KOKEBE TSIBAH GENERAL SECONDARY SCHOOL GRADE 12 D/T EXAM QUESTIONS
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
627
Obunachilar
+424 soatlar
+377 kunlar
+3730 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ቀን 21/10/2016 ዓ.ም
ለኦንላይን ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
👌ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ለኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል:: በመሆኑም የሚኖረን መርሐ-ግብር በተመለከተ:-
👉 በቀን 21/10/2016 ዓ.ም በተሰጠዉ ገለፃ መሠረት:-
1ኛ. አዲስ አበባ ዩንቭርስቲ እሸቱ ጮሌ ካምፓስ የምትሄዱ 37 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤቱ የደርሶ መልስ ትራንስፓርት ስላዘጋጀ ከጠዋቱ 1:20 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ትራንስፓርት እንድትጠቀሙ ስንል እየገለፅን ከተጠቀሰዉ ሰዓት ዉጪ የሚመጣ ተማሪ የማንጠብቅ መሆኑን እናሳዉቃለን::
2. 60 በት/ቤቱ ዉስጥ ኦን ላይን የምትፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ት/ቤት መገኘት ይጠበቅባችሗል::
3, የተፈጥሮ ሳይንስ 60 በኦን ላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ከሰዓት 6:30 ሰዓት ላይ መገኘት ይጠበቅባችሗል::
ማሳሰቢያ:- ይህ ጉዳይ የሚመለከተዉ በኦን ላይን የሚፈተኑ ተማሪዎችን ብቻ ነዉ::ሌሎች መቼ ወደ ዩንቭርስቲ እንደምትሄዱ በቀጣይ የምንገልፅ ይሆናል::
ት/ቤቱ
👍 4❤ 2
አጭር ማሳሰቢያ
⭐️በመጪው ቅዳሜ የሚሰጠዉ
የሞዴል ፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
⭐️ማህበራዊ ሳይንስ - ጠዋት 2፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት
⭐️የተፈጥሮ ሳይንስ ከሰዓት 7፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ይሆናል።
እንዲሁም
1. በመንግስትና በግል ት/ቤት በየመፈተኛ ክፍሉ ፈታኝ መምህራን ምደባ አካሂዱ። (የአይሲቲ መምህራን ቢሆኑ ይመረጣል)
2. ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ላይ የሚያስፈትኑ ት/ቤቶች አስተባባሪ መመደብ ይኖርባቸዋል።
መልካም ቀን!!
👍 4❤ 1
ለ12ኛ ክፍል የበየነ መረብ/ONLINE/ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
ስማችሁ እላይ የተጠቀሰዉ የማህበራዊ እና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቅዳሜ የበየነ መረብ የሞክ ወይም የመለማመጃ ፈተና ስላላችሁ በፈተናዉ ቦታ እና ሰዓት ስለምናናግራችሁ ነገ አርብ 21/10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ በኮከበ ፅባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
kokebe_tsibah_secondary_ONLINE_CANDIDATES_VOLUNTARLY_REGISTERED.pdf1.17 KB
👍 2🙏 2
ተማሪ ፋኖስ ፍርዴ password ስለተስተካከለልሽ መተሽ ዉሰጅ
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
❤ 2
Addis Ababa university 6 kilo FBE Eshetu chole campus
⭐️የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
⭐️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ(
✅ከሐምሌ 3-5 /11/2016 ዓ.ም ለማህበራዊ ሳይንስ
✅ከሐምሌ 9 -11/11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ
በቅደም ተከተል ይሰጣል!!
⛔️ተፈታኞች በቀሪ ቀናት አስፈላጊውን የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል‼️
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.