ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 986 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 546,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 606 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 986 名订阅者。
根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 624,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 298 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 986
订阅者
-3224 小时
-3207 天
-1 62430 天
帖子存档
51 986
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
51 986
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+eaSM650_3CFlMTg8
https://t.me/+eaSM650_3CFlMTg8
51 986
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
51 986
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
51 986
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
51 986
51 986
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
51 986
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
51 986
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
https://t.me/+bqaEgup3aqE1ZjM0
51 986
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
51 986
Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
51 986
በዶግ ከሰላሳ እስከ መቶሺህ ብር ያመለጣቹ ሰዎች እንደ ዶግ ይከፍላል ተብሎ እየተጠበቀ ያለ ኤርድሮፕ ነው 15 ቀን ነው የቀረው ያል ጀመራቹ ገብታቹ ጀምሩት👇👌
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
https://t.me/major/start?startapp=1753715732
51 986
አላህ ፊት አንቺ የጀነት ብትባይ ጓደኛሽ በዱንያ መሬት አልመከረችኝም ተይ አላለችኝም ስገጅ ቁርአን ቅሪ አላለችኝ ብላ አላህ ፊት ከሳሽ የሷን ወንጀል ልትሸከሚ ትችያለሽ፡፡
Dear Customer ወሬ አበዛሁባችሁ አዉፍ በሉኝ ፡፡ በቅር ቀን አዲስ እዉነተኛ ታሪክ እንጀምራለን ..የምጀምረዉ ታሪክ ሶስት ስላለ የትኛዉን እንደምጀምር አልወሰንኩም በቅርብ ቀን ወስኜ እንጀምራለን፡፡አደራ አስተያየታችሁ አይለየን።
©ፀሀፊው
👇👇
t.me/Sweet_Fikir
t.me/Sweet_Fikir
51 986
ትዉልዱን ቁርአን ቀሪ ሀፊዝ የሆኑትን ለነገ ብዙ ለዲን ለሀገር ይጠቅማሉ የተባሉ ወጣቶቻችንን ጫት ቃሚ አሽሽ እንዲስቡ መንገድ የከፈተ ጭንብል ለባሽ ኢስላምን መስሎ ኢስላምን የሚያጠፋ ነዉ፡፡ እስኪ ብዙወቻችሁ ይህን ፁሁፍ ስታነቡት ታዘቡኝ ወደ ሇላ ሰባት አመታትን እሰቡ...ሙስሊም እህቶቻችን ዚናን የተዳፈሩት የብዙ ሴቶች የትዳር ፍች ድንግል አይደለሽም አይደል..ታዳ ዚና በሙስሊሞች ላይ የተስፋፋዉ ፈሳድ የበዛዉ አህባሽ ከመጣ ቡሀላ አይደል???
☞እስኪ ወደ ሆላ ያለፉ ጊዚያትን አስቡ እህቴ አንቺስ የቱርክ የዱባይ ልብስ ለወንድ ልጅ ለዚና የሚገፋፉ ልብሶች ለብሰሽ መሔድ የጀመርሽዉ ..ከንፈርሽን ከቄራ ስጋ ይዞ ያመለጠ ዉሻ መስለሽ የድል የንፋስ ስልክ ቀለም ሳምፕል ይመስል ተቀብተሽ መሄድ የጀመርሽዉ አህባሽ ከመጣ ቡሀላ አይደል እንዴ ?? መስጂድ ደአዋ የሚያደርጉት በጁምአ ሳይቀር ዉሀብይ ካፊር ናቸዉ እንደ ገና ላኢለሀ ኢለላህ ይበሉ እያሉ እንጂ ስለ ዚና ስለ መጥፎ ነገር መች አስተምረዉ ያቃሉና ??
☞ የየራሳቸዉ ልጆች ሀድራ ነዉ እያሉ ዱቤ እየተዶባ ጭፍራ የተጀመረዉ በአህባሽ ጊዜ አይደል...በአህባሾች ጊዜ ቁርአን ሂፍዝ መች ተከፈተ ??? መች መስጊድ አዲስ ተሰራ ??? ለሙስሊም የሚጠቅም ንብረት መች ሰጡ??እንኳን ሊሰጡ መጅሊሱን ባዶ አርገዉት ሙስሊሙ አዋጥቶ አይደል እንዴ የሰራተኛ ደመወዝ የተከፈለዉ... ስለሆነም አህባሽ ማለት የጭፍን አስተምሮ ሙስሊምን ከዲኑ ለማዳከም የመጣ የፈሳድ ጀመአ ነዉ አላህ ንቅልቅል ያርግልን፡፡ አላህ ዲነን ኢስላምን እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባ ነዉ እንጂ በአህባሽ አስተሳሰብ ቢሆንማ ኢስላምን አጥፍተዉት ነበር፡፡
☞ከሁሉ የሚገርመኝ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ማህበረሰቦች ይገርሙኛል፡፡ ቀንደኛዉ ዋነኛዉ የአህባሽ መነሻዉም መጠራቀሚያ ኮምቦልቻ ነዉ ፡፡ የኮምቦልቻ ሰዉ በቁርአን በኪታብ ከሚመራ በተረት በእነሸህ ማለት ይወዳል..ገና መሰልጠን ዲነል ኢስላምን መማር ያለበት የኮምቦልቻ ከተማ ህዝብ ነዉ፡፡ ለሰርግ ጊዜ ወንድ እና ሴት ተደባልቀዉ ይጨፍራሉ...አረ ብዙ ነዉ ተገልፆ አያበቃም፡፡ እኔ የሚመስለኝ የኮምቦልቻ ህዝብ የበፊቱ የአህባሽ ሊቀመንበር የሆኑት ሸህ ኡመር የኮምቦልቻ ነዋሪ ናቸዉ፡፡ ስማቸዉም ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ ነዉ...የኮምቦልቻ ህዝብ ሸህ ኡመር የሀገራችን ሰዉ ስለሆኑ ገደል ቢገቡም ቢሳሳቱም ኡማዉን ቢጎዱም ሸህኡመር ኮምቦልቻን አንተዉም የሀገራችን ሰዎች ናቸዉ የሚሉ ነዉ የሚመስሉት.....,ምን ለማለት ነዉ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ቁርአን በመቅራት ኪታብ በመቅራት ልብ ግዙ ..እንጂ በወሬ በትላልቅ ሰዉ ወሬ መመራት ይቅርባችሁ ..ዱንያ የትንኝ ክንፍ ያህል በአላህ ቤት የማትመዝን ነገ ለአኼራ ቤታችሁ እሰቡ ...ምርጥ ጎረቤት ሀገር የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች እንደዚህ ያልኳችሁ የዲን ወንድሞቼም ጎረቤቶት ሀገርም ስለሆን ስለምንተዋወቅ ነዉ ስለሆነም ለሀቅ ለመቆም ለእዉነት ጣሩ፡፡.
✅ አንድ ነገር አለ ሁላችንም ያልተረዳነዉ ከድሬ ዚና ልስራ ቢል ሰአዳን እንደፈለገ መጨዋት እየቻለ ግን ሀላሌ ላርጋት ሲል ይሄ ሁሉ መከራ አሳለፈ..ፈሳድን ዚናን የምናበዛዉ ከኛ የቤተሰብ ችግር እንደሆነ ማሰብ አለብን፡፡ እዚህ ቻናል ዉስጥ ያላችሁ ባለትዳሮች ልጃችሁን አላህን ፈሪ ከሆነ ስጡት የሚበላዉ የሚጠጣዉ አብረዉ ተካፍለዉ ይኖራሉ..ማስተዳደሪያዉ ቀላል ነዉ፡፡ በሀገራችን ሁለት ማስተዳደሪያ አለ የመጀመሪያዉ ሸሪአ ሲሆን ሁለተኛዉ ደግሞ ህገመንግስታችን ነዉ፡፡ እንኳን ሀገራችንን ህዝብ የሚያስተዳድረዉ ህግ ለባል እና ለሚስት በቂ ነዉ፡😊 ከዛ ዉጭ ያለዉ ትርፍ ነዉ ወንድም ሴትም ስደትን እንዲቀርቡ አታድርጉ፡፡
የሚገርመኝ ነገር አንዳንድ ሰዎች ወድቃለች ከሚሏት ኢትዮጲያ ወጥተው አድጋለች በሚሏት አሜሪካ የወደቀ ህይወት ይኖራል፡፡ አዎ ልላ ሀገር ብትኖር ከኢትዮ ይሻላል ብለህ ብትኖርም ግን ወድቀህ ከሰዉ በታች ሁነህ ተሰድበህ ብር እንደምትይዝ አትርሳ አትርሺ.ማንኛዉም ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ እዛ ደርሳችሁ አትንቀባረሩ ከሰዉ በታች እንጂ ከሰዉ በላይ ሁናችሁ እንደምሰሩ አዘንጉ፡፡ በሄዳችሁ በሶስት ቀን በሳምንቱ ድሮስ ከሀበሻ ምን ይጠበቃል አትበሉን ok ...ብር እንደዚህ እያገኛችሁ አባካኝ አትሁኑ፡፡ የወጣችሁበትን አላማ አትርሱ ፡፡
✅ አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ሴት ልጅ እንዴትበላሽ ከዲና እንድትወጣ በሀራም መንገድ ስትጓዝ የወላጅ 90% እጅ አለበት ለምን ብትሉ ልብሱን ሊፒስቲኩን የሚገዛዉ ወላጅ ነዉ ፡፡ የምገዛዉን ልብስ ቢቆጣጠሯት ከአላህ መንገድ ባልወጣች...ስለሆነም በገዛህበት ልብስ አላህ ቤት ተጠያቂ መሆንህን አዘንጋ በራስህ ቆጥረህ በሰጠሀዉ ብር ልጅህንም ለወንድ ተኩላ ሰጥተህ...ለማግባት በደረሰች ሰአት ለመዳር ክብር የላትም እየተባለች አንተዉ ከምትቀልብ...አንተ ወደ አኼሬ ስትሄድ ተወቃሽ እንዳትሆን ገና ተማሪ በሆነችበት ጊዜ ልጅህን በተርቢያ ማሳደግ አለብህ፡፡ የዉመል ቂያማ ሁሉም ነፍሲ ነፍሲ እያለ እራሱን ለማዉጣት በሚጨነቅበት ጊዜ አንተም ልጄ ናት ብለህ እንኳ በማይተዛዘንበት ጊዜ...እሷም አባቴ ነዉ ብላ በማይተዛዘንበት ጊዜ ለፈጣሪያችን አላህ አባቴ ነዉ እንደዚህ እንድሆን ያረገኝ ብትልህ ምንም መልስ የለህም ...በዛ አስፈሪ ጊዜ የሚጠቅምህ ኸይር ስራህ ብቻ ነዉ፡፡ ሁሉም ልጅህ ጓደኛህ ወንድም እህትህ የዛን ጊዜ ጓደኛየ ነዉ እህቴ ወንድሜ ናት የሚባል ነገር የለም አላህ ያንን ቀን ከሚያልፉት ያድርገን፡፡
☞ጊዜዉ በመቀባባት በመዘነጥ ትዳር አይገኝም አደብ ይዘሽ ክብርሽን ጠብቀሽ የምትማሪ ከሆነ ለትዳር ፈላጊሽ ብዙ ነዉ፡፡ ተቀባብተሽ እንደ ጠረንፔዛ እግር አጭር ልብስ ለብሰሽ የምትሄጅ ከሆነ አንቺ ጋር ለማደር ያየሽ ሁሉ ይመኝሻል እንደር ብሎ እምቢ ብትይዉ ከመቶ አንድ ደፋር አይጠፋም አሳቻ ቦታ ጠብቆ በመኪና አፍኖ ወስዶ እስከ መደፈር ድረስ ልደርሺ ትችያለሽ ፡፡ ይሄ ደግሞ በሒወትሽ ማገገም መታከም የማይችል የአእምሮ ጠባሳ ይቀመጥብሻል፡፡ ዛሬ ላይ ሁነሽ ነገን ማሰብ አለብሽ፡፡ ዛሬ ላይ ሁነሽ ዛሬን ስሜትሽን ጊዜዉ ነዉ የምትይ ከሆነ...አዎ ልክ ነሽ ዛሬ ጊዜዉ ነዉ ዛሬ ሰኞ ከሆነ ለአንቺም ነገም ከነገም ወዳ ሰኞ ነዉ ማለት ነዉ😊...ጊዜዉ ነዉ ካልሽ በጊዜዉ እዛዉ ቅርት ትያለሽ...ግን ነገን የምታስቢ ከሆነ ትዝ የሚልሽ የምታስቢዉ ሰኞ ላይ ሁነሽ የወደፊት 30 አመት ማሰብ ትችያለሽ እኔ ድንግልናየ የሀላል ባሌ ሲወስደዉ የሚያሳየዉ ደስታ ተፋቅራችሁ ስትኖሩ ልጅ ወልደሽ ስታሳድጊ ነዉ ህልምሽ አላህም ያሳከዋል..አንድ ግጥም ይመቸኛል ግጥሙም
አላህ ይሰጠዋል ሁሉም በየአይነቱ
ለጥሩዉም ጥሩ ለገልቱዉም ገልቱ
ተብሏል፡፡
ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ባል ይስጥሻል፡፡ ጅል ሞኝ ገልቱ ከሆንሽ...ባልሽም ከአንቺ የባሰ ገልቱ አግብቶ ሌላ የሚመኝ...አትፈችዉ ፈታች ትበያለሽ አትኖሪ እየተሰቃየሽ ነዉ ፡፡ ሁሌም ስታለቅሺ ትኖሪያለሽ ማለት ነዉ፡፡
✅ ትምህርት ቤት ያላችሁ ኮሌጅ የምትማሩ university የምትማሩ ሴት ለብቻ ወንድ ለብቻ ጀመአ ከፍታችሁ ይሄን መከላከል ይቻላል ስለሆነም ጀመአ ከፍታችሁ አንቺም ለእህትሽ አንተም ለወንድምህ ጠበቃ ቁም ..አለዛ ሴቶች በሌላ ሀይማኖት ተከታይ ወንድ ስትጨማለቅ ከምትዉል ሀይማኖቷን ከምቀይር ዛሬ ነገ ሳትሉ ለኢስላም ትንሽ አሻራ አስቀምጣችሁ እለፉ ፡፡ አንቺ አላህን ፈሪ ከሆንሽ ጓደኛሽ ደግም ነገ የጀሀነም እሳት ለመግባት እየሄደች መጥፎ እየሰራች የአንቺ ዲነኛ መሆን ጥቅም የለዉም 👇
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
