cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Aksum University Student's Union

This is the official Telegram Channel Of Aksum University Student's Union @goiteom23 President of @AKUSUofficialchannel Contacts; 0914931332/0949745846 Goiteom Hailu Gebremikael AKUSU President. SERVING YOU GENUINLY IS OUR PLEASURE!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 278
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+177 kunlar
+2930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
The program for computer lab practicing plus Model(Mock exams)
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
The program for computer lab practicing plus Model(Mock exams)
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ማስታወቅያ ለሁሉም የአክሱም ዩኒቨርስቲ የሪመድያል ተማሪዎች በዲጂታል ላይብረሪ የሚገኘው የኮምፒተር ክላስ በመብራት መጥፋት ምክንያት ኣገልግሎት መስጠት ኣቋርጦ የነበረውን ኣሁን መብራት ስለመጣችና ኮምፒተር ክላሱ ኣገልግሎት መስጠት ስለጀመረ ከኣሁኑ ጀምራችሁ የonline ሞዴል ፈተናችሁ መለማመድ የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን። N.B. የኮምፒተር ክላሱ ሰራተኞኝ የእሁድ የዕረፍት ሰዓታቸውን ሳይሳስቱ እናንተን ለመርዳትና ለመደገፍ እየጠበቁዋችሁ ስለሆነ እባኩዎትን ዕድሉን በኣግባቡ ይጠቀሙ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ማስታወቅያ ለሁሉም የአክሱም ዩኒቨርስቲ የሪመድያል ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስተር በኩል በበይነ-መረብ(online) ለሚሰጠው ፈተና የኮምፒተር ልምድ እንዲኖራችሁና ኣጋዥ የሞዴል ፈተና እንድትወስዱ በማሰብ ከዛሬ 23/09/2016 ዓ/ም ጀምሮ በዲጂታል ላይብረሪ 24 ሰዓት ኣገልግሎት የተዘጋጃላችሁ መሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን።
Hammasini ko'rsatish...
አስቸኳይ ማስታወቅያ ለሪመድያል ተማሪዎች የክላስ ተወካዮች(class representatives) ለሁሉም የሪመድያል የክላስ ተወካዮች ዛሬ ከ 10:30 ጀምሮ ከዩኒቨርስቲያችን የኣካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕረዚደንት ጋር በBlock-50 የመሰብሰብያ ኣዳራሽ የውይይት መድረክ ስለተዘጋጀ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙና የሪመድያል ተማሪዎች ጥያቄ በኣግባቡ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
🥰 2
Repost from Tikvah-University
Photo unavailableShow in Telegram
1
Photo unavailableShow in Telegram
Premier League Final Games • Arsenal vs Everton at 12:00 LT • Manchester City vs West Ham at 12:00 LT All ten games will be played at the same time. Where will the trophy go? To London or to Manchester? Don't miss the games. DStv will be opened.
Hammasini ko'rsatish...