uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 986 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 546-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 606-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 986 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 624 ga, so‘nggi 24 soatda esa -32 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.57% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 298 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 96 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 986
Obunachilar
-3224 soatlar
-3207 kunlar
-1 62430 kunlar
Postlar arxiv
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+eaSM650_3CFlMTg8 https://t.me/+eaSM650_3CFlMTg8

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0 https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0 https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ ቶሎ ተቀላቀሉ አሪፊ የኢትዮጵያ ቻናሎች ናቸው ይቀላቀሉ👇

Are you single ? 😋

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ለስራ የሚሆኑ active የሆነ ቴሌግራም channel 13.7k Subscribers inbox price @sami_fam @junior2127

ተማሪ ነህ ?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0 https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0 https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

በዶግ ከሰላሳ እስከ መቶሺህ ብር ያመለጣቹ ሰዎች እንደ ዶግ ይከፍላል ተብሎ እየተጠበቀ ያለ ኤርድሮፕ ነው 15 ቀን ነው የቀረው ያል ጀመራቹ ገብታቹ ጀምሩት👇👌 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

አላህ ፊት አንቺ የጀነት ብትባይ ጓደኛሽ በዱንያ መሬት አልመከረችኝም ተይ አላለችኝም ስገጅ ቁርአን ቅሪ አላለችኝ ብላ አላህ ፊት ከሳሽ የሷን ወንጀል ልትሸከሚ ትችያለሽ፡፡ Dear Customer ወሬ አበዛሁባችሁ አዉፍ በሉኝ ፡፡ በቅር ቀን አዲስ እዉነተኛ ታሪክ እንጀምራለን ..የምጀምረዉ ታሪክ ሶስት ስላለ የትኛዉን  እንደምጀምር አልወሰንኩም በቅርብ ቀን ወስኜ እንጀምራለን፡፡አደራ አስተያየታችሁ አይለየን። ©ፀሀፊው 👇👇 t.me/Sweet_Fikir t.me/Sweet_Fikir

ትዉልዱን ቁርአን ቀሪ ሀፊዝ የሆኑትን ለነገ ብዙ ለዲን ለሀገር ይጠቅማሉ የተባሉ ወጣቶቻችንን ጫት  ቃሚ አሽሽ እንዲስቡ መንገድ የከፈተ ጭንብል ለባሽ ኢስላምን መስሎ ኢስላምን የሚያጠፋ ነዉ፡፡ እስኪ ብዙወቻችሁ ይህን ፁሁፍ ስታነቡት ታዘቡኝ ወደ ሇላ ሰባት አመታትን እሰቡ...ሙስሊም እህቶቻችን ዚናን የተዳፈሩት የብዙ ሴቶች የትዳር ፍች ድንግል አይደለሽም አይደል..ታዳ ዚና በሙስሊሞች ላይ የተስፋፋዉ ፈሳድ የበዛዉ አህባሽ ከመጣ ቡሀላ አይደል??? ☞እስኪ ወደ ሆላ ያለፉ ጊዚያትን አስቡ እህቴ አንቺስ የቱርክ የዱባይ ልብስ ለወንድ ልጅ ለዚና የሚገፋፉ ልብሶች ለብሰሽ መሔድ የጀመርሽዉ ..ከንፈርሽን ከቄራ ስጋ ይዞ ያመለጠ ዉሻ መስለሽ የድል የንፋስ ስልክ ቀለም ሳምፕል ይመስል ተቀብተሽ መሄድ የጀመርሽዉ አህባሽ ከመጣ ቡሀላ አይደል እንዴ ?? መስጂድ ደአዋ የሚያደርጉት በጁምአ ሳይቀር ዉሀብይ ካፊር ናቸዉ እንደ ገና ላኢለሀ ኢለላህ ይበሉ እያሉ እንጂ ስለ ዚና ስለ መጥፎ ነገር መች አስተምረዉ ያቃሉና ?? ☞ የየራሳቸዉ ልጆች ሀድራ ነዉ እያሉ ዱቤ እየተዶባ ጭፍራ የተጀመረዉ በአህባሽ ጊዜ አይደል...በአህባሾች ጊዜ ቁርአን ሂፍዝ መች ተከፈተ ??? መች መስጊድ አዲስ ተሰራ ??? ለሙስሊም የሚጠቅም ንብረት መች ሰጡ??እንኳን ሊሰጡ መጅሊሱን ባዶ አርገዉት ሙስሊሙ አዋጥቶ አይደል እንዴ የሰራተኛ ደመወዝ የተከፈለዉ... ስለሆነም አህባሽ ማለት የጭፍን አስተምሮ ሙስሊምን ከዲኑ ለማዳከም የመጣ የፈሳድ ጀመአ ነዉ አላህ ንቅልቅል ያርግልን፡፡ አላህ ዲነን ኢስላምን እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባ ነዉ እንጂ በአህባሽ አስተሳሰብ ቢሆንማ ኢስላምን አጥፍተዉት ነበር፡፡ ☞ከሁሉ የሚገርመኝ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ማህበረሰቦች ይገርሙኛል፡፡ ቀንደኛዉ ዋነኛዉ የአህባሽ መነሻዉም መጠራቀሚያ ኮምቦልቻ ነዉ ፡፡ የኮምቦልቻ ሰዉ በቁርአን በኪታብ ከሚመራ በተረት በእነሸህ ማለት ይወዳል..ገና መሰልጠን ዲነል ኢስላምን መማር ያለበት የኮምቦልቻ ከተማ ህዝብ ነዉ፡፡ ለሰርግ ጊዜ ወንድ እና ሴት ተደባልቀዉ ይጨፍራሉ...አረ ብዙ ነዉ ተገልፆ አያበቃም፡፡ እኔ የሚመስለኝ የኮምቦልቻ ህዝብ የበፊቱ የአህባሽ ሊቀመንበር የሆኑት ሸህ ኡመር የኮምቦልቻ ነዋሪ ናቸዉ፡፡ ስማቸዉም ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ ነዉ...የኮምቦልቻ ህዝብ ሸህ ኡመር የሀገራችን ሰዉ ስለሆኑ ገደል ቢገቡም ቢሳሳቱም ኡማዉን ቢጎዱም ሸህኡመር ኮምቦልቻን አንተዉም የሀገራችን ሰዎች ናቸዉ የሚሉ ነዉ የሚመስሉት.....,ምን ለማለት ነዉ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ቁርአን በመቅራት ኪታብ በመቅራት ልብ ግዙ ..እንጂ በወሬ በትላልቅ ሰዉ ወሬ መመራት ይቅርባችሁ ..ዱንያ የትንኝ ክንፍ ያህል በአላህ ቤት የማትመዝን ነገ ለአኼራ ቤታችሁ እሰቡ ...ምርጥ ጎረቤት ሀገር የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች እንደዚህ ያልኳችሁ የዲን ወንድሞቼም ጎረቤቶት ሀገርም ስለሆን ስለምንተዋወቅ ነዉ ስለሆነም ለሀቅ ለመቆም ለእዉነት ጣሩ፡፡.   ✅ አንድ ነገር አለ ሁላችንም ያልተረዳነዉ ከድሬ ዚና ልስራ ቢል ሰአዳን እንደፈለገ መጨዋት እየቻለ ግን ሀላሌ ላርጋት ሲል ይሄ ሁሉ መከራ አሳለፈ..ፈሳድን ዚናን የምናበዛዉ ከኛ የቤተሰብ ችግር እንደሆነ ማሰብ አለብን፡፡ እዚህ ቻናል ዉስጥ ያላችሁ ባለትዳሮች ልጃችሁን አላህን ፈሪ ከሆነ ስጡት የሚበላዉ የሚጠጣዉ አብረዉ ተካፍለዉ ይኖራሉ..ማስተዳደሪያዉ ቀላል ነዉ፡፡ በሀገራችን ሁለት ማስተዳደሪያ አለ የመጀመሪያዉ ሸሪአ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ ህገመንግስታችን ነዉ፡፡ እንኳን ሀገራችንን ህዝብ የሚያስተዳድረዉ ህግ ለባል እና ለሚስት በቂ ነዉ፡😊 ከዛ ዉጭ ያለዉ ትርፍ ነዉ  ወንድም ሴትም ስደትን እንዲቀርቡ አታድርጉ፡፡ የሚገርመኝ ነገር አንዳንድ ሰዎች ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጲያ ወጥተው አድጋለች በሚሏት አሜሪካ የወደቀ ህይወት ይኖራል፡፡ አዎ ልላ ሀገር ብትኖር ከኢትዮ ይሻላል ብለህ ብትኖርም ግን ወድቀህ ከሰዉ በታች ሁነህ ተሰድበህ ብር እንደምትይዝ አትርሳ አትርሺ.ማንኛዉም ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ እዛ ደርሳችሁ አትንቀባረሩ ከሰዉ በታች እንጂ ከሰዉ በላይ ሁናችሁ እንደምሰሩ አዘንጉ፡፡ በሄዳችሁ በሶስት ቀን በሳምንቱ ድሮስ ከሀበሻ ምን ይጠበቃል አትበሉን ok ...ብር እንደዚህ እያገኛችሁ አባካኝ አትሁኑ፡፡ የወጣችሁበትን አላማ አትርሱ ፡፡ ✅ አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ሴት ልጅ እንዴትበላሽ ከዲና እንድትወጣ በሀራም መንገድ ስትጓዝ የወላጅ 90% እጅ አለበት ለምን ብትሉ ልብሱን ሊፒስቲኩን የሚገዛዉ ወላጅ ነዉ ፡፡ የምገዛዉን ልብስ ቢቆጣጠሯት ከአላህ መንገድ ባልወጣች...ስለሆነም በገዛህበት ልብስ አላህ ቤት ተጠያቂ መሆንህን አዘንጋ በራስህ ቆጥረህ በሰጠሀዉ ብር ልጅህንም ለወንድ ተኩላ ሰጥተህ...ለማግባት በደረሰች ሰአት ለመዳር ክብር የላትም እየተባለች አንተዉ ከምትቀልብ...አንተ ወደ አኼሬ ስትሄድ ተወቃሽ እንዳትሆን ገና ተማሪ በሆነችበት ጊዜ ልጅህን በተርቢያ ማሳደግ አለብህ፡፡ የዉመል ቂያማ ሁሉም ነፍሲ ነፍሲ እያለ እራሱን ለማዉጣት በሚጨነቅበት ጊዜ አንተም ልጄ ናት ብለህ እንኳ በማይተዛዘንበት ጊዜ...እሷም አባቴ ነዉ ብላ በማይተዛዘንበት ጊዜ ለፈጣሪያችን አላህ አባቴ ነዉ እንደዚህ እንድሆን ያረገኝ ብትልህ ምንም መልስ የለህም ...በዛ አስፈሪ ጊዜ የሚጠቅምህ ኸይር ስራህ ብቻ ነዉ፡፡  ሁሉም ልጅህ ጓደኛህ ወንድም እህትህ የዛን ጊዜ ጓደኛየ ነዉ እህቴ ወንድሜ ናት የሚባል ነገር የለም አላህ ያንን ቀን ከሚያልፉት ያድርገን፡፡ ☞ጊዜዉ በመቀባባት በመዘነጥ ትዳር አይገኝም አደብ ይዘሽ ክብርሽን ጠብቀሽ የምትማሪ ከሆነ ለትዳር ፈላጊሽ ብዙ ነዉ፡፡ ተቀባብተሽ እንደ ጠረንፔዛ እግር አጭር ልብስ ለብሰሽ የምትሄጅ ከሆነ አንቺ ጋር ለማደር ያየሽ ሁሉ ይመኝሻል እንደር ብሎ እምቢ ብትይዉ ከመቶ አንድ ደፋር አይጠፋም አሳቻ ቦታ ጠብቆ በመኪና አፍኖ ወስዶ እስከ መደፈር ድረስ ልደርሺ ትችያለሽ ፡፡ ይሄ ደግሞ በሒወትሽ ማገገም መታከም የማይችል የአእምሮ ጠባሳ ይቀመጥብሻል፡፡ ዛሬ ላይ ሁነሽ ነገን ማሰብ አለብሽ፡፡ ዛሬ ላይ ሁነሽ ዛሬን ስሜትሽን ጊዜዉ ነዉ የምትይ ከሆነ...አዎ ልክ ነሽ ዛሬ ጊዜዉ ነዉ ዛሬ ሰኞ ከሆነ ለአንቺም ነገም ከነገም ወዳ ሰኞ ነዉ ማለት ነዉ😊...ጊዜዉ ነዉ ካልሽ በጊዜዉ እዛዉ ቅርት ትያለሽ...ግን ነገን የምታስቢ ከሆነ ትዝ የሚልሽ የምታስቢዉ ሰኞ ላይ ሁነሽ የወደፊት 30 አመት ማሰብ ትችያለሽ እኔ ድንግልናየ የሀላል ባሌ ሲወስደዉ የሚያሳየዉ ደስታ ተፋቅራችሁ ስትኖሩ ልጅ ወልደሽ ስታሳድጊ ነዉ ህልምሽ አላህም ያሳከዋል..አንድ ግጥም ይመቸኛል ግጥሙም      አላህ ይሰጠዋል ሁሉም በየአይነቱ     ለጥሩዉም ጥሩ ለገልቱዉም ገልቱ ተብሏል፡፡ ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ባል ይስጥሻል፡፡ ጅል ሞኝ ገልቱ ከሆንሽ...ባልሽም ከአንቺ የባሰ ገልቱ አግብቶ ሌላ የሚመኝ...አትፈችዉ ፈታች ትበያለሽ አትኖሪ እየተሰቃየሽ ነዉ ፡፡ ሁሌም ስታለቅሺ ትኖሪያለሽ ማለት ነዉ፡፡ ✅ ትምህርት ቤት ያላችሁ ኮሌጅ የምትማሩ university የምትማሩ  ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ ጀመአ ከፍታችሁ ይሄን መከላከል ይቻላል ስለሆነም ጀመአ ከፍታችሁ አንቺም ለእህትሽ አንተም ለወንድምህ ጠበቃ ቁም ..አለዛ ሴቶች በሌላ ሀይማኖት ተከታይ ወንድ ስትጨማለቅ ከምትዉል ሀይማኖቷን ከምቀይር ዛሬ ነገ ሳትሉ ለኢስላም ትንሽ አሻራ አስቀምጣችሁ እለፉ ፡፡ አንቺ አላህን ፈሪ ከሆንሽ ጓደኛሽ ደግም ነገ የጀሀነም እሳት ለመግባት እየሄደች መጥፎ እየሰራች የአንቺ ዲነኛ መሆን ጥቅም የለዉም 👇