uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Ko'proq ko'rsatish
3 592
Obunachilar
-624 soatlar
-217 kun
-330 kun
Postlar arxiv
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 30/2017🏗 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ ቅድመ ሁኔታዎች እና መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡     ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃዎች ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸውን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና መለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡     ተጫራቾች የግልጽ ጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00- 12፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በጽ/ቤታችን የእለት ገቢ ገንዘብ ሰብሳቢ ቢሮ ቁር 16 በመገኘት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡     በግልፅ ጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ዋስትና (CPO) እንዲሁም በሃራጅ ጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎችንም በተመለከተ የመግዣ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በጉምሩከ ኮሚሽን በሞያሌ ቅርንጫፍ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡      ጨረታው የሚካሄደው በሞያሌ ቅ/ጽ/ቤት ሲሆን ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) ባሉበት ወይም ታዛቢ ፊት ይከፈታል፡፡     ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ኛው ቀን ድረስ ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች ናሙና በሞያሌ እና በሁሉም መጣቢያ የሚገኙ መጋዝኖቻችን እየሄዱ መመልከት አለባቸው::     ጨረታው የሚካሄደው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር በ8ኛው ቀን ሲሆን ጨረታው ከጠዋቱ 3፡45 (ሶስት ሰዓት ከአርባ አምስት ደቂቃ) ተዝግቶ 4፡00 (አራት ሰዓት) ላይ ይከፈታል፡፡     ከላይ በተራ ቁጥር 6 በተገለጸው ጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 8ኛው ቀን የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡     ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታውን ውጤት ከተገለጸ በ 3 ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡     አሸናፊ ተጫራችማሸነፋቸውን በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ 5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡     ከላይ በተራ ቁጥር 9 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡     ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 444 1415/046 444 1564 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

የግንቦት_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF4.19 MB

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በኦንላይን ጨረታ ለመወዳደር የተዘጋጀ ፖርታል አጠቃቀም ማሳያ

#የጨረታ_ማስታወቂያ በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ማስታወቂያ
#የጨረታ_ማስታወቂያ በተለያዩ የመዲናዋ አካባቢዎች በተገነቡ ፕላዛዎችና የመኪና ማቆሚያዎች ውስጥ የሚገኙና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ የወጣ ማስታወቂያ

EOI for Partnership of Aluminium Works 104-2017.docx0.63 KB

መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን (መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ
መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን (መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ

መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን (መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ
መልካም የናቶች ቀን ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ከኛ ዘድ ስለሆኑ አናመሰግናለን (መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ)) 0912492727 ይደውሉ

Tender Announcement Renovation & Expansion project for contractors of grade 8 and above Published on Reporter (Miazia 29,2017
Tender Announcement Renovation & Expansion project for contractors of grade 8 and above Published on Reporter (Miazia 29,2017EC)

🏢 ለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ አላቸውን? 👉 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 9
🏢 ለመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ አላቸውን? 👉 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አውራሪስ ከበደን ጠይቋል፡፡ 👉 ዋና ዳይሬክተሩ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የሕንፃ ከፍታ እና ዝቅታ የሚወሰነው እንደ ዞኑ/ቦታው/ ሲሆን፣ የሚገነባው የሕንፃ ዓይነት፣ ስፋት፣ አገልግሎት እና ሌሎችም በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ታሳቢ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡ 👉 የከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን በየ10 ዓመቱ የሚሻሻል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አውራሪስ፣ አሁን ሥራ ላይ ያለው አዋጅ 52/2009 ነው ብለዋል፡፡ 👉 በዚህ አዋጅ መሰረት በከተማው የሚካሄዱ ግንባታዎች ሁሉ ምድብ ተቀምጦላቸው በዚያ መሠረት የሚካሄዱ መሆኑን እና የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታም በዚህ መሰረት እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡ 👉 የሕንጻ ከፍታ የሚወሰነው ከመዋቅራዊ ፕላኑ እና የሕንጻውን አገልግሎት መሰረት አድርጎ እንደሆነ ጠቅሰው፣ የንግድ አካባቢ ተብለው በተለዩት እንደ ሜክሲኮ ያሉ አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕላናቸው ዝቅተኛውን የህንፃ ከፍታ እንጂ የከፍተኛውን ገደብ አያስቀምጥም ብለዋል፡፡  👉 ዝቅተኛው የሕንጻ ከፍታ በሚቀመጥባቸው እንደዚህ ዓይነት አካባቢዎች የከፍታው መጠን ገደብ እንደሌለው ያስታወሱት አቶ አውራሪስ፣ በአየር በረራ ክልል ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የሕንፃ ከፍታቸው የተገደበ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡ (ኢቢሲ)

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼Q.145) The minimum depth of foundation in clayey soils is____? @consite🏗
Anonymous voting

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

🤚ጥያቄ? ምሽት ላይ! ይሳተፉ! ▼Q144. Soundness of concrete is tested by ? @consite🏗
Anonymous voting

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗 - Telegram kanali @consite statistikasi va tahlili