uz
Feedback
Joint vision success academy 1-8

Joint vision success academy 1-8

Kanalga Telegram’da o‘tish
849
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kunlar
+2430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+32
1 kanalda
Iyun '26
+28
1 kanalda
Get PRO
May '26
+17
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+7
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+7
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+9
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+10
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+9
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+9
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+22
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+39
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+14
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+35
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+17
1 kanalda
Get PRO
May '25
+15
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+11
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+14
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+12
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+17
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+16
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+30
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+28
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+87
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+38
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+58
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+32
1 kanalda
Get PRO
May '24
+35
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+33
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+18
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+35
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+33
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+706
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
25 Iyul0
24 Iyul+2
23 Iyul+2
22 Iyul+1
21 Iyul0
20 Iyul+1
19 Iyul0
18 Iyul+1
17 Iyul0
16 Iyul+4
15 Iyul+1
14 Iyul0
13 Iyul+4
12 Iyul+1
11 Iyul+4
10 Iyul+1
09 Iyul0
08 Iyul+1
07 Iyul+1
06 Iyul+2
05 Iyul+3
04 Iyul0
03 Iyul0
02 Iyul0
01 Iyul+3
Kanal postlari
2
ቀን:- ሐምሌ 1 7/2018 ዓ.ም ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- 🔔🔔🔔🔔🔔🔔 የነባር ተማሪዎች የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም እንደሆነ ይታወቃል በዚህም መሰረት ነገ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም እስከ 6:00 እና ሰኞ እስከ 10:00 ብቻ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በድጋሜ እናሳስባለን። ጀመርን ሁለት ሳምንት ሆነናል። ስለዚህ እስከ አሁን ልጆቻችሁ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከዚህ ቀን በኋላ ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኋላፍነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን።                                  ት/ቤቱ
185
3
ቀን:- ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- 🔔🔔🔔🔔🔔🔔 በመጀመሪያ ሰላምና ጤና በያላችሁበት እንመኛለን። የነባር ተማሪዎች የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ከጀመርን ሁለት ሳምንት ሆነናል። ስለዚህ እስከ አሁን ልጆቻችሁ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ምትክ በጊዜየዊ መዝገብ ላይ የመዘገብናቸውን አዳዲስ ተማሪዎች ለመመዝገብ ቃል የገባን ስለሆነ የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኋላፍነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን።                                  ት/ቤቱ
418
4
ቀን:- ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ:- በመጀመሪያ ሰላምና ጤና በያላችሁበት እንመኛለን። የነባር ተማሪዎች የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ከጀመርን ሁለት ሳምንት ሆነናል። ስለዚህ እስከ አሁን ልጆቻችሁ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ብቻ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከሐምሌ 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች ምትክ በጊዜየዊ መዝገብ ላይ የመዘገብናቸውን አዳዲስ ተማሪዎች ለመመዝገብ ቃል የገባን ስለሆነ የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኋላፍነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን። ት/ቤቱ
20
5
Matn yo'q...
506
6
ቀን፡ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም አስደሳች ዜና ለተማሪ ወላጆች !!!     ሰላም ውድ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምዝገባ በተለያዩ ምክንያቶች የ 2019 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ ሳይጀመር እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጉዳዩ መፍትሄ ስላገኘ ልጆቻችሁ ከነገ ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምራችሁ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡ 👌👌👌👌👌 ✅ ማስታወሻ፡ 👉   የጀማሪ ተማሪዎች እና ለአዲስ ተማሪዎች  1ክላሰር ፤ 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ የተማሪ ፤ 1 ጉርድ ፎቶግራፍ  የወላጅ እና የልደት ሰርተፍኬት ያስፈልጋል ፡፡ 👉   ነባር ተማሪ ( ኬጂ 2 እና ኬጂ 3) ከሆኑ የተማሪው/ዋ ካርድ፤ 2 ጉርድ ፎቶ የተማሪ እና 1 የወላጅ ፎቶ ግራፍ 👉   የመስከረም ወር እና የመመዝገቢያ ክፍያ በሚመለከት ነባር ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም መክፊያ ኮድ ፤ አዲስ ተማሪዎች ደግሞ ከት/ቤቱ መክፊያ ኮድ በመውሰድ በ አዋሽ ባንክ መክፈል ይጠበቅቦታል፡፡     በትዕግስት ስለጠበቃቹን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ክብረት ይስጥልን!!!                                                    ት/ቤቱ   Exciting News for Parents! 🎉🎉🎉🎉👍👍🎉🎉🎉🎉🎉 Hello, dear pre-primary school parents / legal guardians, As you may know, the registration of pre-primary school students for the 2019 E.C. academic year has been temporarily delayed due to various reasons. However, we are thrilled to announce that the issue has been resolved today, Hamle 10, 2018 E.C. (July 17, 2026). You can start registering your children starting tomorrow, Saturday, Hamle 11, 2018 E.C. (July 18, 2026). 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 📋 Registration Requirements ✅  For New / Beginner Students: 1 student file folder 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian Student's birth certificate ✅ For Returning Students (KG 2 & KG 3): The student's report card/ID card 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian 💳 Payment Information Regarding the registration fee and September (Meskerem) monthly tuition fee: ✍ Returning Students: Please make your payment at Awash Bank using your payment code from last year. ✍ New Students: Please obtain a new payment code from the school office first, and then make the payment at Awash Bank.   Thank you very much for your patience. Respectfully, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏   The School Administration
554
7
ቀን፡ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም አስደሳች ዜና ለተማሪ ወላጆች !!!     ሰላም ውድ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምዝገባ በተለያዩ ምክንያቶች የ 2019 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ ሳይጀመር እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጉዳዩ መፍትሄ ስላገኘ ልጆቻችሁ ከነገ ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምራችሁ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡ 👌👌👌👌👌 ✅ ማስታወሻ፡ 👉   የጀማሪ ተማሪዎች እና ለአዲስ ተማሪዎች  1ክላሰር ፤ 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ የተማሪ ፤ 1 ጉርድ ፎቶግራፍ  የወላጅ እና የልደት ሰርተፍኬት ያስፈልጋል ፡፡ 👉   ነባር ተማሪ ( ኬጂ 2 እና ኬጂ 3) ከሆኑ የተማሪው/ዋ ካርድ፤ 2 ጉርድ ፎቶ የተማሪ እና 1 የወላጅ ፎቶ ግራፍ 👉   የመስከረም ወር እና የመመዝገቢያ ክፍያ በሚመለከት ነባር ተማሪዎች በአምናው መክፊያ ኮድ ፤ አዲስ ተማሪዎች ደግሞ ከት/ቤቱ መክፊያ ኮድ በመውሰድ በ አዋሽ ባንክ መክፈል ይጠበቅቦታል፡፡     በትዕግስት ስለጠበቃቹን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ክብረት ይስጥልን!!!                                                    ት/ቤቱ   Exciting News for Parents! 🎉🎉🎉🎉👍👍🎉🎉🎉🎉🎉 Hello, dear pre-primary school parents / legal guardians, As you may know, the registration of pre-primary school students for the 2019 E.C. academic year has been temporarily delayed due to various reasons. However, we are thrilled to announce that the issue has been resolved today, Hamle 10, 2018 E.C. (July 17, 2026). You can start registering your children starting tomorrow, Saturday, Hamle 11, 2018 E.C. (July 18, 2026). 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 📋 Registration Requirements ✅  For New / Beginner Students: 1 student file folder 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian Student's birth certificate ✅ For Returning Students (KG 2 & KG 3): The student's report card/ID card 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian 💳 Payment Information Regarding the registration fee and September (Meskerem) monthly tuition fee: ✍ Returning Students: Please make your payment at Awash Bank using your payment code from last year. ✍ New Students: Please obtain a new payment code from the school office first, and then make the payment at Awash Bank.   Thank you very much for your patience. Respectfully, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏   The School Administration
55
8
ቀን፡ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም አስደሳች ዜና ለተማሪ ወላጆች !!!     ሰላም ውድ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች / ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምዝገባ በተለያዩ ምክንያቶች የ 2019 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ ሳይጀመር እንደቆየ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጉዳዩ መፍትሄ ስላገኘ ልጆቻችሁ ገነገ ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጅምራችሁ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን፡፡ 👌👌👌👌👌 ✅ ማስታወሻ፡ 👉   የጀማሪ ተማሪዎች እና ለአዲስ ተማሪዎች  1ክላሰር ፤ 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ የተማሪ ፤ 1 ጉርድ ፎቶግራፍ  የወላጅ እና የልደት ሰርተፍኬት ያስፈልጋል ፡፡ 👉   ነባር ተማሪ ( ኬጂ 2 እና ኬጂ 3) ከሆኑ የተማሪው/ዋ ካርድ፤ 2 ጉርድ ፎቶ የተማሪ እና 1 የወላጅ ፎቶ ግራፍ 👉   የመስከረም ወር እና የመመዝገቢያ ክፍያ በሚመለከት ነባር ተማሪዎች በአምናው መክፊያ ኮድ ፤ አዲስ ተማሪዎች ደግሞ ከት/ቤቱ መክፊያ ኮድ በመውሰድ በ አዋሽ ባንክ መክፈል ይጠበቅቦታል፡፡     በትዕግስት ስለጠበቃቹን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ክብረት ይስጥልን!!!                                                    ት/ቤቱ   Exciting News for Parents! 🎉🎉🎉🎉👍👍🎉🎉🎉🎉🎉 Hello, dear pre-primary school parents / legal guardians, As you may know, the registration of pre-primary school students for the 2019 E.C. academic year has been temporarily delayed due to various reasons. However, we are thrilled to announce that the issue has been resolved today, Hamle 10, 2018 E.C. (July 17, 2026). You can start registering your children starting tomorrow, Saturday, Hamle 11, 2018 E.C. (July 18, 2026). 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 📋 Registration Requirements ✅  For New / Beginner Students: 1 student file folder 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian Student's birth certificate ✅ For Returning Students (KG 2 & KG 3): The student's report card/ID card 2 passport-sized photos of the student 1 passport-sized photo of the parent/guardian 💳 Payment Information Regarding the registration fee and September (Meskerem) monthly tuition fee: ✍ Returning Students: Please make your payment at Awash Bank using your payment code from last year. ✍ New Students: Please obtain a new payment code from the school office first, and then make the payment at Awash Bank.   Thank you very much for your patience. Respectfully, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏   The School Administration
1
9
Matn yo'q...
421
10
5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡   ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ  አይስተናገድም፡፡     Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama.   Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa.   Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u.   Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: o    Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: o    Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: https://bs.ministry.et o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: o    Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I o    Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
433
11
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የ+1
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ
406
12
ቀን: ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ጉዳዩ:- በድጋሚ ማስታወሻ ስለመላክ ይሆናል። ውድ ወላጆች:-  የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች  ምዝገባ ከጀመርን አንድ ሳምንት አስቆጥረናል። ስለዚህ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ብቻ እንድታስመዘግቡ በትህትና እናሳስባለን።  ምዝገባ የሚከናወነው  ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ ብቻ ቅዳሜ ደግሞ ለግማሽ ቀን ( 6:00) መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በቀሩት ቀናት ብቻ እንድታስመዘግቡ እያስታወስን የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን። ማሳሰቢያ:- 👉 የክረምት ት/ት በ በቂ ቅድመ ዝግጅት ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ስለጀመርን ልጆቻችሁን የፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። 👉ጥነቱ የሚሰጠው ከሰኞ እስከ አርብ ከረቡዕ በስተቀር ከጠዋቱ 2:30 - 6:45 ይሆናል። እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
515
13
በ2018 ዓ.ም የ ከተማ አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም የ ከተማ አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
735
14
Matn yo'q...
1 552
15
በ2018 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
678
16
+1
Matn yo'q...
691
17
ቀን:- 03/11/2018 ዓ.ም ለወላጆች በሙሉ:- ቅዳሜ ለግማሽ  ቀን ማለትም እስከ  6:00 ድረስ ተማሪዎች ስለምንመዘግብ ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
731
18
Matn yo'q...
738
19
ሰላም ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች ከላይ በተገለፀው የተማሪዎች መክፊያ ኮድ ( Student Code) በአዋሽ ባንክ ሲስተም እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን።
727
20
Summer Fee Grade 6 and 8.xlsx
632