cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እዉነት ለሁሉ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 778
Obunachilar
+1424 soatlar
+1337 kunlar
+44430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ዛሬ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ነው ያንን በማስመልከት 👇👇 ስለ ቅዱሳን መላእክት ማወቅ ያለባችሁ እና ተቃዋሚዎችንም መጠየቅ ያለባችሁ👇 1.እኛ ቅዱሳን መላእክትን አናመልክም ለማምለክም አንፈልግም እነሱም እንድናመልካቸው አይፈልጉም!!! እኛ የምናመልከው የእኛም የመላእክትም አምላክ የሆነውን እግዚአብሔርን ብቻ ነው። 2.ቅዱሳን መላእክት በሁሉ የሞሉ ናቸው ብለን አናምንም እኛም፣በሁሉ የሞላ እግዚአብሔር ብቻ ነው። 3.መላእክት በሶስት አይነት መንገድ ይረዱናል ይሰሙናል 1.)በቅጽበት....በጣም ፈጣን ናቸው መላእክት መንፈስ ስለሆኑ ስለዚህ ከማይክሮ ሰከንድ ባነሰ ጊዜ ብዙ ቦታዎች መሄድ ይችላሉ እንኳን ቅዱሳን መላእክቱ የወደቀው መልአክ ዲያብሎስም "ዓለምን ዞሬ መጣሁ" ብሏል ጻድቁ እዮብን በእግዚአብሔር ፊት ሲከስ ስለዚህ ቅዱሳን መላእክቱ የፍጥነት ጸጋቸውን ተጠቅመው ይረዱናል 2.)በሹመት....ሊቃነ መላእክቱ በስራቸው የሚልኩአቸው የሚያዙአቸው የመላእክት ሰራዊት አሉ ስለዚህ ቅዱስ ገብርኤልን ለሚጠሩ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ብቻ ሳይሆን በቅዱስ ገብርኤል ስር ያሉ መላእክትንም ይልክላቸዋል ሌሎቹም የመላእክት አለቆች እንደዛው ነው። 3).በሁሰት...ይሄ የቅድስና ማእረግ ነው ሰዎችም በቅድስና ሲያድጉ ከሚደርሱበት ማእረግ አንዱ ነው። ሁሰት ማለት በአካል አንድ ቦታ ሆኖ ሌላ ቦታ የሚደረገውን የማወቅ ጸጋ ነው።ይሄ በብሉይም በአዲስ ኪዳንም አለ ግን ያው እየመረጠ ለማይቀበል ሰው ነው።እምነቱን ተቃውሞ ላይ ለመሰረተ ሰው እንዳላየ የሚያልፋቸው ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ። ስለዚህ መላእክት በአካል ያሉበት ቦታ ሆነው በተለያየ ቦታ ሆነን የምንጠይቃቸውን ነገር ይሰሙናል ይረዱናልም ግዴታ በአካል ሁሉም ጋር መኖር የለባቸውም። የተወሰኑ ጥያቄዎች ለተቃዋሚዎች 👇 1.“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”    ሉቃስ 15፥7 “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”    ሉቃስ 15፥10 ጥያቄያችን:- *እኛ በሃጥያት ህይወት ውስጥ እንደነበርን እና ከዛም ንስሐ ገብተን እንደተመለስን መላእክት እንዴት አወቁ ተባለ? በሁሉ የሞሉ ስለሆኑ ነው? *በተመሳሳይ ጊዜ በተለያየ ቦታ ብዙ ሰው ንስሐ ይገባል ስለዚህ ለየትኛው ነው ደስ የሚላቸው? 2.“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።”     ማቴዎስ 18፥10 ጥያቄ:- *መላእክቶቻችን በሰማያት በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙልን ከሆነ ስለ እኛ፣ የትስ ሆነን ብንጠራቸው ለምን አይረዱንም?ወይስ አይችሉም? 3.“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”    መዝሙር 34፥7 የሚሰፍርበትን ቦታ እኛን ወሳኝ ያደረገን ማን ነው? 4.“ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?”     ዕብራውያን 1፥14 *ሁሉ የተባለው የዓለምን ህዝብ ነው ጌታ የሞተለትን ስለዚህ እንዲድን መላእክት ይረዱታል ተብሏል ታድያ ገና አምነው ላልዳኑት ያግዛሉ ያገለግላሉ የተባሉ መላእክት፣ ላመኑ ለክርስትያኖች ግን በቦታ የተገደቡ ናቸው ያለው ማን ነው? 5.ሰይጣን በሁሉ የሞላ ነው ወይ? ይሄንንም ይመልሱልን ምክንያቱም ሰይጣን እንደሚፈትነን ይናገራሉ ሁሉም ፕሮቴስታንቶች ግን በየሃገሩ ያሉትን እንዴት ሊፈትናቸው ቻለ ወይስ በየተራ ነው የሚፈትናቸው?ለሰይጣን ሲሆን የማይነሳ ጥያቄ ለምን ለቅዱሳን መላእክት ሲሆን ይነሳል? እግዚአብሔር የመላእክቱን ጥበቃ ከህይወታችን አያርቅብን🙏🙏 https://t.me/ethioorthodoxy
1079Loading...
02
https://youtu.be/T8N67aRHs0I?si=WWMs01IEYFgrsEWD
921Loading...
03
https://youtu.be/W_rjKt5d2m8?si=8kKZAGPjE7DDuPau
1081Loading...
04
https://youtu.be/v1mq5zLnAnA?si=Y4sHj4N3QRRsR9r3
1211Loading...
05
https://youtu.be/8Ex3wIKHduI?si=xeRUlioL9ycuNeKA
951Loading...
06
https://youtu.be/M7iZxHXBqBU?si=21XVbfP3pRvWdEh0
1111Loading...
07
https://youtu.be/iOp5amqfiwI?si=RILjmj38akcqFdh7
1081Loading...
08
ወጣትነት እና ፈተናዎቹ II በመጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ II ድንቅ መልዕክት ያለው ትምህርት #አዲስ_ስብከት #new #sibket
4138Loading...
09
ወጣትነት እና ፈተናዎቹ II በመጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ II ድንቅ መልዕክት ያለው ትምህርት #አዲስ_ስብከት #new #sibket
3641Loading...
10
https://www.youtube.com/watch?v=911Z8D3sZ1o
4061Loading...
11
ግደሉት 😭😭😭😭
5106Loading...
12
ይደመጥ ለዚ ነው ቤተ ክርስቲያን ከመጽሀፍ ትቀድማለች ምንለው
5657Loading...
13
ተግባራዊ ክርስቲያን መሆን ማለት ክርስቲያን ነኝ እያሉ ከክርስቲያን የማይጠበቅ ህይወት ከመኖር ለክርስትና የሚመጥን ህይወትን ለመኖር ስንወስን እና የቻልነውን ሁሉ ስናደርግ ነው።ዋና ዋና ተግባራዊ ክርስትያን ለመባል በተለይ በዚ ዘመን የሚያስፈልጉን እነዚህ ናቸው። 1.እግዚአብሔርን በሙሉ ልብ ማመን ለእሱም መታመን 2.የእግዚአብሔር ቤት ቤተክርስቲያንን ማክበር መውደድ እና በልማድ ሳይሆን ለምን እንደምንሄድ አውቀን ወደ ቤቱ መቅረብ 3.የንስሐ አባት መያዝ እና ንስሐ በየጊዜው መግባት 4.ቅዱስ ቁርባንን መቀበል እና የህይወታችን አካል ማድረግ  5.በሃጢአት መውደቅ ሲመጣ ቶሎ ንስሐ መግባት እና ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ 6.ምንም የማይጠቅመን ነገር ከማንበብ ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ 7.የፖለቲካ እና ሌላ ውስጣችንን የሚመርዙ ነገሮችን መስማት ትተን መንፈሳዊ ትምህርቶችን መስማት 8.ዘፈን መስማት ትተን መዝሙር መስማት 9.ወደ ጭፈራ ቤት መሄድ ትተን ወደ ቤተክርስቲያን እና ገዳማት መሄድ 10.እኛንም ሱስ ውስጥ ከሚያስገቡን ሰዎች ርቀን ወደ ቤተክርስቲያን እንድንቀርብ የሚያደርጉንን ሰዎች መቅረብ 11.በቂ ጊዜ ለመንፈሳዊ ህይወት መስጠት 12.የችግሩ ሳይሆን የመፍትሄው አካል መሆን እና የራስን ሃላፊነት መወጣት 13.አባቶችን ማክበር:-አሁን ቅዱስ ሲኖዶስን መስደብ፣ማንቋሸሽ፣አባቶችን ማዋረድ የተለመደ ነገር ሆኗል፣ካህናትንም እንደዛው ስለዚህ ከእንደዚ አይነት የወረደ አስተሳሰብ ወጥተን ልንጸልይላቸው ይገባል 14.ሌሎች ላይ ለመፍረድ እና እነሱን ለመወንጀል አለመቸኮል 15.የቤተክርስቲያንን ትምህርት ካወቅን በኋላ ለሌሎችም ማሳወቅ እና መረጃውን የሚያገኙበትን አማራጭ ማመቻቸት 16.ጾም፣ጸሎት፣ስግደት፣ምጽዋት፣የተቸገሩትን መርዳት፣የታመሙትን መጠየቅ፣ልብስ የሌላቸውን ማልበስ፣የተራቡትን ማብላት፣የተጠሙትን ማጠጣት እና የመሳሰሉትን ማድረግ የህይወታችን አካል ማድረግ ከእኛ ይጠበቃል። “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”    ራእይ 22፥12
66311Loading...
14
“ስለ መተላለፋችን ምንም ዓይነት ቅጣት የማንቀበል ብንሆን ኖሮ እግዚአብሔር ኅሊናን የሚያህል ፈራጅ ዳኛ በውስጣችን አይፈጥርም ነበር፡፡” (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
6685Loading...
15
የህፃናት ጥምቀት ★ለምን በ 40   እና  80  ቀናችን እንጠመቃለን?  ከቅዱሳት መፃህፍት እንደተረዳነው መሰረት ህፃናትን ማጥመቅ መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሰረት ያለው ነው ዘሌዋውያን 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። ³ በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። ⁴ ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። (7+33=40) ⁵ ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ። (14+66=80) √√√ መፅ ኩፋሌ4:9  ከተፈጠረባት ምድር ለአዳም 40 ቀን ከተፈፀመለት ቡሀላ ይገዛትም ይጠብቃትም ዘንድ ወደ ገነት አስገባው ሚስቱም ሄዋንን በ80 ቀኗ አስገባት ይህም ለአዳምና ሄዋን ንፁህ ጠባይ ሳያድፋቸው ከመንፈስ ቅዱስ የፀጋ  ልጅነት ተቀብተው በ40   ና በ80 ቀናቸው ገነት  እንደገቡ ዛሬም ቤተክርስቲያን መጀመሪያ በሰራው ስርአት መሰረት በአዳም አገዛዝ ምክኒያት የተወሰደውን ልጅነት ለማስመለስ  ህፃናት ወንዶችን በ40  ሴቶችን በ80 ቀን እድሜያቸው ታጠምቃለች።
67512Loading...
16
🤭🤭
6601Loading...
17
https://youtu.be/r5rfP2phv9g?si=hPjGva6sark2aV4l
6410Loading...
18
https://youtu.be/q-7WGsvB7lk?si=EbnR_Qo--3OUFW6U
6300Loading...
19
https://youtu.be/2W4Mse3TcwQ?si=eDzL1dypzHY1c3iL
7521Loading...
20
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27
7300Loading...
21
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27
7301Loading...
22
ምናል ብታስተምረኝ || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ || Zemarit Sara Mengistu|| ሚጠት @21media27 https://youtube.com/watch?v=szfuDFp9CYk&si=P-mUNOnDtIotpqk3
7480Loading...
23
Uploading to telegram...
3590Loading...
24
ኢየሱስ እና ኢየሱስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 6 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok
7444Loading...
25
ኢየሱስ እና ኢየሱስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 6 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus & Jesus - Ch... https://youtube.com/watch?v=8Ex3wIKHduI&feature=shared
8010Loading...
26
ኢየሱስ እና ኢየሱስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 6 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok
7532Loading...
27
አድምጡት እኛን አልሰማ ሲሉ ፓስተሩ እውነቱን ዘረገፈው 🙈
1 29511Loading...
28
"ማንኛውም የመዳን ምክንያት ምንጩ የጌታ አዳኝነት ነው።ሰው በእምነቱና በሥራው መዳንን ቢያገኝ እምነቱና መልካም ሥራው አዳኝ ሊሆኑለት የቻሉት በቅድሚያ ጌታ ስላዳነው እንጂ ሰው በገዛ ራሱ ችሎታ መዳን የሚችል ሆኖ አይደለም።የቅዱሳን ማዳንም ሆነ የምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አዳኝነት ከአንድ ከእግዚአብሔር አዳኝነት የተገኘ የእርሱ የማዳን ውጤት እንጂ የእርሱን አዳኝነት የሚተኩ ወይም የሚተካከሉ አይደሉም።" ዳዊት አብርሃም (ዕቅበተ እምነት በእንተ ነገረ ድኅነት ገጽ 58 ) "ለመዳናችን ማመናችን የሚኖረውን ዋጋ መልካም ሥራ አይተካውም እንዲሁም መልካም ሥራ ለመዳናችን አስፈላጊ መሆኑ የእምነትን አስፈላጊነት አይሽረውም።" (ዳዊት አብርሃም ፣ ዕቅበተ እምነት በእንተ ነገረ ድኅነት) ይሄው ነው እንግዲህ የቤተክርስቲያን ትምህርት!!!
1 3406Loading...
29
በአሁኑ ስሙ  ገብረ ስላሴ    በቀደመው ስሙ አህመድ መሀመድ   ሰው ሲወለድ ሀይማኖቱ ምንድን ነው ማብራርያ
1 28216Loading...
30
"ለመዳናችን ማመናችን የሚኖረውን ዋጋ መልካም ሥራ አይተካውም ፣ እንዲሁም መልካም ሥራ ለመዳናችን አስፈላጊ መሆኑ የእምነትን አስፈላጊነት አይሽረውም።"   (ዳዊት አብርሃም፣ዕቅበተ እምነት በእንተ ነገረ ድኅነት)
1 1781Loading...
31
ፍኖተ ብርሃን እጅግ በጣም ብዙ እርስ በእርስ የሚጋጩ ለሚመስሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳቦች ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠበት የዓሥራት ገብረ ማርያም መጽሐፍ። @eotclibrary
1 48113Loading...
32
❤apostolic succession❤ ጌታችን ኢየሱስ➥ዮሐንስ ወንጌላዊ➥ፖሊካርፕ➥አውግስጢኖስ ምጡዕ ለአንበሳ➥.......7/9/2016 እኛ ጋር ደርሷል 😊🤗 ሁሌም የምመኘው ሁሉም ሰው(በተለይ በክርስቶስ አምናለሁ) የሚል ይሄንን ቢረዳ ብዬ ነው። አባታችን ያስተማሩትን የተረዳ ሰው የትኛዋ ህብረት ትክክለኛ እንደሆነች መቼም ቢሆን አይስትም። ሁሌም ትክክለኛውን የጌታ ቃል ለማግኘት የሚፈልግ ሰው በሐዋርያዊ ቅብብሎሽ[Apostolic Succession] ቢረዳ መቼም አላማው አይስትም የትኛው ህብረት ጋርም ያ ትምህርት እንዳለ በግልፅ ይረዳል። የጌታ ቃል በቅዱስ ትውፊት ያገኘነው ነው። ሁሌም ቢሆን አንድ ሰው ወደ ክርስትና ልታመጡት የምትችሉት በሐዋርያዊ ቅብብሎሽ የመጣን ቅዱስ ትውፊት ስታሳዮት ነው። (ሞክሩት እኔን ረድቶኛል በእውነት 😊) የአባታችን ትምህርት ሌሎቾ ጋር እንዲደርስ Share አድርጉት ክርስቲያናዊ ሀላፊነታችንን በዚህ እንኳን እንወጣ share አርጉት ይህን video 😊
1 3076Loading...
33
እውን ቅዱሳን ኢየሱስን ሸፍነውታልን?
1 1403Loading...
34
ጥያቄና መልስ
1 2512Loading...
35
Media files
1 52913Loading...
36
Media files
1 12811Loading...
37
የአላህ ዙፋን የት ነው?🤔 ጉድ በል ወገን? 11:7 = አላህ አርሹ ውሃ ላይ ነው 🤔 ቡኻሪ 7411 = የአላህ አርሽ ከውሃ በላይ ነው🤔 ሶሂህ ሙስሊም 2813a = የኢብሊስ ዙፋን ውቅያኖስ ላይ ነው ሶሂህ ሙስሊም 2813b = የኢብሊስ ዙፋን ውሃ ላይ ነው ተፍሲር አልቁርጥቢ = ሰይጣን ዙፋኑን ውሃ ላይ ነው ...what do you see? He said: I see the throne over water. Whereupon Allah's Messenger (ﷺ) said: You see the throne of Iblis upon the water, and what else do you see?... ...ምንድነው ያየኸው? እሱም እንዲህ አለ ዙፋን ውሃ በላይ አየሁ። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ;- ውሃ ላይ ያየኸው የኢብሊስን ዙፋን ነው እና ሌላ ምን ታያለህ?...{ሶሂህ ሙስሊም 2925} 🤔🤔🤔
1 45323Loading...
38
ማቴዎስ_ወንጌል 28፡19 "በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም" ይላል አይልም..?? አንዳንድ ሰዎች ይህ ጥቅስ ተበርዟል ይላሉ.. በተለይ "ኦንሊ ጂሰስ" በመባል የሚታወቁት አካላት አውሳብዮስ የተባለ የታሪክ ጸሐፊን ንግግር በመያዝ ቃሉ የሚለው "በእኔ ስም አጥምቁ" እንጂ አሁን በመጽሐፍ ቅዱሳችን ባለው መልኩ "በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም" አይልም ይሉናል። በእርግጥ እንደው "ኦንሊ ጂሰሶችስ" ለእምነታቸው መደገፊያ ብለው ይህንን ይላሉ ይህንኑ የሚደግሙት አንዳንድ ሙስሊሞች አሁን እስቲ ጥምቀት በኢየሱስ ስም ቢሆን ከእስልምና ጋር ምን ያገናኘዋል..?? እንደው ሰው ያለው ነገር አይቅርብኝ አትበሉ.. ለማንኛውም እስቲ ይህንን ለመመለስ ከአውሳብዮስ በፊት የነበሩ አባቶችን ብቻ ከራሳቸው ከሃዋርያት ከተማሩ አባቶች ጀምረን ስለዚህ ቃል(ማቴዎስ 28፡19) የተናገሩትን እንመለከታለን፤  ከዛም ደግሞ በስተመጨረሻም ራሱን እነሱ የጠቀሱትን አውሳብዮስን እንደማስረጃነት እንጠቀመዋለን። ከዚያም ደግሞ ጥንታውያኑን እደ ክታባት(Manuscripts) ምን እንደሚሉ እንመለከታቸዋለን። 👇👇👇👇👇👇 "ነቢያት እንዲህ ሲሉ ተናገሩ፡ 'ለእርሱ የሚጠብቀውን እስኪያገኝ ድረስ የአህዛብ ተስፋቸው እርሱ ነውና'(ዘፍ 49፡10) ይህም ያወጁት ቃል በወንጌል ውስጥ ጌታችን 'ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው' ባለ ጊዜ ተፈጸመ።" [St Ignatius: to philadelphians, chap 9] ሦስት አብ ወይም ሦስት ወልዶች ወይም ሦስት መንፈስ ቅዱሶች ያሉ አይደሉም ይልቁንም ጌታችን አህዛብን ደቀመዛሙርት ያደርጉ ዘንድ ሃዋርያትን ሲልክ 'በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ' ብሎ በማዘዝ ነው። ስለዚህም አንዱ አካል ሦስት ስም እንደኖረው አይደለም ወይም ደግሞ ሦስቱ አካላት ሥጋ ሆነው እንደመጡ አይደለም ይልቁንም እኩል ክብር ባላቸው በሦስቱ እንጂ። [St Ignatius: to philipians, chap. 1] "(ጌታ) እርሱም (ሃዋርያትን) እንዲህ አላቸው 'ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው'" [St Irenaeus: against heresies 3:17:1] "የጥምቀት ህግ ተደንግጓልና፤ ፎርሙላውም(እንዴት እንደምንጠመቅ) ተቀምጧልና፣ 'ሂዱ' አላቸው 'አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው'" [tertulian: on baptism, chap 13] "ጌታም ከትንሳኤው በኋላ ሃዋርያቱን ሲልክ በምን መልኩ ማጥመቅ እንዳለባቸው እንዲህ ሲል አስተማራቸው 'ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ፤ እንግዲህ ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው'" [St Cyprian: epistle 72:5] "እንዲህም ሲል ሃላፊነትን ሰጣቸው 'ሥልጣን ሁሉ በሰማይም በምድርም ተሰጠኝ፤ እንግዲህ ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው'" [Lucius of Castra Gilba on The Seventh Council of Carthage under Cyprian] "አምላክንና ጌታችን ኢየሱስ በራሱ አንደበት ደቀመዛሙርቱን እንዲህ ሲል አዘዛቸው 'ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ..'” [Euchratius of Thena on The Seventh Council of Carthage under Cyprian] "እኛ በእርግጥም የእውነት ህግ አለን ይህም ጌታ በመለኮታዊው ትእዛዙ ሃዋርያቱን 'ሂዱ አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው' ያለው ነው።" [Vincentius of Thibaris on The Seventh Council of Carthage under Cyprian] አርጌንስ የማቴዎስ ወንጌል 28፡19ን ቀጥታ አሁን እኛ ጋር ባለው መልኩ ይጠቅሰዋል [origen: Homilies on Genesis, hom. 13] 🔥ሰዎቻችን የሚጠቅሱትም አውሳብዮስ "በእኔ ስም አጥምቁ" በማለት እንደተናገረ አድርጎ የጻፈው መቼስ ከእነዚህ ሁሉ አባቶች ዘንድ ከነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ለእሱ ለብቻው ሌላ ወርዶለት ሳይሆን "በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ" የሚለው መለኮታዊ ትእዛዝ የጌታችን የኢየሱስ ትእዛዝ ነውና "በእኔ ስም" ብሎ አውሳብዮስ መናገሩ.. ወይም ደግሞ አንዳንድ አባቶች "በኢየሱስ ስም" ቢሉ በኢየሱስ ትእዛዝ ለማለት እንጂ ሌላ አይደለም። ቃሉን ቀጥታ "በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም" በማለት ራሱ አውሳብዮስ ሲጠራው እንዲህ አለ፡ "ጌታችን ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን 'እንግዲህ ሂዱ አሕዛብን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ አስተምሯቸው' በማለት እንዳዘዘ.." [letter of Eusebius concerning the council of nicea, 3] እደክታባቱስ ምን ይላሉ..?? ኮዴክስ ሳይናይቲከስ, ቫቲካነስ፣ አሌክሳንድሪያነስ እንዲሁም ሌሎችም ጥንታውያን የመጽሐፍ ቅዱስ እደክታባት ይህንን የሥላሴን የጥምቀት ፎርሙላ የያዙ ናቸው።
1 2567Loading...
39
የፕሮቴስታንት አምስቱን ሶላ እናውቃቸዋለን ያው አምስቱንም ሶላ እንቀበላለን ፣ ዳኛችንም ቃሉ ነው ተብሎ ግን የተለያየ ትምህርት በመዳን ላይ ቢኖርም ማለት ነው ። ለማንኛውም የክርስትናው የመዳን ትምህርት እንደዚ ነው። ድነናል ፣ እየዳንን ነው ፣ እንድናለን መዳን የቅጽበት ጉዳይ ሳይሆን ሂደታዊ ነው። መዳን ማለት የእግዚአብሔርን መንግስት መውረስ ማለት ነው። 1.ድነናል:- ስንል ያለ እኛ ሥራ እግዚአብሔር ራሱ ከራሱ ጋር አስታረቀን እያልን ነው። እንዴት አስታረቀን ሲባል ከሶስቱ አካል አንዱ አካል ወልድ የዘመኑ ፍጻሜ ሲደርስ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ደሙን በመስቀል ላይ አፍሶ አድኖናል(ገላ 4:4 ፣ ዮሐ 3:16 ) ይሄም የቸርነቱ ስጦታ (በጸጋው) ነው ያዳነን ይሄንን በጸጋ የሰጠንን መዳንም የምንቀበለው በእምነት ነው ከዛም በመጠመቅ ነው። (ማር 16:16 ፣ ማቴ 28:19፣ ሮሜ 6)  ለዛ ነው በተደጋጋሚ ከዚ የኤፌሶን መልእክት ጋር የሚመሳሉ ቃላት በመጽሐፍት ላይ የተጻፉልን ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ስለዚህ ይሄንን የዘለዓለም ህይወት ስጦታ እግዚአብሔር ሰጠን የእኛ ድርሻም በነጻ ፈቃዳችን አሜን ብለን ተቀብለን ማመን ነው። ለዛ ነው "ጸጋው በእምነት አድኗችኋልና" የሚለው። 2. እየዳንን ነው:- ይሄ ደግሞ በጸጋው የሰጠንን መዳን እስከ መጨረሻው አጽንተን ለመጠበቅ ተጋድሎ የምናደርግበት እና መዳናችንን የምንፈጽምበት ነው። ይሄም በእለት ተእለት ህይወታችን የምንኖረውን በሃጢአት መውደቅ እና በንስሐ መነሳት የያዘ እስከ ህይወታችን ፍጻሜ ድረስ ያለውን ጊዜ የሚመለከት ነው ። ይሄንንም ሐዋርያው “ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤”     ፊልጵስዩስ 2፥12  እንዳለው የራሳችንን መዳን የምንፈጽምበት ነው። ይሄም ጌታ "እስከ መጨረሻ የጸና ይድናል"፣"በእኔ ያለው ፍሬ የማያፈራው ዛፍ ይቆረጣል" ያለውን እና ሌሎችንም የጌታ ትምህርቶች እና የሐዋርያትንም የቱንም ሳንመርጥ ስለምንቀበል እምነታችን በተግባር የሚገለጥበት ነው። ቅዱስ ጳውሎስም ከባርነት ነጻ ከወጣን በኋላ ድጋሚ እንዳንያዝ የነገረን ጽናት ስለሚያስፈልግ ነው።   “በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።”     ገላትያ 5፥1 በክርስቶስ አምኖ ወደ ቤተክርስቲያን የተጨመረ እና ጌታ ራሱ የሆነለት ሰው ፍሬ ማፍራት እና መልካም ሥራ መስራት አለበት። “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”    2ኛ ቆሮ 5፥17 ይሄ በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት የሆነ አማኝ እንደ አዲስ የተፈጠረው መልካሙን ሥራ ለማድረግ እና የተቀደሰ ህይወት እንዲኖር ነው። “እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”     ኤፌሶን 2፥10 በጣም ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ምን አይነት ህይወት ልንኖር እንደሚገባ እና ምን ብናደርግ የእግዚአብሔርን መንግስት እንደማንወርስ በግልጽ ይናገራሉ ፣ማስጠንቀቂያም ይሰጣሉ። 3.እንድናለን:- ይሄ ማለት ጌታ ለፍርድ መጥቶ ለሁሉም የመጨረሻ ፍርድ ሰጥቶ መንግስቱን ያወርሰናል ብለን ተስፋ የምናደርግበት ነው። መዳናችን የሚፈጸመው የእግዚአብሔርን መንግስት ስንወርስ ስለሆነ ይሄ በመዳን መንገድ ውስጥ የመጨረሻው ነው። ጌታ ሲመጣም ፍርድ የሚሰጠው እያንዳንዳችን በሰራነው መልካም ሥራ እና ክፉ ሥራ ነው። ይሄንንም ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ላይ ጌታም ሲያስተምር ሐዋርያትም ሲያስተምሩ የምናገኘው እውነት ነው። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ላይ ራሱ በተደጋጋሚ የተነገረ ነው። እስኪ የተወሰኑትን እንይ  “እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።”    መክብብ 12፥14 “እኔም በልቤ፦ በዚያ ለነገር ሁሉና ለሥራ ሁሉ ጊዜ አለውና በጻድቅና በኃጢአተኛ ላይ እግዚአብሔር ይፈርዳል አልሁ።”    መክብብ 3፥17 “መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።”     2ኛ ቆሮ 5፥10 “ባሪያ ቢሆን ወይም ጨዋ ሰው፥ እያንዳንዱ የሚያደርገውን መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ በብድራት እንዲቀበለው ታውቃላችሁና።”    ኤፌሶን 6፥8 “የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።”    ማቴዎስ 16፥27 ቆላስይስ 3 ²⁴ ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና። ²⁵ የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም። 1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። ¹⁷ ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ። “አንተም በወንድምህ ላይ ስለ ምን ትፈርዳለህ? ወይስ አንተ ደግሞ ወንድምህን ስለ ምን ትንቃለህ? ሁላችን በክርስቶስ ፍርድ ወንበር ፊት እንቆማለንና።”     ሮሜ 14፥10 ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ። ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት  አለ።  ድነናል ፣ እየዳንን ነው ፣እንድናለን 🙏🙏 ለመዳን የሚያስፈልጉን እነዚህ ናቸው። 1.በጸጋ የተሰጠንን መዳን በእምነት መቀበል 2.ምሥጢራትን  መፈጸም (ጥምቀት+ሜሮን+ቁርባን) 3.መዳናችንን መፈጸም(ተጋድሎ) 4.እስከ መጨረሻ መጽናት(በጸጋ የተቀበልነውን መጠበቅ) 5.ተግባራዊ ክርስትናን እየኖርን ፍሬ ለማፍራት የቻልነውን ሁሉ ማድረግ እና በንስሐ ህይወት መመላለስ ኦርቶዶክሳዊው የመዳን ትምህርት "እግዚአብሔርን ወደመምሰል ማደግ" (Theosis) ነው። ፍቅረ ማርያም
1 48634Loading...
40
‹‹የመዳንን መንገድ የሚነግሯቹ›› ሐዋ 16፡17 ከሁለት ዓመት በፊት ለመናፍቃን የሰጠሁት መልስ ነው!! አሁን አሁን የመናፍቃን እና የተሐድሶ አራማጆች በቤተክርስቲያን ላይ ያላቸውን ጭፍን ዲያብሎሳዊ ጥላቻ ሳስበው ይደንቀኛል፡፡ለምን ይሆን ቤተክርስቲያንን ባገኙት መድረክ እና ቦታ የሚያጣጥሏት የሚል ጥያቄ ውስጤ ይፈጥርብኛል ይህ ሁሉ ሆኖ የጌታን ቃልኪዳን ሳስታውስ እፅናናለው ‹‹የገሀነብ ደጆች አይችሏትም›› ማቴ 16፡18 የጌታ ቃል እንዴት ያፅናናል እንዴትስ ሀይል እና ብርታትን ይሰጣል ወልድ ዋሕድ/የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ/ ብላ በክርስቶስ ዐለትነት ላይ የተመሰረተችው ቤተክርስቲያን ዲያብሎስ እና ግብረ አበሮቹ ስም የማጥፋት እና የማፍረስ ዘመቻ ቢከፍቱባትም አትጠፋም ማንም ሊያጠፋት እና ከዐለቱ ክርስቶስ አላቆ ሊያሸንፋት የሚችል ኃይል የለም ይኽንን እንድታውቁ እና እንድትገነዘቡ እፈልጋለው፡፡ይኽ ሁሉ መከራ እና ፈተና እንዲሁም ዘለፋ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ እየደረሰ ያለው ምክንያቱ በክርስቶስ ደም ተመስርታለችና በዓለም ሳላቹ መከራ አለባቹ የሚለው የአምላካችን የመስቀል ጉዞ ተከታይ ናትና ከመከራ ተለይታ የማትታይ የመስቀሉ ተከታይ የመከራው ተሳታፊ ወርቅ ወርቅነቱ እንዲታወቅ በእሳት እንደሚፈተን ቤተክርስቲያንም የክርስቶስ መሆኗ የሚታወቀው የክርስቶስን አብነት ተከትላ በመከራ ስታልፍ ነው፡፡እንደ መግቢያ ይህንን ካልኩኝ የዚህን ፅሁፍ መነሻ የሆነኝን ነገር ላንሳ በዚህ በማህበራዊ ድኅረገፅ በፌስ ቡክ ስማቸው ‹‹ሔቨን ናሆም ፤አዲስ አለም ብሩክ እና ሌሎች የፕሮቴስታንት ሰዎች››የእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ በዐልን ተንተርሶ በቤተክርስቲያን ላይ ከአባታቸው ከዲያብሎስ የተማሩትን የሐሰት ክስ ሲያቀርቡ በመመልከቴ ነው መጋደላችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከእነርሱ ጋር ካለው የዲያብሎስ የሐሰት መንፈስ ጋር ቢሆንም እውነት ከሆነው ከኢየሱስ በተማርነውን እውነት ለእውነት ፈላጊ ያለሐሰት እናቀርባለን፡፡ከላይ በስም ያነሳዋቸውም ሆኑ ስማቸውን ያልገለፅኳቸው የፕሮቴስታንት አማኞች ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእመቤታችንን የልደት በዐል መታሰቢያ አስመልክታ ጥቁር በግ ለአጋንንት እንደምትሰዋ በዚህም ሴጣንን እንደምታመልክ እንዲሁም ፈንዲሻ የተወቀጠ ኑግ እና አረቄ እየረጫጨች ባዕድ አምልኮ እንደምትፈፅም አድርገው በፅሁፎቻቸው አቅርበዋል እንደውም ልደቷ መከበር እንደሌለበትም አክለዋል፡፡ ለመሆኑ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን መዋእዕት ሆኖ ደሙን አፍሶ የዋጃትን ጌታ ሳታቅ ቀርታ ነው ለአጋንንት መዋእዕት የምትሰዋው ? ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መፈተት ትታ?በጭራሽ ቤተክርስቲያናችን ለአጋንንት ጥቁር በግ ፈንዲሻ አረቄን ጨምሮ ሰውታ አታውቅም ወደፊትም አትሰዋም ሰዉም ብላ አታስተምርም ፡፡እርግጥ አንድ የማይካደው ሐቅ በስመ ኦርቶዶክስ የሚመላለሱ ግማሽ አካላቸው ጠንቋይ መተተኛ ጋር ግማሹን ቤተክርስቲያን ያደረጉ ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ አጋንንትን የሚያደምጡ እምነታቸውን ከባዕድ አምልኮ ጋር ያዳቀሉ በእግዚአብሔር ላይ ሙሉዕ እምነት የሌላቸው የአጋንንት ባሮች የሆኑ ሰዎች የቤተክርስቲያን በዐላትን አስታከው የእናት የአባታቸውን የዲብሎስ መንፈስ የሚቀሰቅሱ ለመንፈሱም ጥቁር በግ የሚሰዉ ፈንዲሻ እና አረቄን የሚረጫጩ ከኦሪት መዋእዕት ያልተላቀቁ ሰዎች መኖራቸው እሙን ነው፡፡እነዚህ ሰዎች ይህንን ያደርጋሉ ማለት ቤተክርስቲያን ፈቅዳላቸው ሰዉ ብላ አዛቸው ነው ማለት ግን አይደለም ይህንን ዲቃላ እምነታቸውን ከሲወርድ ሲዋረድ ከእናት አባት የዛር መንፈስ የወረሱት እንደሆነ እንጂ ቤተክርስቲናችን ይህንን አጥብቃ ትቃወማለች በስብከትም በቅዳሴም ይህንን የሚያደርጉትን ሰዎች ስትገስጽ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲታረሙ እግዚአብሔርን ወይም በአልን እንዲመርጡ ስታስተምር ነው የምትውለው፡፡ለምን ከንፅህይት ድንግል እመቤታችን ልደት ጋር አያይዘው ይህንን ሰይጣናዊ ድርጊት ያደርጋሉ ከተባለ የአጋንንት ፀባይ መመሳሰል ተመሳስሎም ህዝቡን ከእግዚአብሔር መንግስት መለየት አላማው እንደሆነ ሊረዳ ያስፈልገዋል፡፡ከላይ ለፅሁፌ መነሻ የሆነኝን ቃል እዚህ ላይ ላነሳው ግድ ይለኛል ቅዱስ ጳውሎስ እና የሐዋርያት ስራ ፀሐፊው ቅዱስ ሉቃስ ምናልባትም ሌሎቹም ደቀመዛሙርት ጨምሮ ወደፀሎት ስፍራ በሚጓዙበት ጊዜ ለጌቶቿ እየጠነቆለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች የአጋንንት መንፈስ ያደረባት ሴት እነ ቅዱስ ጳውሎስን ለህዝቡ እያመላከተች ‹‹የመዳንን መንገድ የሚነግሯቹ እነዚህ ሰዎች የልኡል አምላክ ባሪያዎች ናቸው ››እያለች አብዝታ እየደጋገመች በተለያየ ጊዜ ትጮህ ነበር ይህንንም ብዙ ቀን ታደርግ ነበር ተብሎ ተፅፏል ልብ በሉ ሐዋ16፡16-20‹‹የመዳንን መንገድ የሚነግሯቹ የልኡል ባሪያዎች ስላለች ይህች ሴት ከቤተክርስቲያን እና ከእግዚአብሔር ተልካ ነው ጥንቆላን የምትጠነቁለው ማለት እንደማይቻል ሁሉ እነዚህም ሰዎች በቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ በዐላት ምክንያት ለሚሰሩት የባዕድ አምልኮ ቤተክርስቲያን አዛቸው ነው ማለት አይቻልም ይህንን ባዕድ አምልኮ ቤተክርስቲያን አጥብቃ ትቃወማለች ፡፡በብሉይ ኪዳንም በተለያዩ ታሪኮች እንደተገለፀው እስራኤላውን ከእግዚአብሔር ጋር ደርበው ጣኦትን ያመልኩ እንደነበር እግዚአብሔር ይህንን አጥብቆ እንደተቃወማቸው ማምለክ ያለባቸው መዋእዕትም መሰዋት ያለባቸው ለእርሱ እንደሆነ በነብያቱ እና በካህናቱ አማካኝነት አሳስቧቸዋል እግዚአብሔርን ያመልኩ የነበሩ ህዝቦች ለጣት መሥዋዕት በመሰዋታቸው እርሱንም በማምለካቸው ተጠያቂው እግዚአብሔር የሰጣቸው የኦሪት እምነት እንዳልሆነ ሁሉ የቤተክርስቲያኒቱን በዓላት አስታከው ሴጣናዊ ምኞታቸውን የሚፈፅሙ አጋንንትን የሚያመልኩ ጥቁር በግ አርደው ደሙን የሚረጫጩ ነጭ አረቄን ለጠቋር ወሰን ገፊ አውልያ መተተኛ ……….እያሉ ለአጋንንት መንፈስ ግብር የሚገብሩ ሰዎች የአምልኮ ችግር እንጂ የቤተክርስቲያኒቱ ትዕዛዝ ወይም ትምህርት እንዳልሆነ አንባቢው ሊያስተውል ያስፈልጋል፡፡የቆሮንቶስ ምዕመናንም በዝሙት በመውደቃቸው ምክንያት ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ እንደገሰፃቸው በ1ኛ ቆሮንቶስ መልዕክቱ እናነባለን እነዚህ ክርስቲያኖች ይህንን ድርጊት በመፈፀማቸው ሰዎቹ የራሳቸው ችግር እንጂ የክርስትና እምነት ችግር እንዳልሆነ ሁሉ በቤተክርስቲያን በዓላት ሰበብ የገዛ ምኞታቸውን የሚፈጽሙትም ሰዎች ችግር የራሳቸው እንጂ የቤተክርስቲያናችን እንዳልሆነ ልትገነዘቡ እወዳለው ፡፡ ስለዚህም መናፍቃን ሆይ ቤተክርስቲያንን በሐሰት ክስ እየወነጀላቹ አማኝ ያበዛቹ እየመሰላቹ በኃጢአት ላይ ኃጢአት ባትጨምሩ መልካም ነው ቤተክርስቲያንን የሚጠብቅ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ነው የተመሰረተችውም በደሙ እንጂ በሰው ሀሳብ በዓለም ፍልስፍና እና ቋንቋ አይደለም ስለዚህም እንኳን በሐሰት እየከሰሳችሁ እውነት እንኳን ቢኖራቹ ቤተክርስቲያንን ልታፈርሱ አትችሉም አምላካችን እግዚአብሔር በባዕድ እና በአጋንንት አምልኮ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን በምሕረት ያስብልን ይህንን ክፉ መንፈስ እና አሰራር በልጁ በኢየሱስ ስም ይገስጽልን በመናፍቃን ላይ አድሮ በሐሰት ክስ ቤተክርስቲያንን የሚከሰውን እርኩስ መንፈስ ያስታግስልን የእመቤታችን በረከቷ እና ምልጃዋ ይደርብን አሜን ፡፡ ዲያቆን ሸዋፈራው አለነ ይቆየን
9064Loading...
ዛሬ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ነው ያንን በማስመልከት 👇👇 ስለ ቅዱሳን መላእክት ማወቅ ያለባችሁ እና ተቃዋሚዎችንም መጠየቅ ያለባችሁ👇 1.እኛ ቅዱሳን መላእክትን አናመልክም ለማምለክም አንፈልግም እነሱም እንድናመልካቸው አይፈልጉም!!! እኛ የምናመልከው የእኛም የመላእክትም አምላክ የሆነውን እግዚአብሔርን ብቻ ነው። 2.ቅዱሳን መላእክት በሁሉ የሞሉ ናቸው ብለን አናምንም እኛም፣በሁሉ የሞላ እግዚአብሔር ብቻ ነው። 3.መላእክት በሶስት አይነት መንገድ ይረዱናል ይሰሙናል 1.)በቅጽበት....በጣም ፈጣን ናቸው መላእክት መንፈስ ስለሆኑ ስለዚህ ከማይክሮ ሰከንድ ባነሰ ጊዜ ብዙ ቦታዎች መሄድ ይችላሉ እንኳን ቅዱሳን መላእክቱ የወደቀው መልአክ ዲያብሎስም "ዓለምን ዞሬ መጣሁ" ብሏል ጻድቁ እዮብን በእግዚአብሔር ፊት ሲከስ ስለዚህ ቅዱሳን መላእክቱ የፍጥነት ጸጋቸውን ተጠቅመው ይረዱናል 2.)በሹመት....ሊቃነ መላእክቱ በስራቸው የሚልኩአቸው የሚያዙአቸው የመላእክት ሰራዊት አሉ ስለዚህ ቅዱስ ገብርኤልን ለሚጠሩ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ብቻ ሳይሆን በቅዱስ ገብርኤል ስር ያሉ መላእክትንም ይልክላቸዋል ሌሎቹም የመላእክት አለቆች እንደዛው ነው። 3).በሁሰት...ይሄ የቅድስና ማእረግ ነው ሰዎችም በቅድስና ሲያድጉ ከሚደርሱበት ማእረግ አንዱ ነው። ሁሰት ማለት በአካል አንድ ቦታ ሆኖ ሌላ ቦታ የሚደረገውን የማወቅ ጸጋ ነው።ይሄ በብሉይም በአዲስ ኪዳንም አለ ግን ያው እየመረጠ ለማይቀበል ሰው ነው።እምነቱን ተቃውሞ ላይ ለመሰረተ ሰው እንዳላየ የሚያልፋቸው ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሉ። ስለዚህ መላእክት በአካል ያሉበት ቦታ ሆነው በተለያየ ቦታ ሆነን የምንጠይቃቸውን ነገር ይሰሙናል ይረዱናልም ግዴታ በአካል ሁሉም ጋር መኖር የለባቸውም። የተወሰኑ ጥያቄዎች ለተቃዋሚዎች 👇 1.“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”    ሉቃስ 15፥7 “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”    ሉቃስ 15፥10 ጥያቄያችን:- *እኛ በሃጥያት ህይወት ውስጥ እንደነበርን እና ከዛም ንስሐ ገብተን እንደተመለስን መላእክት እንዴት አወቁ ተባለ? በሁሉ የሞሉ ስለሆኑ ነው? *በተመሳሳይ ጊዜ በተለያየ ቦታ ብዙ ሰው ንስሐ ይገባል ስለዚህ ለየትኛው ነው ደስ የሚላቸው? 2.“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።”     ማቴዎስ 18፥10 ጥያቄ:- *መላእክቶቻችን በሰማያት በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙልን ከሆነ ስለ እኛ፣ የትስ ሆነን ብንጠራቸው ለምን አይረዱንም?ወይስ አይችሉም? 3.“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”    መዝሙር 34፥7 የሚሰፍርበትን ቦታ እኛን ወሳኝ ያደረገን ማን ነው? 4.“ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?”     ዕብራውያን 1፥14 *ሁሉ የተባለው የዓለምን ህዝብ ነው ጌታ የሞተለትን ስለዚህ እንዲድን መላእክት ይረዱታል ተብሏል ታድያ ገና አምነው ላልዳኑት ያግዛሉ ያገለግላሉ የተባሉ መላእክት፣ ላመኑ ለክርስትያኖች ግን በቦታ የተገደቡ ናቸው ያለው ማን ነው? 5.ሰይጣን በሁሉ የሞላ ነው ወይ? ይሄንንም ይመልሱልን ምክንያቱም ሰይጣን እንደሚፈትነን ይናገራሉ ሁሉም ፕሮቴስታንቶች ግን በየሃገሩ ያሉትን እንዴት ሊፈትናቸው ቻለ ወይስ በየተራ ነው የሚፈትናቸው?ለሰይጣን ሲሆን የማይነሳ ጥያቄ ለምን ለቅዱሳን መላእክት ሲሆን ይነሳል? እግዚአብሔር የመላእክቱን ጥበቃ ከህይወታችን አያርቅብን🙏🙏 https://t.me/ethioorthodoxy
Hammasini ko'rsatish...
መሰረተ ትምህርት ዘኦርቶዶክስ

"ቤተክርስቲያንን አየኋት፣ አወኳት፣ወደድኳት" ቅዱስ ያሬድ “በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” ኤፌሶን 2፥20

🙏 4👍 3🥰 1
Hammasini ko'rsatish...
ክርስቶስ በሩት ታሪክ ውስጥ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 7 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus in the Book of Ruth - Christ in OT

ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡ Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series. Dn Henok Haile ለጥያቄዎቻችሁ askhe...

Hammasini ko'rsatish...
ሶምሶን እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 8 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Samson & Christ - Jesus in OT - Dn Henok

ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡ Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.

Hammasini ko'rsatish...
ዳዊት እና ሰሎሞን - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 9 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I David & Solomon - Jesus in OT - Dn Henok Haile

ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡ Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series

Hammasini ko'rsatish...
ኢየሱስ እና ኢየሱስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 6 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Jesus & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok

ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡ Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series. Dn Henok Haile

Hammasini ko'rsatish...
ዮሴፍ እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 4 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Joseph and Christ - Christ in the OT Dn Henok

ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology series.

Hammasini ko'rsatish...
ሙሴ እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 5 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Moses & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok

ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.Deacon Henok Haile

ወጣትነት እና ፈተናዎቹ II በመጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ II ድንቅ መልዕክት ያለው ትምህርት #አዲስ_ስብከት #new #sibket
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
30:35
Video unavailableShow in Telegram
ወጣትነት እና ፈተናዎቹ II በመጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ II ድንቅ መልዕክት ያለው ትምህርት #አዲስ_ስብከት #new #sibket
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
ወጣትነት እና ፈተናዎቹ II በመጋቤ ሃይማኖት መምህር እዮብ ይመኑ II ድንቅ መልዕክት ያለው ትምህርት #አዲስ_ስብከት #new #sibket

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት Facebook page:- / @fbirhan Telegram Channel:-

https://t.me/finotebirhan12

Website:-

https://www.finotebirhan.com

#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ortodoxtewahedo #ሚካኤል_ለኔ #ፍኖተ_ብርሃን_ሰንበት_ት/ቤት #Subscribe #Mezemur #EthiopianOrthodoxMezemur #new #sibket #ሄኖክ #henok_haile #አዲስ_ስብከት #memher #መምህር #አዲስ_ስብከት #ethiopia #sibket #seifuonebs #new #habesha #መምህር #henok_haile #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #amazing #ebs #music #seifuonebs #seifu #seifufantahun #wedding #ሰበረ_ዜና #ድንቅልጆች #ኮሜዲያን #ethiopianmusic #film #sibket #prank #habeshaprank #በስንቱ #አዲስ_ስብከት #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #henok #henok_haile #ethiopia #new #አዲስ_ስብከት #ethiopia #sibket #seifuonebs #new #habesha #መምህር #henok_haile #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #amazing #ebs #music #seifuonebs #seifu #seifufantahun #wedding #ሰበረ_ዜና #ድንቅልጆች #ኮሜዲያን #ethiopianmusic #film #sibket #prank #habeshaprank #በስንቱ #daniroyal #fanisamri #couple #coupleprank #viral #video #viralvideo #viralshorts #viralshort #views #viralshort #videos #adeydrma #bestcouplevideo #ethiopianmusic #ethiopiacomedy #daniroyal #hadis#amazing #amazingview #artist #art #music #movie

👍 1