cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Kokebe Tsibah General Secondary School

Since 1924

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 603
Obunachilar
+3524 soatlar
+1037 kunlar
+24230 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ለትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምድባችሁ 4ኪሎ Addis Ababa University CNCS (College of Natural and Computational Sciences) campus መሆናችሁን እንገልፃለን:: ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ጥዋት 12 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ ቅድም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ Follow for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
49238Loading...
02
ለትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምድባችሁ 6 ኪሎ Addis Ababa University CNCS (College of Natural and Computational Sciences) campus መሆናችሁን እንገልፃለን:: ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ ቅድም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ Follow for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
660Loading...
03
ቀን 29/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለመምህራን በሙሉ 🖍ነገ ማለትም ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የትምህርት መዝጊያ ወይም የሰርተፍኬት ቀን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለፕሮግራሙ መሳካት ከስም ጠሪ እና የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በተጨማሪ የሁሉም መምህራን መገኘት እጅጉን አስፈላጊ ሆኖ አግኝተንዋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም መምህራን በእለቱ ከ2፡00 ጀምሮ በመገኘት ፕሮግራሙን የተሳካ እንድናደርግ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ት/ቤቱ
8094Loading...
04
ቀን 29/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ኦን ላይን ተፈታኝ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ይመለከታል:- 👉 ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ሰዓት አብሮሇት ቤተመፅሐፍት ኦን ላይን ለመፈተን ልምምድ ስታደርጉ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የመጨረሻ ልምምድ ስለሚደረግ እንድትገኙ ስንል እናሳዉቃለን:: ማሳሰቢያ:-1, ትራስፓርት ለዛሬ ማቅረብ ስላልቻልን በግላችሁ ቀድማችሁ እንድትሄዱ 2, የተሟላ ዩኒፎርም የት/ቤት /ሲነር/ መልበስ ይጠበቅባችሗል:: 3, መታወቂያ: አድሚሽን ካርድ እና የይለፍ ቃል መያዝ ይጠበቅባችሗል:: 4, ፈተናችሁ በት/ቤት ሳይሆን አብሮሇት ቤተ መፅሐፍት ኦንላይን መሆኑ ስለተረጋገጠ ዛሬ መገኘት ይጠበቅባችሗል:: 5, መረጃ ቀድሞ የደረሰዉ ላልደረሰዉ መረጃ ያድርስ መልካም ቀን!! ት/ቤቱ
85922Loading...
05
ማስታወሻ!! ሁላችሁም[ የወረቀት እና የኦን ላይን ተፈታኞች በሙሉ] የቀን እና የማታ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ ዩንበቭረስቲ ትገባላችሁ:: በት/ቤት ዉስጥ የሚሰጥ የበየነ መረብ/Online/ ፈተና የለም:: የበየነ መረብ/Online/ ፈተና የሚሰጠዉ ትምህርት ሚኒስቴር እና የምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን አሳካበታለሁ ብለዉ በሚያምኑባቸዉ ዩንቭርስቲዎች ይሆናል:: 👉 በመሆኑም ይህን አዉቃችሁ በት/ቤት እና በአዲስ አበባ ዩንቭርስቲ እሸቱ ጮሌ ኮምፓስ ተመድባችሁ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የበየነ መረብ/Online/ተፈታኞች በወረቀት ከሚፈተኑት ጋር ሰኞ ወደ ተመደባችሁበት ዩንቭርስቲ የምትገቡ ይሆናል:: 👉 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም በተመሳሳይ የእናንተ ፕሮግራም ሲደርስ ሁላችሁም ወደ ዩንቭርስቲ ትገባላችሁ:: 👉 የእኛ ት/ቤት ሙሉ በሙሉ በወረቀት ነዉ ወይስ ኦን ላይን በዩንቭርስቲ የሚፈተኑ አሉ በማለት ለምታቀርቡት ጥያቄ በወረቀት እና በኦን ላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች መረጃ ተለይቶ ስለተላከ በተመደባችሁበት ዩንቭርስቲ በተመደቡ የፈተና ጣቢያ ሃላፊዎች አማካኝነት ምላሽ የምታገኙ ይሆናል:: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም መልካም ዕድል!! ት/ቤቱ
1 31669Loading...
06
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ (ሰኔ 28/2016 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን። በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን። ትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
1 37847Loading...
07
ለተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ❗️❗️ የተፈታኝ ተማሪዎች መብቶች፦ ➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው። ➭ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽ እና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መፅሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች እንዲሁም የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው። ➭ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበርና መፃፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው። የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታዎች፡- ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልና መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል/በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት። ለተፈታኝ ተማሪዎች የተፈቀዱ ነገሮች፦ ➣ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማር እና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበሩ ማስተወሻ ደብተር፣ የትምህርት መፅሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መፅሐፍት፣ ባዶ ወረቀት ➣ ደረቅ ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….) ➣ ገንዘብ (ብር) ➣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ ➣ የግል ንጽህና መጠበቂያዎች (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት) ለተፈታኝ ተማሪዎች የተከለከሉ ነገሮች፦ ➣ ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። ➣ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ፣ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት)፣ ህክምና መስጫ መርፌ መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀር) ➣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ ➣ በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። ✨@matrikexam✨ ✨@matrikexam✨ source - ATC
10Loading...
08
ማስታወሻ ለቀን እና የማታ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:- 👉 ሰኞ ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ወደ ዩንቭርስቲ ስለምትገቡ ሁላችሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በተሰጣችሁ ገለፃ መሠረት ለጉዞ ራሳችሁን ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ስንል እየገለፅን ወደ ት/ቤት የምትመጡበትን ሰዓት እና የምትገቡበትን ዩንቭርስቲ በቀጣይ የምናሳዉቃችሁ በመሆኑ የቴሌግራም ቻናሉን እንድትከታተሉ ስንል እናሳዉቃለን:: ት/ቤቱ
1 50970Loading...
09
ቀን 28/10/2016 ዓ.ም ማስታዎቂያ ከ9ኛ -11ኛ ክፍል ልጆቻችሁን ለምታስተምሩ ወላጆች /አሳዳጊዎች በሙሉ 👉 የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ እና ሰርትፍኬት የሚሰጥበት እንዲሁም የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም ስለተያዘ ልጅዎ በሚማርበት /በምትማርበት ክፍል በመገኘት በዉይይቱ ተሳትፈዉ ሰርትፍኬት እንዲውዱ ስንል በማክበር ጥሪያችን እናቀርባለን:: ማሳሰቢያ :- በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ቅጥር ጊቢ እንዲገቡ የማይፈቀድ መሆኑን እንገልፃለን:: ት/ቤቱ
1 548126Loading...
10
በፈተና ላይ ያሉ ተማሪዎች
1 3064Loading...
11
ማሳሰቢያ! 👉 የዛሬ የተፈጥሮ ሳይንስ የኦንላይን የሙከራ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሰዓቱ ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተናዉን እንድትፈተኑ ስንል እየገለፅን በአሁኑ ሰዓት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በአግባቡ ፈተናቸዉን እየወሰዱ ይገኛሉ:: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም ት/ቤቱ
1 3004Loading...
12
ቀን 27/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ በበየነ መረብ ኦን ላይን ለምትፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ዓርብ እና ቅዳሜ ሰኔ 28-29/2016 ዓ.ም የመጨረሻ የሙከራ ፈተና ይካሄዳል:: በመሆኑም ሁለቱንም ቀን ከዚህ በፊት እንደነበረዉ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ጠዋት ከ2:00 ሰዓት-6:30 ሰዓት ሲሆን የተጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከ7:00 ሰዓት -11:ሰዓት ይካሄዳል:: 👉 ስለሆነም በዚህ የመጨረሻ የሙከራ ፈተና ላይ መቅረት እና ማርፈድ አይቻልም:: 👉 የመጨረሻ የሙከራ ፈተና ላይ አለመገኘት ተጠያቂነት ያለዉ ስለሆነ መገኘት አስፈላጊ መሆኑን ከወዲሁ በአፅንዎት እንገልፃለን:: ት/ቤቱ
1 69327Loading...
13
በክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በተሰጠዉ አቅጣጫ መሠረት በ2016 ዓ.ም የኢትዮጲያ የ2ኛ ደረጃ የሰርትፍኬት ፈተና ለሚፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በተፈቀዱ እና በተከለከሉ ጉዳዮች እንዲሁም የተፈታኝ ተማሪዎች መብት እና ግዴታ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ተሰርቷል::
1 9944Loading...
14
ቀን 25/10/2016 👉👉ጥብቅ ማስታወቂያ👈👈 ⚡⚡ለ12ኛ ክፍል የቀንና የማታ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ⚡⚡ ነገ ቀን 26/10/2016 ዓ.ም ስለፈተናችሁ አጠቃላይ ኦረንቴሽን/orientation/ ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እያሳሰብን ኦረንቴሽን ላይ ባለመኘት ለሚፈጠር ችግር ኃላፊነቱን ትምህርት ቤቱ የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን:: Follow for more 🎓http://t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
1 05867Loading...
15
ቀን 25/10/2016 👉👉ጥብቅ ማስታወቂያ👈👈 ⚡⚡ለ12ኛ ክፍል የቀንና የማታ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ⚡⚡ ነገ ቀን 27/10/2016 ዓ.ም ስለፈተናችሁ አጠቃላይ ኦረንቴሽን/orientation/ ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እያሳሰብን ኦረንቴሽን ላይ ባለመኘት ለሚፈጠር ችግር ኃላፊነቱን ትምህርት ቤቱ የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን:: Follow for more 🎓http://t.me/kokebetsibahexam                        ት/ቤቱ
23618Loading...
16
ቀን 24/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ:- ማክሰኞ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም የ2016 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ ለማድረግ ፕሮግራም ተይዞ የነበረ መሆኑ ይታወቃል:: ይሁን እንጅ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ2ኛ ዙር የኦን ላይን የልምምድ ፈተና ስለሚሰጥ ወደ ሌላ ቀን እንድናዛዉር በተገለፀልን መሠረት የሰኔ 25/2016 ዓ.ም ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን:: ት/ቤቱ
1 9373Loading...
17
ማሳሰቢያ:- 👉 ነገ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም በሚደረገዉ የ2ኛ ዙር የኦን ላይን የልምምድ ፈተና የሶሻል ሳይንስ
2 23334Loading...
18
እንዴት ዋላችሁ ነገ የ2ኛ ዙር የኦላይን መለማመጃ ፈተና በሁሉም የፈተና ጣቢያ የሚሰጥ በመሆኑ ሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች በተመደቡበት የፈተና ጣቢያ በመገኘት ፈተናውን እንዲወስዱ በተጨማሪም በሁሉም የፈተና ጣቢያ ፈታኝ መምህራን በየተመደቡበት የፈተና ጣቢያ እንዲገኙ ይደረግ። ማስታወሻ:- ጠዋት 2:00 ሰዓት የሶሻል ሳይንስ ከሰዓት 7:00 የተፈጥሮ ሳይንስ መሆኑን እናስታውቃለን ። መልካም ቀን!!
1 75711Loading...
19
ቀን 23/10/2016 ዓ.ም                  ማስታወቂያ    በበየነ መረብ /Online/ለመፈተን ለተመዘገባችሁ የማህበራዊ ሳይንስ እና  የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ 👉 ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ በበየነ መረብ/Online/ አጠቃቀም ዙሪያ በ online ለመፈተን ለተመዘገቡ ተማሪዎች በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ስልጠና ስለሚሰጥ ተማሪዎች 1:45 ላይ ትምህርት ቤት በመገኘት በተዘጋጀላችሁ ትራንስፖርት አብረን በመሄድ ስልጠናዉን እንድትከታተሉ ስንል እንገልፃለን::                        ት/ቤቱ
1 55117Loading...
20
ቀን 21/10/2016 ዓ.ም ለኦንላይን ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👌ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ለኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና እንደሚካሄድ ይታወቃል:: በመሆኑም የሚኖረን መርሐ-ግብር በተመለከተ:- 👉 በቀን 21/10/2016 ዓ.ም በተሰጠዉ ገለፃ መሠረት:- 1ኛ. አዲስ አበባ ዩንቭርስቲ እሸቱ ጮሌ ካምፓስ የምትሄዱ 37 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤቱ የደርሶ መልስ ትራንስፓርት ስላዘጋጀ ከጠዋቱ 1:20 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ትራንስፓርት እንድትጠቀሙ ከተጠቀሰዉ ሰዓት ዉጪ የሚመጣ ተማሪ የማንጠብቅ መሆኑን እናሳዉቃለን:: 2. 60 በት/ቤቱ ዉስጥ ኦን ላይን የምትፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ት/ቤት መገኘት ይጠበቅባችሗል:: 3, የተፈጥሮ ሳይንስ 60 በኦን ላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ከሰዓት 6:30 ሰዓት ላይ መገኘት ይጠበቅባችሗል:: ት/ቤቱ
2 37538Loading...
21
Media files
2 5044Loading...
22
⭐️⭐️የመፈተኛ ጣቢያ ድልድል 1. የመፈተኛ ጣቢያ ድልድል ለመንግስትና ለግል ት/ቤት ተፈታኞች በኤክሴሉ ላይ ባለው የተገለጸ ሲሆን አስፈታኝ ት/ቤቶች በተመደባቹህበት ለተማሪዎቻቹህ አሳውቁ 2. ቅዳሜ ሁሉም የኦላይን ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በየተመደቡበት ት/ቤትና ተቋም  መገኘት አለባቸው 3. በዩኒቨርስቲዎች እና በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የተመደቡ ተማሪዎች የመፈተኛ ክፍል በስም ዝርዝር ተለጥፎ ይጠብቃቸዋል። 4. አስፈታኝ ትምህርት ቤት በዩኒቨርስቲና ኮሌጆች ለተመደቡ ተማሪዎች  ቅዳሜ የት/ቤቱ አስተባባሪ ልጆቹን ይዞ መምጣት አለበት።።
10Loading...
23
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ( ✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ ✅ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ በቅደም ተከተል ይሰጣል!! ⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76
2 46117Loading...
24
ቀን-19/10/2016 ዓ.ም ለክፍል ሀላፊ መምህራን በሙሉ የተማሪዎች ስም መጥሪያ መረጃ  እስከ አርብ (21/10/2016 ዓ. ም.) 6:00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 2 በአካል መጥታችሁ ገቢ እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
2 6450Loading...
25
✅የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ከክፍል ወደ ክፍል የዝውውር ፖሊሲ /Promotion Policy/
3 17128Loading...
26
ቀን 18/10/2016 ዓ. ም ማስታወቂያ ✨ከ 9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ለምትማሩ ተማሪዎች✨ ከዚህ በታች በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት ብቻ በመገኘት የማጠቃለያ ፈተና ዉጤት እና ከ 100 % ዉጤት ከመምህራኖቻችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን:: 1ኛ. የ10ኛ እና 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሐሙስ በ20/10/2016 ዓ.ም ጥዋት 2:30-5:30 ብቻ 2ኛ. 9ኛ ክፍል ሐሙስ በ20/10/2016 ዓ. ም ከሰዓት 7:30 እስከ 9:00 ብቻ መጥታችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ዉጭ መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው ማሳሰቢያ 👉ስትመጡ መታወቂያይዞ መገኘት እና ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው:: 👉በወቅቱ ሳይገኝ ፈተና ያልወሰደ ተማሪ እና ዉጤቱን ያላየ ተማሪ ለሚከሰት ማንኛዉም ችግር ኃላፊነት ትምህርት ቤቱ የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: ትምህርት ቤቱ
2 873105Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ለትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምድባችሁ 4ኪሎ Addis Ababa University CNCS (College of Natural and Computational Sciences) campus መሆናችሁን እንገልፃለን:: ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ጥዋት 12 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ ቅድም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ Follow for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
Hammasini ko'rsatish...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ለትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምድባችሁ 6 ኪሎ Addis Ababa University CNCS (College of Natural and Computational Sciences) campus መሆናችሁን እንገልፃለን:: ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት መሆኑን አዉቃችሁ ቅድም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን:: ት/ቤቱ Follow for more 🎓https://t.me/kokebetsibahexam
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን 29/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለመምህራን በሙሉ 🖍ነገ ማለትም ሰኔ 30/2016 ዓ.ም የትምህርት መዝጊያ ወይም የሰርተፍኬት ቀን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለፕሮግራሙ መሳካት ከስም ጠሪ እና የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በተጨማሪ የሁሉም መምህራን መገኘት እጅጉን አስፈላጊ ሆኖ አግኝተንዋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም መምህራን በእለቱ ከ2፡00 ጀምሮ በመገኘት ፕሮግራሙን የተሳካ እንድናደርግ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 2
ቀን 29/10/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ኦን ላይን ተፈታኝ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ይመለከታል:- 👉 ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ሰዓት አብሮሇት ቤተመፅሐፍት ኦን ላይን ለመፈተን ልምምድ ስታደርጉ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ የመጨረሻ ልምምድ ስለሚደረግ እንድትገኙ ስንል እናሳዉቃለን:: ማሳሰቢያ:-1, ትራስፓርት ለዛሬ ማቅረብ ስላልቻልን በግላችሁ ቀድማችሁ እንድትሄዱ 2, የተሟላ ዩኒፎርም የት/ቤት /ሲነር/ መልበስ ይጠበቅባችሗል:: 3, መታወቂያ: አድሚሽን ካርድ እና የይለፍ ቃል መያዝ ይጠበቅባችሗል:: 4, ፈተናችሁ በት/ቤት ሳይሆን አብሮሇት ቤተ መፅሐፍት ኦንላይን መሆኑ ስለተረጋገጠ ዛሬ መገኘት ይጠበቅባችሗል:: 5, መረጃ ቀድሞ የደረሰዉ ላልደረሰዉ መረጃ ያድርስ መልካም ቀን!! /ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
4👍 1
ማስታወሻ!! ሁላችሁም[ የወረቀት እና የኦን ላይን ተፈታኞች በሙሉ] የቀን እና የማታ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወደ ዩንበቭረስቲ ትገባላችሁ:: በት/ቤት ዉስጥ የሚሰጥ የበየነ መረብ/Online/ ፈተና የለም:: የበየነ መረብ/Online/ ፈተና የሚሰጠዉ ትምህርት ሚኒስቴር እና የምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን አሳካበታለሁ ብለዉ በሚያምኑባቸዉ ዩንቭርስቲዎች ይሆናል:: 👉 በመሆኑም ይህን አዉቃችሁ በት/ቤት እና በአዲስ አበባ ዩንቭርስቲ እሸቱ ጮሌ ኮምፓስ ተመድባችሁ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የበየነ መረብ/Online/ተፈታኞች በወረቀት ከሚፈተኑት ጋር ሰኞ ወደ ተመደባችሁበት ዩንቭርስቲ የምትገቡ ይሆናል:: 👉 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም በተመሳሳይ የእናንተ ፕሮግራም ሲደርስ ሁላችሁም ወደ ዩንቭርስቲ ትገባላችሁ:: 👉 የእኛ ት/ቤት ሙሉ በሙሉ በወረቀት ነዉ ወይስ ኦን ላይን በዩንቭርስቲ የሚፈተኑ አሉ በማለት ለምታቀርቡት ጥያቄ በወረቀት እና በኦን ላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች መረጃ ተለይቶ ስለተላከ በተመደባችሁበት ዩንቭርስቲ በተመደቡ የፈተና ጣቢያ ሃላፊዎች አማካኝነት ምላሽ የምታገኙ ይሆናል:: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም መልካም ዕድል!! /ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 3
ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ (ሰኔ 28/2016 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ በድጋሜ እንገልጻለን። በመሆኑም ተማሪዎች ይሄንኑ ተገንዝባችሁ ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ ሆኖ ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ እንደተለመደው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራ መሆኑንና ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉን እናስገነዝባለን። ትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Hammasini ko'rsatish...
Addis Ababa Education Bureau | WhatsApp Channel

Addis Ababa Education Bureau WhatsApp Channel. This channel intertain Educational activeties of Addis Ababa education bureau. 1K followers

👍 4
Repost from EUEE preparation
ለተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ❗️❗️ የተፈታኝ ተማሪዎች መብቶች፦ ➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው። ➭ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽ እና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መፅሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች እንዲሁም የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው። ➭ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበርና መፃፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው። የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታዎች፡- ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልና መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል/በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት። ለተፈታኝ ተማሪዎች የተፈቀዱ ነገሮች፦ ➣ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማር እና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበሩ ማስተወሻ ደብተር፣ የትምህርት መፅሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መፅሐፍት፣ ባዶ ወረቀት ➣ ደረቅ ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….) ➣ ገንዘብ (ብር) ➣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ ➣ የግል ንጽህና መጠበቂያዎች (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት) ለተፈታኝ ተማሪዎች የተከለከሉ ነገሮች፦ ➣ ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። ➣ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ፣ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት)፣ ህክምና መስጫ መርፌ መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀር) ➣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ ➣ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ ➣ በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ➣ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። ✨@matrikexam✨ ✨@matrikexam✨ source - ATC
Hammasini ko'rsatish...
ማስታወሻ ለቀን እና የማታ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:- 👉 ሰኞ ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ወደ ዩንቭርስቲ ስለምትገቡ ሁላችሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከዚህ ቀደም በተሰጣችሁ ገለፃ መሠረት ለጉዞ ራሳችሁን ከወዲሁ እንድታዘጋጁ ስንል እየገለፅን ወደ ት/ቤት የምትመጡበትን ሰዓት እና የምትገቡበትን ዩንቭርስቲ በቀጣይ የምናሳዉቃችሁ በመሆኑ የቴሌግራም ቻናሉን እንድትከታተሉ ስንል እናሳዉቃለን:: /ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 14
ቀን 28/10/2016 ዓ.ም ማስታዎቂያ ከ9ኛ -11ኛ ክፍል ልጆቻችሁን ለምታስተምሩ ወላጆች /አሳዳጊዎች በሙሉ 👉 የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ እና ሰርትፍኬት የሚሰጥበት እንዲሁም የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም ስለተያዘ ልጅዎ በሚማርበት /በምትማርበት ክፍል በመገኘት በዉይይቱ ተሳትፈዉ ሰርትፍኬት እንዲውዱ ስንል በማክበር ጥሪያችን እናቀርባለን:: ማሳሰቢያ :- በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ቅጥር ጊቢ እንዲገቡ የማይፈቀድ መሆኑን እንገልፃለን:: ት/ቤቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 24 2
በፈተና ላይ ያሉ ተማሪዎች
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.