uz
Feedback
ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Buy Ad
2 742
Obunachilar
-424 soatlar
-137 kunlar
-5130 kunlar
Postlar arxiv
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭
+1
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭 ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ😭 በድጋሚ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እመኛለው🥲

REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭 ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ😭 በድጋሚ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እመኛለው🥲

old tinder account seller dm 2022-2025 years በአሪፍ ብር እንገዛለን @esttif1 አናግሩኝ ለስራ ብቻ 😍 እና አትርሱ ከ2021-2025 መጨረሻ እንዲሁም any usdt seller and buyer dm

old tinder account seller dm 2022-2025 years በአሪፍ ብር እንገዛለን @esttif1 አናግሩኝ ለስራ ብቻ 😍 እና አትርሱ ከ2021-2025 መጨረሻ

የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት💔 በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ
+1
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት💔 በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል😭 ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው...እኛ ከጎኗ እንሁን አነሰ በዛ ሳንል ያለንን እንላክላት😍🫡 የሁላችንም መጨረሻ ዓይታወቅም CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏🙏🙏

እስከ ሰአት ሙሉ vudeo እዩልኝ በናታችሁ በጣም ብር ፈልጌ ነው 😭 15 ደቂቃ ነው ሳታሳልፉ እዩልኝ 😍 ላስቸግራህሁ🥺🥹

ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ ወዳጅ የተባለው እንደ ጠላት ከፋ ሁሉም ይሯሯጣል የውስጡን አምቆ ለገሀዱ ዓለም ቢታይ እንኳን ስቆ ከፈገግታው ጀርባ ጥቁር ድንኳን ጥሎ መኖርን ይዳዳል ይህም ያልፋል ብሎ ይህም ያልፋል ብሎ በሰላ ጉልበቱ ዐለትን ይገፋል ሞቱ እየናፈቀው ለመኖር ይለፋል #share @qdist

Repost from N/a
Is there anyone usd seller and buyer dm

its only promotion🙌👆👆

🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁 Enter code: 🔥 CODE158879 🔥 and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰 👥 Limited to the first 200 us
🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁 Enter code: 🔥 CODE158879 🔥 and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰 👥 Limited to the first 200 users only ⚡ Once they’re gone, they’re gone — no second round! Redeem now and start spinning immediately! 👉 @maczo_official_global 👉 maczo.co

​​#ዝም_ብዬ_ላፍቅርሽ እኔና ዝምታ ስናወራ ብታይ ጉድ ይላል ማዕበል ይደነቃል ሠማይ ዝናም ይደመማል ግር ይላታል ፀሀይ እውነት ነው የምልሽ ማመን እስኪያቅትሽ እኔና ዝምታ ስናወራ ብታይ ድሮ ይለወጣል ይሆናል ዘመናይ #ዝምታን ቀዝፌ እሽታን ታቅፌ ጎርፉን እየታገልኩ ስመላለስ ካየሽ ምን አስቦ ይሆን? ከሚል ጉብታ ላይ ቁጭ ብዬ ካየሽ አደራ ጥሻ እንዳጥሺ ፍቅሬ የሚለውን አመፅሽን አትቀስቅሺ ባላወራሺው ተረት አፌን አታብሺ #ግን እኔና ዝምታ ስናወራ ካየሽ በድኔ ነው ያለው! በድኔን ነው ያየሽ! በቡቃያው ዓለም ባሰስነው አዝመራ ባቦካነው አፈር በረጨነው አቧራ ጩኸት ብቻ ፍቅር አዳማጭ ያጣ ህብር #ከክፋት ችግኝ ላይ ደስታ ሲሆን ዓረም እንቦጭ ነቃይ ጠፍቶ ሲበቅል በኛ ዓለም ነቅተሽ ሆኖ እንደሆን ተመኝተሽ ዋይታ ትላንት ከናፈቀሽ ከገባሽ ዝምታ ነይ አብረን ዝም እንበል እናውራ ትዝታ #ትላንት ግን ደክማለች አትስቅም ከቶ ጥርሷ ዛሬ የለም ትላንቷ ላይ ወቶ ነግሬሽ ከሰማሽ እኔና ዝምታ ስናወራ ካየሽ ከቶ እንዳይመስልሽ በኔና አንቺ ፍቅር እግሬ እሚተሳሰር #ተይ ልንገርሽ ዝምታሽን ኑሪ በህባሬ ቅኔ ድርሽን አትድሪ ግን እውነት እውነት ስልሽ እኔና ዝምታ ስናወራ ካየሽ በጩወቴ ዘመን ጮኬ ያልነገርኩሽ ያ ፍቅርሽ አውሎ ሠማይ ቅኔ ምድር ጥልቀት ሠጥሞ በኔ ዝብርቅርቃን ክስተት አውሎ በቀኔ የሴት ሴቴ ሆነሽ ተላምጄሽ እኔ #እንደ አካሌ ክፋይ እንደ ልቤ ጉዳይ ጉም እንደሚጋልብ እንደ ገነት ጉዳይ ፍፁሜ ነበርሽ እንደሌለው ስህተት ታሪኬ ነበርሽ እንደ ዕድሜዬ ርዝመት #ያኔ ስንጮኽ ያልነገርኩሽ! ልቤ ላይ መቅኔ ቀስቃሽ ውድ ፍቅር አለሽ ያኔ ስንጮኽ ያልነገርኩሽ! ደፋ ቀና ብሎ ዝምታዬ የከለለሽ ዝቅ ብዬ ከማፍር ቀና ብዬ የደበኩሽ ውድ ፍቅር አለኝ ጊዜ ሄዶ ያልነገርኩሽ #ናናዬ የትላንቴ ጣፋጭ ከረሜላ መጥጬሽ ልደሰት ጩኸቴ ይቀላ ዝምታችን ያውራ ይኑር ፍቅር እየሰራ ውስጣችን ያፍቅር ውስጣችን ይናገር ጩኸቱ ይቅርና ዝምታ ይፋቀር አንቺም ዝም በይ ዝምታ ላልምድሽ ዝምታ ሰብስቤ ዝም ብዬ ላፍቅርሽ #share @qdist #any_question @e_t_l_bot

19😘😍 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን😍😘 @qdist
19😘😍 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን😍😘 @qdist

​​#ውሸት_ነው #ፍቅሬ እንዳንዴ አመሌን የማጣው በንፁ ጨዋታሽ የምነጫነጨው በጥርስሽ ብርሀን ፊታን የማጠቁረው ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው #ደግሞም አንዳንድ ቀን እኔ አንቺ አብረን ሆነን የምለይሽ በሰመመን። ከሰመመን መልሰሽኝ ምንው ሆዴ ስትይኝ ሀሳብ የከተተኝ ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ ደግሞም ሌላ ጊዜ ከሀገር ምድር ተገልለን እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን ምሽት ደርሶ ሲለያየን ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ እውነት እውነት ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት ነው ልንገርሽ በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት እንዳይመስልሽ እውነት ግን አለሜ ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል እኔ ግን ልንገርሽ እውነት ነው ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት እንዳይመስልሽ.... ✍️✍️ከኤፍሬም ስዩም #share @qdist #Any question @e_t_l_bot

​​#ውሸት_ነው #ፍቅሬ እንዳንዴ አመሌን የማጣው በንፁ ጨዋታሽ የምነጫነጨው በጥርስሽ ብርሀን ፊታን የማጠቁረው ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው #ደግሞም አንዳንድ ቀን እኔ አንቺ አብረን ሆነን የምለይሽ በሰመመን። ከሰመመን መልሰሽኝ ምንው ሆዴ ስትይኝ ሀሳብ የከተተኝ ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ ደግሞም ሌላ ጊዜ ከሀገር ምድር ተገልለን እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን ምሽት ደርሶ ሲለያየን ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ እውነት እውነት ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት ነው ልንገርሽ በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት እንዳይመስልሽ እውነት ግን አለሜ ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል እኔ ግን ልንገርሽ እውነት ነው ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት እንዳይመስልሽ.... ✍️✍️ከኤፍሬም ስዩም #share @qdist #Any question @e_t_l_bot

Don't reply to this massege on dms please guys🙌 i don't need any advice🥹

በህይወቴ ዉሥጥ ብዙ ፈተና ብዙ መከራ አይቻለው እንዲህ አይነት ቅዠት ግን ገጥሞኝ አየቅም ሐይማኖተኛ ሰው አይደለውም ግን አንዳንድ ነገሮች ያሉንን እምነት ሙጥጥ አድርገን ዕንድናጣ ያደርጉናል ምን አልባት እሄን ፅሁፍ ስስፅፍ ሙሉ እምነቴ ተሸርሽሮ ዓልቆ ነው ብቻ ዕርግጠኛ አይደለውም በህይወቴ ዉሥጥ እንደዚህ ቀን ደንግጨም በፈጣሪም ተጠራጥሬም ዓላቅም #ምን አልባት እንዲህ በአምላክ እምነት ከማጣት መሞት ይሻል ነበር መሰል አንድ ወዳጀ ፀሎት አደረኩ ሰገድኩ አለኝ እናም ፀበል ገባው አለኝ ጥሩ አልኩኝ ወዳጀ ነው የቅርብ ወዳጀ እና እንዲህ አለኝ ሥጠመቅ ለፈለፍኩ የለፈለፍኩም አንተ እንዳስደገምክብኝ ነው አለኝ!ደነገጥኩ እምባየም መጣ ምን ነው በሞትኩ እሄን ከምሰማ አልኩኝ #ዋናው ነገር ምንድን ነው በጠንቋይም በደብተራም እንደማላምን እና ዕንደሚያሥጠሉኝ እራሴን ዓቀዋልው ግን 100% ዕርግጠኛ ሁኖ እሄን ነገር አለኝ የነገረኝም ዓጥማቂው ቄሥ ነው አለኝ የነበረኝ እምነት ሁሉ ብንን ብሎ ጠፋ ምንም አልመለስኩ ዝም አልኩ የቱን አምላክ ልመን አልኩኝ ማን ነው የውነት አምላክ አልኩ ለራሴ መልስ የለም ዝም ብሎ ይጨንቀኛል ዝም ብሎ ሳስበው እምባየ ይምጣል አሁን እኔ ሞት ሃጢያት ነው ብየ ማመን አልፈልግም መሞት የፈለኩ ቀን እራሴን ዓጠፋልው ፍርድ ያለበት ቦታም እቀጣለው ግን ትልቁ ቁም ነገር ምንድን ነው ጤነኛ ለመሆን 1 አምላክ ያስፈልጋል እኔ ግን ፍላጋ ዓቁሚያልው አክራሪ አልሁን እንጂ ጠይቄ የተከለከልኩት ነገር የለም ግን እራሴን እያወኩት እማምንበት ቤተ እምነት ያላደረኩትን እንዳደረኩ መሰከረ አሉኝ so ምን ይሁን መልሴ ሰየው ተሳስቶ ነው እንደዛ ያልክ ልበለው ወይስ እምነትክ ዉሸት ነው ልበለው ወይስ እኔ ካልሰማው አላምንም ብየ እምነቴ ጋ ልቀጥል? ዉሥጤ በጥያቄ ነጎደ ምርር አለኝ እንኳን እንዲህ አይነት የጂል ሀሳብ ላስብ እና ላደርግ በህልሜም በሀሳቤም እንኳን አልሜ ዓላቅም እሄ ንግግር ጊን እስካሁን ካየውት ሥቃይ ሁሉ አመመኝ ምን አልባት የህይወቴ ቀይ መስመር እርሴን ያልሆነ ቦታ ዕሚጥልኝ ነገር ይሆናል ለታሪክ ይቀምጥልኝ እሄን እዉነት ለናንተ ልናገር በጅል ፍልስፍና አላምንም ነበር ያንን እማደርግበት ምንም ዋይ አልነበረም ምን አልባት ወዳጀ እሄ ነገር እኔ ከዚህ አለም ከተለየውኝ በኋላ ከደረሰክ በህይወቴ ዉሸት ዋሽቸ ዓላቅም እና በ እማምናት ድንግል ማርያም እምልልካለው ማድረግ አይደለም አስቤው ዓላውቅም አሁን ለኔ እምነት የፈሪወች ምደበቂያ እንጂ real አምላክ አለ ብየ ማመን እንዳልችል ሁኛለው እብደት ከሆነም አብጃለው ማንንም እኔን ተከተሉ አልልም ጊን እሄን ያሰፈርኩት ስላዘንኩ እና ለማንም መተንፈስ ስለማልችል ዉሥጤ ደምቶ ነው ምን አልባት መኖር እሚመኝ ሰው የኔን እድሜ ቢያገኝ ብየ ተመኘው እዚህ ጋ አንድ ነገር አብሬ ማሥቀምጥ እፈልጋለው እኔ ብሞት እንኳን መዘጋጃ ይቅበረኝ እንጂ በፍፁም ወደ ቤተሰብ እንዳልወሰድ አስታውሱልኝ ለምን እሬሳየ ጫቃ ዓይጣልም ማንም ደሞ እንዲያዝን አለልግም ቃል ቃል ነው እኔ ጓደኛው ነበርኩ እኔ እናቱ ነበርኩ ማንም እንዳይል ነገ እሞታለው የዛሬ አመት አልወሰንኩም ጊን ነፃነት አለኝ አሁን እማምንበት ቤተ እምነት እራሱ ሲዋሽ አግንቸዋለው ስለዚህ ስለ እምነት እሚሰበከው ነገር ሁሉ ቅዠት ነው ሞት ነፃነት እንጂ ሃጢያጥ አይደለም ምንም ብወስን መቸም ብሞት ደስ እያለኝ እንጂ በፍፁም ከፍቶኝ ወይ ቸግሮኝ እንዳልሆነ ዕሚያቀኝ ሁሉ ይወቅ 🙏🙏የመጨረሻ ምክር ለምታወሩት ነገር ልክ ይኑራችሁ

#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው #share @qdist #Any question @e_t_l_bot

#የፍቅር ጠንቋይ #እኔ_ማለት ስላንች እያሰብኩ መኖርን የምመኝ ለራሴ የማላውቅ የፍቅር ጠንቋይ ነኝ ምግብ ቀርቦ ለመመገብ እጄን ብዘረጋም ያንችን መጉረስ ሳላረጋግጥ ወደ አፌ አላስጠጋም አንች ካልበላሽ መብላት አያምረኝም ፆሜን እንኳ ብውል ምንም ቅር አይለኝም በአንች መብላትነው ልቤ የሚረካ በአንች መጥገብ ነው ሆዴ የሚፈካ እኔ ለእኔ አልልም በአንች መኖር ነው ህይወቴ ሚሳካ በቃ እኔ ማለት ካለመብላቴ ይልቅ መብላትሽ ሚያኖረኝ ለራሴ የማላውቅ የፍቅር ጠንቋይ ነኝ አልጋ ላይ ተኝቼ ለማንቀላፋት እጅግ ብመኝም ያንችን መተኛት ሳላረጋግጥ እንቅልፍ አይወስደኝም አንች ካልተኛሽ እንቅልፍ ለምኔ ሳልተኛ ቢነጋም አይደንቀኝም እኔ አንች ስትተኚ ነው መንፈሴ የሚያርፈው አንች ስትተኚ ነው ህይወቴ ሚታደሰው እኔ ለእኔ አልልም በአንች ህልም ነው መኖር ምፈልገው በቃ እኔ ማለት በመተኛትሽ ውስጥ እንቅልፌን የማገኝ ራሴን ማላስቀድም የፍቅር ጠንቋይ ነኝ #ከፊትሽ ቆሜ ፍቅርን… ከገፅሽ ብቃኝም ያንችን ድምፅ ካልሰማሁ የኖርኩ አይመስለኝም አንችን ሳልሰማ ከምል ኑሪያለሁ ጆሮ ባይኖረኝ በእጥፍ እመርጣለሁ አንች ስትናገሪ ነው ምትለመልም ነፍሴ አንች ስትናገሪ ነው ሚሰማኝ ውዳሴ እኔ ለእኔ አልልም በአንች ቃል እኖራለሁ ቢቆረጥም ምላሴ በቃ እኔ ማለት የፍቅር ቃላትሽ ህይወት የሚሰጠኝ መናገር ማልሻ የፍቅር ጠንቋይ ነኝ ✍️ዳንኤል #share any question @e_t_l_bot