ch
Feedback
Joint vision success academy 1-8

Joint vision success academy 1-8

前往频道在 Telegram
853
订阅者
+324 小时
+127
+2730

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+25
在1个频道中
六月 '26
+28
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+17
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+7
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+9
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+10
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+9
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+9
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+22
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+39
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+14
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+35
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+17
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+15
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+11
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+14
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+12
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+17
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+16
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+30
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+87
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+38
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+58
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+32
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+35
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+33
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+18
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+35
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+33
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+706
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 七月+4
15 七月+1
14 七月0
13 七月+4
12 七月+1
11 七月+4
10 七月+1
09 七月0
08 七月+1
07 七月+1
06 七月+2
05 七月+3
04 七月0
03 七月0
02 七月0
01 七月+3
频道帖子
2
5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ያላቸው፤ 6.   ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ እንዲሁም በእንግሊዘኛ ትምህርት ዓይነት በአማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሊሆን ይገባል፡፡   የምዝገባ ቀን ·         ከሐምሌ 13 ቀን እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል፤ መመዝገቢያ ሁኔታ፡- ·         በበይነ መረብ (ONLINE) ሆኖ ማስፈንጠሪያ ሊንኩም Ø  ለገላን ወንዶች አዳሪ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች   https://bs.ministry.et Ø  ለእቴጌ መነን ልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመልካች ተማሪዎች https://bs.ministry.et ·         የመግቢያ ፈተና ቀን Ø  9ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በተጨማሪም 7ኛ ክፍል ለሚገቡ ተወዳዳሪ ተማሪዎች Ø  ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና ይሰጣል፡፡ በመሆኑም የፈተና ቦታና ሰዓት በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡   ማሳሰቢያ፡- በምዝገባና በፈተና ወቅት ቀድሞም እንዲሁም ዘግይቶ  አይስተናገድም፡፡     Dorgommii Barattootaa Bara 2019 A.L.I Mana Barumsaa Bultii Addaa Seenanii Ilaala. Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Manneen Barnootaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaan akkasumas Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Manan keessatti waggaa waggaadhaan barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa qormaata sadarkaa magaalattiin qabxii olaanaa galmeessanii gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an dorgomsiisee fudhachuun barsiisaa jiraachuun isaa ni beekama.   Haaluma kanaan, bara barnootaa 2018tti barattoonni Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnoota Afaan Amaaraan yookiin Afaan Oromootiin kutaa 6ffaa fi 8ffaa baratanii bu'aa olaanaa galmeessuun gara kutaa 7ffaa fi 9ffaatti ce'an, dhiironni Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaa fi 2ffaa Bultii Addaa Dhiirotaa Galaanitti, Shamarran immoo Mana Barumsaa Sadarkaa Giddugaleessaafi 2ffaa Bultii Addaa Shamarranii Iteeggee Mananitti dorgomanii bara barnootaa 2019tti barnoota isaanii hordofaniif simannaa ni taasisa.   Kanaafuu, barattoonni ulaagaalee armaan gadii guutan mana barumsaa bultii addaa kana keessatti dorgomuu ni danda'u.   Ulaagaaleen Galmee: Bara 2018 Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee keessatti sirna barnootaa Afaan Amaaraa yookiin Afaan Oromootiin barachaa kan ture/kan turte ta'uu. Bara 2018 keessa: o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 6ffaa irratti giddugaleessaan (Average) 80% fi isaa ol galmeessuu; akkasumas o    Qormaata sadarkaa magaalaa kutaa 8ffaa irratti giddugaleessaan 80% fi isaa ol galmeessuu. Mana barumsaa irraa xalayaa ragaa rakkoo naamusaa kamiyyuu akka hin qabne ibsu dhiyeessuu danda'uu. Gumiiwwan garaagaraa keessatti dammaqinaan hirmaachaa kan ture/te. Kanneen kutaa 7ffaaf dorgoman: o    Qabxiin barnootaa kutaa 5ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol ta'uu; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuu; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol qabaachuutu irraa eegama. Kanneen kutaa 9ffaaf dorgoman: o    Qabxii barnoota kutaa 7ffaa giddugaleessaan 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Barnoota Herregaa giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du; o    Afaan Ingilizii giddugaleessaan qabxii 80% fi isaa ol kan qabu/du. Guyyaan galmee Adoolessa 13 hanga 17 bara 2018 A.L.Itti ni gaggeeffama. Haalli galmee: Galmeen karaa toora marsariitii (ONLINE) ni raawwatama. Liinkiin galmee: o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dhiirotaa Galaaniif: https://bs.ministry.et o    Barattoota Mana B/Bultii Addaa Dubartootaa I/Mananiif: https://bs.ministry.et Qormaata seensaa: o    Barattoota kutaa 9ffaaf Adoolessa 22 bara 2018 A.L.I o    Barattoota kutaa 7ffaaf Adoolessa 23 bara 2018 A.L.I Bakki fi sa'atiin qormaataa beeksisa addaatiin ni himama. Hubachiisa: Guyyaa galmee fi qormaataa ifoomeen alatti barataan dhufu tajaajila kan hin arganne ta’uu isin hubachiifna.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
164
3
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የ+1
የ2019 የትምህርት ዘመን የአዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ውድድር   ማስታወቂያ (ሀምሌ 9 /2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ የገላን የወንዶች እና የእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በየዓመቱ 7ኛ እና 9ኛ ክፍልን በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በከተማ አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በማወዳደር ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡   በ2018 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተምረው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወደ 7ኛ እና 9ኛ ክፍል የተዘዋወሩ ተማሪዎች ለወንድ ተማሪ  በገላን የወንዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት እንዲሁም ለሴት ተማሪ በእቴጌ መነን የልጃገረዶች መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በአዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለመግባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.   በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማስተማሪያ ቋንቋ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ በመማር ላይ የነበረ/ች፤ 2.   በ2018 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ /Average/ ውጤት 80% እና በላይ፤ እንዲሁም በ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ/Average/ ውጤት 80%ና በላይ ያስመዘገበ/ች 3.   በ2018 ዓ.ም ከሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንም ዓይነት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው  ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ 4.   በትምህርት ቤቱ በልዩ ልዩ ተጓዳኝ ክበባት በንቃት ተሳታፊ የሆነ/ነች፤ 5.   7ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች የ5ኛ ክፍል ውጤት አማካኝ ውጤት 80% እና በላይ ሆኖ በሒሳብ ትምህርት ዓይነት አማካ
165
4
ቀን: ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ጉዳዩ:- በድጋሚ ማስታወሻ ስለመላክ ይሆናል። ውድ ወላጆች:-  የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች  ምዝገባ ከጀመርን አንድ ሳምንት አስቆጥረናል። ስለዚህ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች እስከ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም ብቻ እንድታስመዘግቡ በትህትና እናሳስባለን።  ምዝገባ የሚከናወነው  ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 እስከ ቀኑ 10:00 ድረስ ብቻ ቅዳሜ ደግሞ ለግማሽ ቀን ( 6:00) መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በቀሩት ቀናት ብቻ እንድታስመዘግቡ እያስታወስን የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን። ማሳሰቢያ:- 👉 የክረምት ት/ት በ በቂ ቅድመ ዝግጅት ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ስለጀመርን ልጆቻችሁን የፕሮግራሙ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። 👉ጥነቱ የሚሰጠው ከሰኞ እስከ አርብ ከረቡዕ በስተቀር ከጠዋቱ 2:30 - 6:45 ይሆናል። እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
267
5
በ2018 ዓ.ም የ ከተማ አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም የ ከተማ አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
525
6
没有文字...
985
7
በ2018 ዓ.ም የሚኒስትሪ ፈተና የላቀ ውጤት ያመጡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
469
8
+1
没有文字...
466
9
ቀን:- 03/11/2018 ዓ.ም ለወላጆች በሙሉ:- ቅዳሜ ለግማሽ  ቀን ማለትም እስከ  6:00 ድረስ ተማሪዎች ስለምንመዘግብ ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
495
10
没有文字...
494
11
ሰላም ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች ከላይ በተገለፀው የተማሪዎች መክፊያ ኮድ ( Student Code) በአዋሽ ባንክ ሲስተም እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን።
530
12
Summer Fee Grade 6 and 8.xlsx
428
13
ለአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ወላጆች ( ህጋዊ አሳዳጊዎች ) በሙሉ:- የ2019 ዓ.ም ለ አዲስ እና ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 1/ 2018ዓ.ም  የጀመርን ሲሆን የነባር ተማሪዎች  ምዝገባ ከሐምሌ 1  እስከ ሐምሌ  20/2018 ዓ.ም ድረስ በመሆኑ  በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንድታስመዘግቡ ከወዲሁ እናሳስባለን ።                        ት/ቤቱ
629
14
ቀን: 29/10/2018 ዓ.ም ለቅድመ አንደኛ ደረጃ የተማሪ ወላጆች በሙሉ:- ጉዳዩ:- የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል። የቅድመ አንደኛ ደረጃ ( ኬጂ) ከተማሪዎች ምዝገባ በፊት ያልጨረስነው ጉዳይ ስላለ እስከ ምናሳውቃችሁ ማለትም እስከ ሰኞ፣ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም የምዝገባ ክፍያ ሳትፈፅሙ በትዕግስት እንድትጠብቁን በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን።          ት/ቤቱ
652
15
没有文字...
561
16
Sending you waves of immense joy!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🌸🌸📣📣📣📢📢🎉🎉👌👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆What could be more joyful than seeing your hard work pay off? 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫🌾👏👏To our students, parents, teachers, school administration, and school owners—congratulations to us all! It should not be forgotten that this year's results are the collective achievement of the foundational teachers, parents, the Parent-Teacher-Student Association (PTSA), and the entire school community. We are so proud of you. 🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌿🌿☘🌿This is a great academic year in which we have laid the cornerstone of our success. We promoted 100% of our 6th-grade students. The fact that two of our special needs students, who grew up within our school, successfully passed to the 7th grade has brought us unparalleled joy. What a blessing! Congratulations to the parents, teachers, and coordinators of these special needs students!!!Thank you. 🌾🌾🌾🌾🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼☘🌼We are highly optimistic that we will continue to work hand-in-hand to provide quality education and achieve even greater success in the future. Congratulations once again!!!       (Mr.Atse)
678
17
Sending you waves of immense joy!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🌸🌸📣📣📣📢📢🎉🎉👌👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆What could be more joyful than seeing your hard work pay off? 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫🌾👏👏To our students, parents, teachers, school administration, and school owners—congratulations to us all! It should not be forgotten that this year's results are the collective achievement of the foundational teachers, parents, the Parent-Teacher-Student Association (PTSA), and the entire school community. We are so proud of you. 🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌿🌿☘🌿This is a great academic year in which we have laid the cornerstone of our success.The fact that two of our special needs students, who grew up within our school, successfully passed to the 7th grade has brought us unparalleled joy. What a blessing! Congratulations to the parents, teachers, and coordinators of these special needs students!!!Thank you. 🌾🌾🌾🌾🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼☘🌼We are highly optimistic that we will continue to work hand-in-hand to provide quality education and achieve even greater success in the future. Congratulations once again!!!       (Mr.Atse)
49
18
https://aa6.ministry.et/#/result
581
19
ሰበር የደስታ ዜና! Congratulations!!! እንኳን ደስ አለን!!? ት/ቤታችን የከተማ አቀፍ ካስፈተናቸው 97  የ6ኛ ክፍል  ተማሪዎች  መካከል ሁለት የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ጨምሮ 100% አሳልፈናል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾
615
20
https://www.facebook.com/100064346366073/posts/pfbid0f7t5rSZydLSAxGemGe19eZtNfjbXsFHCZunXfRn3PujzxSsvbt8kzkjbzy8KTeNHl/
578