ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
📈 Telegram kanali ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን analitikasi
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን (@binigirmachew) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 90 548 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 468-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 332-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 90 548 obunachiga ega bo‘ldi.
17 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -2 334 ga, so‘nggi 24 soatda esa -90 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 6.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.89% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 018 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 716 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 49 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“+251915955656
@Binigirmachew16”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 18 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
የስነልቦና ባለሞያ ቢኒ ግርማቸው
አንድ ነገር ለማድረግ አስብ ያሰብከውን ለማሳካት አልችለውም የምትለውን ነጥብ አስተወል።
ወደ ተግባር ከመሄድህ በፊት አልችለውም የሚለውን ሀሳብህን ከአእምሮህ ውስጥ በቅድሚያ ለማጥፋት ስራ። አእምሮህ ጥሩ ጓደኛህም መጥፎ ጠላትህም መሆን ይችላል።
አእምሮህን በፈለግከው አቅጣጫ ለመምራት ስልጡንና ታዛዥ ነው።ይህን የሰላ አእርምሮህን በመጠቀም ሕይወትህ በእውቀት የመጠቀ በሀብት የበለጸገ ማድረግ አልያም ለጥፋት በማጀገን ለእርኩሰት በማመቻቸት ድንዙዝና መናኛ በማድረግ ርባናቢስ ሕይወት እንዲኖርህ ልታደርግ ትችላለህ።
ማልዶ ከእንቅልፍ መነሳት የስኬት ልምድ ነው።ስኬታማ ሰዎች ማልደው በመነሳት ያነባሉ የእለታዊ ስራዎቻቸው ያዘጋጃሉ፣ያደራጃሉ በወረቀት ላይም ቀድመው ያሰፍራሉ ያቅዳሉ።
ብዙዎቹ ይህን በአብዛኛው ለማድረግ ሲቸገሩ ይስተዋላል።ቶማስ ጅፈርሰን "ፀሀይ አልጋዬ ውስጥ እያለሁ አትወጣም"።ይል ነበር።
በሕይወት ውስጥ ሁለት ጊዜያቶች አሉ።ትናንትና እና ነገ።
ዛሬ አሁናዊ ሁነታዎቻችን ይማዳምጥበት ሲሆን ትናንት እንዴት እንደነበርም የማሰብ አልያም ነጋችን ምን ሊሆን እንደሚችል በመገመት መካከል ራሳችንን ልናገኝ የምንችልበት ነው።
ዛሬ ልንቀይረው በማንችለው ትናትናችን ላይ በመቆም ወይም በእኛ ቁጥጥር ውስጥ ስላለው ነጋችን በመገመት ላይ ወሳኝ ሆኖ እናገኛታለን። ብዙ ሰዎች ነጋቸው ላይ ትኩረት ከማድረግ ይልቅ ትላንታቸው ላይ በተፈጠሩ ጠባሳዎች ዛሬ ላይ ቆመን በንዴት ሲበሽቁ ይገኛሉ።ይህ ከትናንት የወረሱት አሉታዊ ስሜታቸው ዛሬያቸውን ጨምሮ እንደነጠቃቸው በፍጹም አይገነዘቡም።
ዛሬ ላይ ትናትናቸውን ሲያማርሩና ሲወቅሱ ሲገረሙ ነጋቸው ላይ ልዩነት መፍጠር የሚችለውን የዛሬ ማንነታቸውን በቅሬታ ገመድ ጠፍረው እንደያዙት አይረዱም።
በህይወትህ ስኬታማ ያልሆንክበት ነገር ምንድነው? ለአለመሳካቱ ተጠያቂ የደረግከው በየጊዜውስ የምትወቅሰው ማንን ነው?
መልስህ ምንም ይሁን ምን ከዛሬ ጀምሮ ችግሩ የኔ ነበር ብለህ ሃላፊነቱን ውሰድና የስኬት መንገድህን ጀምር።
ባለፈ ሕይወትህ ላይ እክል ለገጠሙህ ሰዎች ሁሉ ይቅርታ የምታደርገው ዛሬ ነው።
እነሱም ይሂዱ አንተም ወደፊት ተጓዝ!።
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
ወጥ የሆነ ትምህርት ለማግኘት በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
https://t.me/+xfJMsD6womowZmY0
መልካም ሰንበት