Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Kanalga Telegram’da o‘tish
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Ko'proq ko'rsatish3 587
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
⭐️ what is the difference between RCC and PPC?
👉ቻይና የዓለም ረጅሙን የድልድይ ግንባታ እያገባደደች ነው
🚧በመጪው ሰኔ የሚከፈተው በጓንጁ ግዛት ሁዋጂያንግ ታላቅ ሸለቆ ላይ የተሠራው የብረት ድልድይ 2 ሺህ 890 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከባህር ጠለል በላይ የ625 ሜትር ከፍታ አለው።
💫ድልድዩ የ70 ደቂቃ ጉዞን ወደ 1 ደቂቃ የጉዞ ጊዜ እንደሚቀይር የቻይና ሚዲያ ዘግቧል።
@etconp
የኢትዮጵያን የኤሌክትሪክ ደንብና መመሪያ ማወቅ ከፈለጉ እነዚህን መፅሐፎች ያንብቡ❗️
👉ለግንባታው ዘርፍ መሳለጥ ሚና የሚጫወት የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተካሄደ
🚧በግንባታው ዘርፍ ጥራትን በማስጠበቅ፣ ወጭን በመቀነስ፣ ጊዜን በመቆጠብ እና ለአካባቢ ደህንነት መጠበቅ ጉልህ ሚና መጫወት የሚችል የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት ላይ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር መጋቢት 27/2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡
⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የ/የግል ማህበር ጋር በመተባበር በምርቱ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ የባለስልጣን ተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ በክብር እንግድነት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ለሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው እና ለማንፋክቸሪንግ ዘርፍ ትልቅ ብስራትን ይዞ መጥቷል ብለዋል፡፡
⏺ተቋሙ ለግንባታ ግብአት ይዞት የመጣው የፕላስቲክ ፎርምወርክ ቴክኖሎጅ ምቹ ፣ ቀላል፣ ወጭ ቆጣቢ እና ከአካባቢ ጋር ስምም ስለመሆኑና በዚህ ረገድ ፈር ቀዳጅ ፋብሪካነቱን ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ ገልፀዋል፡፡
⏺በተጨማሪም የተቋሙ ምርት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አቅም በመተካትና የውጭ ምንዛሪን በማስቀረት፣ የስራ ዕድልን በመፍጠር፣ በረሃማነትን በመከላከል፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ዕውን በማድረግ ረገድ ሚናው የጎላ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
🏷የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት ከተሰጡት ተልዕኮዎች ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጥራትን ማስጠበቅ፣ የጊዜና የግብአት ብክነትን መከላከል አንዱ ዓላማው መሆኑን ያወሱት ም/ዋና ዳይሬክተሩ በዚህ ረገድ ሚና ከሚጫወቱ የግል አልሚዎች ጋር ባለስልጣን ተቋሙ በአጋርነት መስራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስገንዘበዋል፡፡
⏺መንግስት የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ ዕድገት ላይ ድርሻ እንዳለው ሙሉ እምነት ያለው በመሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በማሳለጥ ረገድ ሰፊ ሚና እንደሚጠበቅባቸውም አስምረውበታል፡፡
⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በተሰጠው ተልዕኮ አንፃር ዘርፉን ለማዘመንና ኢትዮጵያን ለማልማት ከሚተጉ አካላት ጋር በአጋርነት፣ በትብብር እና በአብሮነት እንደሚተጋም አረጋግጠዋል፡፡
⏺የዘርፉ ባለድርሻ አካላትም ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ አዲስ ያስተዋወቀውን የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት በማስተዋቅና ግንዛቤ በመፍጠር እንዲሁም ምርቱን በመጠቀም ረገድ የጋራ ርብርብ እንዲያደርጉ ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
⏺በስነስርአቱ ላይ የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ፣ የዘርፉ ልዩ ልዩ ሙያ ማህበራት ተወካዮች፣ የስራ ተቋራጮች፣ የሪልስቴት አልሚዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል፡፡
@etconp
🤚ጥያቄ? ይሳተፉ! ምሽት ላይ!
ቴሌግራም/ @consite🏗
Q.38) Minimum thickness of load bearing RCC wall should be___?
+1
አድራሻ፡- 1ኛ አዲስ አበባ ዋና ቢሮ ልደታ ክ/ከተማ ጌጃ ሰፈር መኮንን ቢተው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205-207 ቴሌግራም 0925485454 ሞባይል፡0902436643 ৯৯৯ :0115577757
2ኛ አሶሳ አዋሽ ባንክ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ቴሌግራም 0977748203
3ኛ ደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ መምህራን መኖሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ቴሌግራም 0930869806 ሞባይል 0930135641
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
❇️ ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንሰር ምርት፣ ተከላ እና ጥገና የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።
በአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ መስመር (BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተገለጸ
🛣️🚌
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚሰራው የፈጣን አውቶብስ መስመር (Bus Rapid Transit - BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው ለአሐዱ እንደተናገሩት፤ በቅርብ ዓመታት ውስጥ 15 የፈጣን አውቶቡስ መስመር (BRT) ግንባታዎች ይጠናቀቃሉ ተብሎ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል።
ከዚህም ውስጥ ከጀሞ 3 እስከ ፒያሳ አድዋ ድረስ የመጀመሪያ የሚሆነው ግንባታ በዘንድሮው ዓመት ለመጀመር ሙሉ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዋል።
19 ኪሎ ሜትር የሚሆነው ይህ መስመር በፈረንሳይ መንግሥት ድጋፍ ታግዞ የሚሰራ ሲሆን፤ ለኮንትራክተር ሙሉ ኃላፊነት መሰጠቱና የግንባታው ሂደትም በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተመላክቷል።
የፈጣን አውቶቡስ መስመር ግንባታው ሲሰሩ ከመደበኛው የመኪና መስመር የተለየ ቦታ እንደሚኖረው የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ አሁን ላይ አውቶቡሶች ሰዎችን ለመጫንና ነዳጅም ለመቆጠብ ሲባል ሰው እስኪሞላ ድረስ የሚጠብቁበት አግባብ መኖሩን አንስተዋል።
በመሆኑም የፈጣን አውቶብስ መስመሩ ተግባራዊ በሚሆንበት ጊዜ ግን ሰው እስኪሞላ የሚጠበቅበትና ቆመው የሚሄዱበት ጉዳይ እየቀረ ስለሚሄድ፤ ሰዎች በሚፈልጉበት ሰዓት ሳይቸገሩ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት እንደሚያስችላቸው ገልጸዋል።
የፈጣን አውቶቡስ መስመሮችን የተለያዩ የዓለም ሀገራት ጭምር ተጠቅመው ጥሩ ውጤት የታየበት መሆኑን የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ "በተያዘው ዓመት የሚጀመረው ግንባታ በሂደት ላይ እያለ ሌሎች መስመሮችም እንዲሰሩ ይደረጋል " ብለዋል።
አክለውም ወደፊት በከተማዋ ሁለት አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚኖር የገለጹ ሲሆን፤ አንደኛው የብዙሃን ትራንስፖርት የሚባለው ባቡር እንዲሁም ቀላልና ፈጣን የአውቶቡስ ሲሆን ሌላኛው መካከለኛ ገቢ ያላቸው የሚጠቀሙበት ተብሎ የሚታሰበው የታክሲ አገልግሎት መሆኑን ተናግረዋል።
ምንጭ- አሃዱ ሬዲዮ
+1
✨🌙 ኢድ ሙባረክ! EID MUBARK✨🌙
እንኳን ለ1446ኛዉ ዓ.ሒ የ ኢድ አል-ፈጥር በአል በሰላም አደረሰዎት!✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንሰጣለን
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
በእጆዎ'' ላይ ያለ የሚሸጥ በሳይት/Site/በስቶር ውስጥ የተረፈ ዕቃ ማቴሪያል አሎዎት? በቀላሉ ይሽጡ!የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አዲስ ዕቃ እና በመጠኑ ያገለገሉ(Users) ለመሸጥ በቀጥታ አዳዲስ #100 አባላትን በመጨመር- በደህረ-ገፃችን ላይ #አታች/ፖስት አድርገው መሸጥ ይችላሉ። ወይም ያማክሩን፣ ሙሉ መረጃ ያጋሩን፣ እኛ እንሸጦሎዎታለን!
ስልክ: SMS | Message- ይላኩ! ለመረጃ:📞+251-908-280-208 | +251-989-999-001 | +251- 707-999-001 ይደውሉ!/ቴሌግራም ላይ ሊፅፉልን ካሰቡ: በ t.me/unitysupplydbot <<ላይ በ @unitySupplierOfficial <<ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን! ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ፓርትነሮች
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
