዳኢ_ሀዊ_መሀመድ_(ረሂመሁላሁ ተዓላ) አላህ ይዘንለት 🚢 መርከቧ ከመስመጧ በፊት* ነገ የሱስም ተረስቶ ሬሳው እየተባለ እንደሚጠራ ያስታወሰ  ሰው አለ⁉️   እያቆላመጠ የሚጠራህ ሰው ሁሉ ስትሞት ሬሳው  ጀናዛው እያለ  እንደሚጠራ ያስታወሰ ሰው አለ⁉️ ወንጀል በስቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ  ሁላችንም እንጠፋለን!! ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሰለች አኼራን አስታዋሺ ዳዕዋ ለወንድማችን ሰደቀቱል ጃሪያ  አላህ ያድርግለት። አይ ዱኒያ ስንቱን ሸኘሺው  ስንቱን ከአፈር ቀላቀልሺው!! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ‼️ አል- መውቱል  ሀቅ‼️
Hammasini ko'rsatish...
4_5814649436835415961.mp315.07 MB
👍 2
06:33
Video unavailableShow in Telegram
موعظة مبكية تقشعر لها الجلود تذكر الموت عباد الله  "إنه الموت" ስለ ሞት! አስቀላሽ ግሳፄ! ያ አላህ! ሞት ጥፍጥና ቆራጩ ~~ ሞት የማይቀረው ድግሳችን ትልቅ፣ ትንሺ፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ ባለስልጣን፣ አሊም፣ ጃሂል፤ አይል ሁሉንም በየተራ በቀናቸው ያጉዛል!! =https://t.me/tdarna_islam
Hammasini ko'rsatish...
11.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ያዑኽታዬ በኒቃብሸ አትደራደሪ ➪ የማይሰማ የለም ኒቃብ ለብሰሸ ከመጣሸ ➽በዛው ወደአባትሸ ቤት የሚልም ባል አለ አሉ ዕናማ ➪ ዕንደሙዝ ተልጠሸ ካልመጣሸ ➽ካለ ይህ ደዩሰነትነው ➪ባል አይሆንሸም ➽አንች ጠንካራ ➪ቆራጥ ሴት ሁኚ። ፈገግ ብለሸ በኒቃቤ ከመጣህ ➽ ዕደጃፌ ዕንዳደርሰ በቃ ➪ ካንተ የተሻለ ሰው ዕንደፈልግ ➽አጋጣሚውን ሰለሰጠኸኝ ➪ ጀዛክ አላህ ብለሸ ተሰናበችው። ➽ አላህ ሰንት ባሮች አሉት➪በኒቃብሸ አትደራደሪ➽ኒቃብሸን ከጣልሸ ➪ለዱኒያ ብለሸ ፍችነሸ የሚልሰ አለ አይደል ዕናማ ➽ ጠንካራ ሁኑ በውሬ ሳይሆን በተግባር ዕናሳይ ➪ወይ ንቅንቅ አጥብቀሸ ያዠ ኒቃብሸን የኔ አለም።
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.