es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy

Ir al canal en Telegram
Buy Ad
2 643
Suscriptores
Sin datos24 horas
-117 días
-6330 días
Archivo de publicaciones
#ኑሮና_ትግሉ #ድካም ከነልጅህ መዛልና ወዳጅህ መጠማት ቁርጥማት ህመም ገላዬ ሁን ሀዘን ሆይ እቀፈኝ ማጣት አዝለኸኝ ዙር መታረዝ ግረፈኝ። ወንድ ሀሞቴ ፍሰስ ቀና እስክትል ድረስ ሲሻህ ገደል ግባ! የለውም ሁን ወኔ ለማሸንፍ ሲቃን የማልቀበለው ማነኝና እኔ በል ቶሎ በል ድካም በል ቶሎ በል ህመም በማጣት ፍላፃህ ስስ ልቤን ተርትረው በሀዘን ኩታህ ስፌት አካሌን መትረው እንዲቆረቁረው እንዲሸነቁረው ነፍሴ እክል ይግጠመው ሽንፈት ያየ ሰው ነው ደክሞት ያመጣውን ድል የሚያጣጥመው። ብርታት የእናት አባት ሽንፈት ውርስ አይደለም ጀግና መሆን የዘር የሚያገኙት በደም ወይም ወጥተው መቅረት የነፍስ እጣ አይደለም ሲታገሉ መውደም። እናም እላለሁ... ሞት ከነወንድሙ ሊወስድ እስትንፋስህ የመቃብር ደጃፍ እስኪያውክ መንፈስህ መናኛ በርህን እስኪቆረቁረው ቆሞህ አትጠብቀው ይልቅ ፍጠንና ደጁ ድረስ ሄደህ አንገቱን እነቀው መጋልና መብረድ መውጣትና መውረድ አጥንት ቢያሳሳም መንታም ቢሆን መልኩ ሞት የናቀ 'ለት ነው የወንድ ልጅ መብቃት ጀግና የመሆን ልኩ። እውነት ነው እርግጥ ነው እንደ ጋቢ ካፖርት ሀዘን የደረበ ጥም መቁረጫ ያጣ አንጀቱ የተራበ እንኳንና "መሆን" ለጠፋው "ምናልባት የሴት ልጅ ፈገግታ ምኑም ነው ደምግባት ቀይ እንጆሪ ከንፈር አያይም ዳሌ ባት። እውነት ነው ሀቅ ነው መኖር ለታከተው ቀን ለሸረከተው አለም ለናቀው ሰው ግራ ለተጋባ ናፍቆት እንጦሮጦስ ፍቅር ገደል ይግባ። ዘላለም ነኝ አትበይ ሁሌም አለሁ አትበይ ቆመሽ አታስቁሚው ሂጂ አንቺም ወዳሻሽ አሁን የጨበጥሽው ማለዳሽን እንጂ አታውቂውም ማምሻሽ። ሰምተሻል አንቺን ነው! ሀዘን ሆይ ክፉ ነህ ማጣት ክፉ ጠላት ማርያምን አውሬ ነህ ገዳይ ነህ መጠማት። ከ'ኔ ራቅ መባተል! መገፋት መግተልተል መንዘፍዘፍ ደክሞኛል እስኪያቅተኝ ድረስ እራሴን አሞኛል የደከመ አታውቅም የከፋው አታውቅም የአምና ቀኔ በቃህ ዛሬን ልኑርበት አይችሉት የቻለን ጥርሴም ልሳቅበት ብዬ ብለምንህ ብዬ ባስለምንህ ክፉ አይደለህ ድካም አይተህ መች ልታልፈኝ ሩቅ ተጓዥ ነኝና መሸሸጊያ አላጣም ይልቅ ና እና እቀፈኝ። ✍ ዓቢይ @qdist

በኔ ይሁንባችሁ ሞክሩት በ 1 ሰው 0.32$ ነው ዕሚሠጣጭሁ mini ለማድረግ ketelegram wallet ጋ connect ማድረግ በቂ ነው

New Airdrops : TAC 🪂 Register : https://t.me/tacairdrop_bot?start=1474827422 ➖ Connected Ton Wallet ➖ Mining ➖ Compete All task ➖ Done 📌Minimum Withdrawal 1000 $TAC

#አንድ ሞኝ አፍቃሪ ጥርቅምቅም እዉቀቱን እያንጠፈጠፈ ለሚወዳት እንስት እንዲህ ብሎ ፃፈ አንቺ የኔ ፀሐይ... ጨለማ ህይወቴን ፈንጥቀሽ ያበራሽ ከልቤ ምጥገጥሚ ግጣም ኮከቤ ነሽ። ከአፈር ያበጃጀሽ እግዜር እጁን ታጥቦ ከሁሉም አብልጦ የሰራሽ አስዉቦ። እንዲህ እንዲህ እያለ... ቃላት አሰካክቶ ይገጥማል ይፅፋል ዉበቷን ለመግለፅ ሲዳክር ይዉላል። ከመቼ ጀምሮ? እግዜሩም ላንድ ሰዉ ማድላትን ያወቀዉ እጁን ዉሃ ታጥቦ መፍጠር የጀመረዉ። ✍️ዔደን #share @qdist #any_question @e_t_l_bot

ዕንቁጣጣሽ መልካም አዲስ አመት 2018 16 አመት ከተማርኩት ትምህርት በላይ ብዙ ተምሬበት አልፊያለው ብዙ ብር የሰራውበት ብዙ ብር የከሰርኩበት አመት ነው እንዲሁም ብዙ ወዳጅ የመሰሉ ብዙ ዉድከቴን ማየት እሚፈልጉ ሰወችን ያየውበት አመት ነው የሰው ልጅ ከሌለክ ማንም አብሮህ ዕንደማይቀጥል ያየውበት ዉብ አመት ነው በምንም ገንዘብ ልገዛው እማልችለውን ትልቅ ትምህርት ህይወት ያሰማረችኝ አመት ነው ሁሉም ለበጎ ነው ማለት ባልወድም ለሆነውም ላልሆነውም እግዚያብሄር ይመስገን አመቱ የስኬት እና የጤና ይሁንልን😍😍 ችግራችንም ከ 2018 ጋ አብሮ ይቅር አዲሱ አመት ጓደኛ ጋ ደውለን 500 ብር 1000 ብር ወይም 10,000 ብር አበድረኝ እንዲህ ልገዛ ጎሎብኝ ሳይሆን እባክህ መኪና ልገዛ or ቤት ልገዛ 500,000 ብር ጎሎኝ ብለንቀለል አድርገን ዕምንጠይቅበት አመት ይሁንልን ስኬታችንን እምናይበት አመት ይሁንልን 😍😍😍

የሚኖር ህይወት ክፍል 1 አቤል እና ሰላም ሰፈር የሚቀናባቸው ፍቅረኛሞች ናቸው አንዳንዴ በፍቅሬቸው አንዳንዴ ደግሞ በፀባቸው ከሰፈርተኛው አልፈው ሁሉም የአዲስ አበባ ሰው ያቃቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ሲዋደዱ ፍቅር ከነሱ ወድያ አለ እንዴት ያስብላሉ እዉነት ለመናገር በጣም ይተሳሰባሉ ትልቁ ስተታቸው ብየ እማስበው አንዳቸው ለ አንዳቸው እሚተሳሰቡትን ሀሳብ አለመረዳዳታቸው ነው:: አንድ ቀን አቤል ሰላምየ እኔ በጣም እኮ ነው ዕማፈቅርሽ ግን መግባባት ዓቃተን አሁን አሁን ከፍቅራችን በላይ ፀባችን እየታየኝ ነው አለ ፀጉሯን እያሻሸ ሰላም አቤል ጭን ላይ ትኝታ የኔ ጌታ አባቴ ካንተ ዉጭ ማን አለኝ ዕምነጫነጭ ምንም እምሆን ሥልማፈቅርህ ነው ይቅር በለኝ አባቴ የሰላም ንግግር ነበር፡፡ ደሞ ከፍቅራችን በላይ ምንም ጎልቶ አይታይህ:: አንተ ነክ እንደውም እምታናድደኝ እኮ አባቴ ከወንድ ጋ ስገናኝ ቅናትህ መከራ አንድ ሰው ላግኝ ስልክ ከኔ ዉጭ አትሂጅ ብለክ ድርቅ ታድያ ያኔ ነው ፀባችን እኮ አታምነኝም ፍቅር እምበት ይጠይቃል እኮ... እያለች ወሬዋን ልትቀጥል ስትል አቤል ቀብል አድርጎ ሰላምየ ቅናት አይደለም እንደ ፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ማለት ሲጀምር...እሄው እሄው ተናደድክ አለች ሰላም አልተናደድኩም ላስረዳች እየሞከርኩ ነው ዓዳምጭኝ ብሎ ንግግሩን ቀጠለ የወንድን ልጅ ባህሪ ከሴቶች በላይ እኛ ወንዶች እርስ በርስ እንተዋወቃለን፡፡ አንድ ወንድ አንችን ልጋብዝሽ ሲል አንች በንፁ ማንነትሽ እሽ ብትይውም እሱ እሚያስብ አንች በምታስቢበት መንገድ አይደለም ወንድ ልጅ የሆነ ነገር ካላሰበ ገንዘቡን አይደለም ደቂቃ የምሥጠት ፍላጎት የለውም ፍቅረኛ እንዳለሽ ቢያውቅ እንኳን እሚፈልግ ክፍተት እንጂ አንች እንደምታስቢው እሱም ንፁህ ሁኖ አይደለም መቅናቴ ነገ ዕሚፈጠረውን ስለማቅ እንጂ ሌላ አይደለም ያንች መብላት መጠጣት አሳስቦኝ ወይም ክፋት ይዞኝ አይደለም ወንድ ልጅ ያለ ምንም ስሜት ወንድሟ ካልሆነ በቀር ልጋብዝሽ አይልም... በማለት ላይ እያለ ሰላም አኩርፋ ቁጭ አለች በፍቅር 10 ደቂቃ ያልቆዩትን ጥንዶችን የተመለከተች አንድ እናት ከተቀመጠችበት ብድግ ብላ ወደ እነሱ ሄደች በእድሜ በገፋው ድምጿ እንዴት ዋላችሁ ልጆቸ አለች ድምቷ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እግዚአብሄር ይመስገን ማማ ደህና ዋሉ የሁለቱም መልስ ነበር ደህና ነኝ ሳያችሁ ልጅነቴን ወጣትነቴን አስታወሳችሁኝ ብላ እንዲህ ስትል ንግግሯን ቀጠለች የሁለታቸውን ፍቅር እና ጭቅጭቅ በመሀል በደንብ ያየችው እናት ልጆቸ በህይወት አለም ዉስት ብዙ አለም አለ በፍቅር አለም ዉሥጥ ግን አንድ አለም ብቻ ነው ያለው ይሁዳ የተሰሳተው ይህንን ሎጅክ ባለመረዳቱ ነው ብዬ አስባለው:: በህይወት አለም ዉሥጥ ብዙ አለም ስላየ ነው የሰው ልጅ አዋዋሉን ይመስላል እሚባለው ለፍቅር ሳይሆን ለኑሮው ነው፡፡ ለፍቅር ቢሆን ከይሁዳ በላይ ከፈጣሪው አብሮ እሚውል አልነበረም ነገር ግን አሳልፎ የሠጠው ይሁዳ ነበር ብለው ንግግራቸውን ሊቀጥሉ ሲሉ አቤል እማማ አልገባኝም አሁን ያሉት ነገር በሀይወት አዋዋሉን ከመሰለ ለምን ይሁዳ ተረገመ ለምን አምላክን አልመሰለም ብሎ ንግግራቸውን አስቆማቸው ማስተዋሉን የተመለከቱት እናት ትኩር ብለው አይተውት እንዲህ ሲሉ ንግግራቸውን ቀጠሉ እየውላችሁ ልጆቸ... ክፍል 2 ይቀጥላል ✍️ esttif #share @qdist #any_question @e_t_l_bot

#የሚኖር ህይወት ክፍል 1 አቤል እና ሰላም ሰፈር የሚቀናባቸው ፍቅረኛሞች ናቸው አንዳንዴ በፍቅሬቸው አንዳንዴ ደግሞ በፀባቸው ከሰፈርተኛው አልፈው ሁሉም የአዲስ አበባ ሰው ያቃቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ሲዋደዱ ፍቅር ከነሱ ወድያ አለ እንዴት ያስብላሉ እዉነት ለመናገር በጣም ይተሳሰባሉ ትልቁ ስተታቸው ብየ እማስበው አንዳቸው ለ አንዳቸው እሚተሳሰቡትን ሀሳብ አለመረዳዳታቸው ነው:: አንድ ቀን አቤል ሰላምየ እኔ በጣም እኮ ነው ዕማፈቅርሽ ግን መግባባት ዓቃተን አሁን አሁን ከፍቅራችን በላይ ፀባችን እየታየኝ ነው አለ ፀጉሯን እያሻሸ ሰላም አቤል ጭን ላይ ትኝታ የኔ ጌታ አባቴ ካንተ ዉጭ ማን አለኝ ዕምነጫነጭ ምንም እምሆን ሥልማፈቅርህ ነው ይቅር በለኝ አባቴ የሰላም ንግግር ነበር፡፡ ደሞ ከፍቅራችን በላይ ምንም ጎልቶ አይታይህ:: አንተ ነክ እንደውም እምታናድደኝ እኮ አባቴ ከወንድ ጋ ስገናኝ ቅናትህ መከራ አንድ ሰው ላግኝ ስልክ ከኔ ዉጭ አትሂጅ ብለክ ድርቅ ታድያ ያኔ ነው ፀባችን እኮ አታምነኝም ፍቅር እምበት ይጠይቃል እኮ... እያለች ወሬዋን ልትቀጥል ስትል አቤል ቀብል አድርጎ ሰላምየ ቅናት አይደለም እንደ ፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ማለት ሲጀምር...እሄው እሄው ተናደድክ አለች ሰላም አልተናደድኩም ላስረዳች እየሞከርኩ ነው ዓዳምጭኝ ብሎ ንግግሩን ቀጠለ የወንድን ልጅ ባህሪ ከሴቶች በላይ እኛ ወንዶች እርስ በርስ እንተዋወቃለን፡፡ አንድ ወንድ አንችን ልጋብዝሽ ሲል አንች በንፁ ማንነትሽ እሽ ብትይውም እሱ እሚያስብ አንች በምታስቢበት መንገድ አይደለም ወንድ ልጅ የሆነ ነገር ካላሰበ ገንዘቡን አይደለም ደቂቃ የምሥጠት ፍላጎት የለውም ፍቅረኛ እንዳለሽ ቢያውቅ እንኳን እሚፈልግ ክፍተት እንጂ አንች እንደምታስቢው እሱም ንፁህ ሁኖ አይደለም መቅናቴ ነገ ዕሚፈጠረውን ስለማቅ እንጂ ሌላ አይደለም ያንች መብላት መጠጣት አሳስቦኝ ወይም ክፋት ይዞኝ አይደለም ወንድ ልጅ ያለ ምንም ስሜት ወንድሟ ካልሆነ በቀር ልጋብዝሽ አይልም... በማለት ላይ እያለ ሰላም አኩርፋ ቁጭ አለች በፍቅር 10 ደቂቃ ያልቆዩትን ጥንዶችን የተመለከተች አንድ እናት ከተቀመጠችበት ብድግ ብላ ወደ እነሱ ሄደች በእድሜ በገፋው ድምጿ እንዴት ዋላችሁ ልጆቸ አለች ድምቷ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እግዚአብሄር ይመስገን ማማ ደህና ዋሉ የሁለቱም መልስ ነበር ደህና ነኝ ሳያችሁ ልጅነቴን ወጣትነቴን አስታወሳችሁኝ ብላ እንዲህ ስትል ንግግሯን ቀጠለች የሁለታቸውን ፍቅር እና ጭቅጭቅ በመሀል በደንብ ያየችው እናት ልጆቸ በህይወት አለም ዉስት ብዙ አለም አለ በፍቅር አለም ዉሥጥ ግን አንድ አለም ብቻ ነው ያለው ይሁዳ የተሰሳተው ይህንን ሎጅክ ባለመረዳቱ ነው ብዬ አስባለው:: በህይወት አለም ዉሥጥ ብዙ አለም ስላየ ነው የሰው ልጅ አዋዋሉን ይመስላል እሚባለው ለፍቅር ሳይሆን ለኑሮው ነው፡፡ ለፍቅር ቢሆን ከይሁዳ በላይ ከፈጣሪው አብሮ እሚውል አልነበረም ነገር ግን አሳልፎ የሠጠው ይሁዳ ነበር ብለው ንግግራቸውን ሊቀጥሉ ሲሉ አቤል እማማ አልገባኝም አሁን ያሉት ነገር በሀይወት አዋዋሉን ከመሰለ ለምን ይሁዳ ተረገመ ለምን አምላክን አልመሰለም ብሎ ንግግራቸውን አስቆማቸው ማስተዋሉን የተመለከቱት እናት ትኩር ብለው አይተውት እንዲህ ሲሉ ንግግራቸውን ቀጠሉ እየውላችሁ ልጆቸ... ክፍል 2 ይቀጥላል ✍️ Esttif #share @qdist #any_question @e_t_l_bot

#ህመም_አሞኝ_ያውቃል! የሚያስጨንቅ የሚከፋ አለ ሲሉት የሚጠፋ የለም ሲሉት አለው የሚል ስቃይ ሲሉት ደስ ደስ የሚል የሚያደቀኝ በስልብ ቃል ህመም ሚሉት አሞኝ ያውቃል። #በድኔንም_ልክ_እንደዛው! ያወሩኝ 'ለት አልነበርኩም ሲጠላልፉኝ አልወደኩም አታለሉኝ በመሃል ላይ በድን በድን በሚለው ቃል አዎን ልክ እንደዛው...በድኔንም አሞኝ ያውቃል። #እራሴንም_ምታት_መታው! ስንለያይ ስትጨክን በጌታ ቃል ተማምላ ከቆምኩበት ጥላኝ ስትሄድ ስትመልሰኝ ወደኋላ ጭንቀት ቢጤ ሲጫርብኝ አስጨፍነው ለሚቀብሩት ራሴንም ምታት ነገር ጠጋ ብለው አወራሩት። #ማመኔንም_እምነት_ነሳው! "አፈቀርኩህ" ስትል "አፈቀርኩሽ" ያልኳት "ትበልጣለህ" ስትል በጭፍን ያመንኳት ሳወራላት ስኖር የሚቆጨኝን ቃል ማመኔንም አሞኝ ያውቃል። #ህይወቴንም_አሞኝ_ነበር! አጨብጭቤ ያስጨበትኳት ስጦታ ነው ብዬ የላኳት የሚሰማኝ እየጫረ ከጓድ በላይ እኔን ለኔ የመከረ ህይወቴንም ታምሜ ነበረ። #ህሊናዬን_ጎድቻለሁ! ወሰንኩና ውሳኔዎች ተናገርኳት እስኪበቃት የተጠጋት ቆሌ መንፈስ ካጠገቧ እስኪርቃት ተናደድኩኝ ከልክ በላይ አናደድኳት ልክ እንደኔው ህሊናዬን ጎድቻለው በንዴት ቃል እኔው ለኔው። የድባቴ መንፈስ ሲከናነብ አካላቴን እንባ ሚሉት ውሃ ተናንቆት ህይወቴን ገደል ገደል ሚያስመኝ የክፉ መንፈስ ቃል   #ተፈጥሮዬም_ታሞ_ያውቃል! ✍️unknown #share @qdist #any_question @e_t_l_bot

REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭
+1
REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭 ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ😭 በድጋሚ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እመኛለው🥲

REST IN PEACE🕊 ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን💔💔 ለዚች ህይወት ነው እምንበላላው ዕምንጠላልላው እምንገድደለው ዕምንቀናናው ለዚች ህይወት ነው መፋቀር መተሳሰብ መተጋገዝ ያቃተን😭 ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልሽ የኔ ቆንጆ😭 በድጋሚ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እመኛለው🥲

old tinder account seller dm 2022-2025 years በአሪፍ ብር እንገዛለን @esttif1 አናግሩኝ ለስራ ብቻ 😍 እና አትርሱ ከ2021-2025 መጨረሻ እንዲሁም any usdt seller and buyer dm

old tinder account seller dm 2022-2025 years በአሪፍ ብር እንገዛለን @esttif1 አናግሩኝ ለስራ ብቻ 😍 እና አትርሱ ከ2021-2025 መጨረሻ

የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት💔 በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ
+1
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት💔 በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል😭 ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው...እኛ ከጎኗ እንሁን አነሰ በዛ ሳንል ያለንን እንላክላት😍🫡 የሁላችንም መጨረሻ ዓይታወቅም CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏🙏🙏

እስከ ሰአት ሙሉ vudeo እዩልኝ በናታችሁ በጣም ብር ፈልጌ ነው 😭 15 ደቂቃ ነው ሳታሳልፉ እዩልኝ 😍 ላስቸግራህሁ🥺🥹

ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ ወዳጅ የተባለው እንደ ጠላት ከፋ ሁሉም ይሯሯጣል የውስጡን አምቆ ለገሀዱ ዓለም ቢታይ እንኳን ስቆ ከፈገግታው ጀርባ ጥቁር ድንኳን ጥሎ መኖርን ይዳዳል ይህም ያልፋል ብሎ ይህም ያልፋል ብሎ በሰላ ጉልበቱ ዐለትን ይገፋል ሞቱ እየናፈቀው ለመኖር ይለፋል #share @qdist

Repost from N/a
Is there anyone usd seller and buyer dm

its only promotion🙌👆👆

ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @qdist