uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 586
Obunachilar
-124 soatlar
-17 kunlar
+5430 kunlar
Postlar arxiv
ADVERTISMENT ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔅 ፕሌት any Size & thickness 🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ) 🔅 የተለያዩ [modefic]
ADVERTISMENT ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔅 ፕሌት any Size & thickness 🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ) 🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን። ♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን። ☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን 📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1 አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ                 ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው። ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የትራፊክ እንቅስቃሴውን ማቀላጠፍ የሚያስችል መፍትሔ እየተሰጠ ነው * የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የተሽከርካሪ ማቋረጫ በቅርብ ርቀት
የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የትራፊክ እንቅስቃሴውን ማቀላጠፍ የሚያስችል መፍትሔ እየተሰጠ ነው * የቀላል ባቡር መስመር በሚያልፉባቸው አካባቢዎች የተሽከርካሪ ማቋረጫ በቅርብ ርቀት ባለመኖሩ ምክንያት አሽከርካሪዎች ረጅም ርቀት ለመጓዝ ይገደዳሉ። ይህም ተጨማሪ ወጪና የጊዜ ብክነትን የሚያስከትል ከመሆኑም ባሻገር፣ በአጠቃላይ የትራፊክ እንቅስቃሴው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድራል። ይህን መነሻ በማድረግ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በሚያልፍባቸው አንዳንድ አካባቢዎች የተሽከርካሪ መተላለፊያ መንገዶች እየተከፈቱ ነው። ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው የመንገድ መጋጠሚያ ሥፍራ የተከፈተው ይህ የተሽከርካሪ መተላለፊያ መንገድ የመፍትሔው አንዱ ማሳያ ተደርጎ የሚወሰድ ነው።

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

👉 የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ @consite🏗
👉 የንግድ ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያ @consite🏗

Medcon Engineering & Construction Plc Job Vacancy Announcement Deadline: Sept 3, 2025 👈
Medcon Engineering & Construction Plc  Job Vacancy Announcement Deadline: Sept 3, 2025 👈

🏣🏚የዓመቱ ወቅቶችና የሪል እስቴት ገበያ 🏢እንደማንኛውም የምርት ገበያ የሪል እስቴት ግብይትም የወቅቶች መፈራረቅ ተጽዕኗቸው ቀላል አይደለም። ወቅቶች በገበያው ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ መረዳት ለሻጭም ለገዢም ውሳኔ ለመስጠት ለዝግጅትም ይረዳቸዋልና ይህንን በዘርፉ የላቀ ልምድ ያላቸው ሀገራት ላይ ያሉ የሪል እስቴት ማህበራትና የሽያጭ ድርጅቶችን ጥናት ተመልክቶ የተሰራ ጽሁፍን ከሀገራችን ወቅቶች ጋር አዛምጄ እንደሚከተለው በአጭሩ ለማቅረብ ሞክሬያለሁ።   🌨🌨#የክረምት_ወቅት ከሰኔ 26 እስከ መስከረም 25 ያለው ወቅት ሲሆን የአየሩ መቀዝቀዝና ዝናባማ መሆን የግንባታ ሳይቶችን ጭቃማ ማድረጉ ተደማምሮበት የቤት ገዢዎች ለግዢ ተነሳስተው ዞረው ጎብኝተው መርጠው ለመግዛትና ተደጋጋሚ መመላለስ የሚያስፈልገውን የግብይት ሂደት ለማካሄድ ተነሳሽነት ማጣትን ስለሚፈጥር የሀገራችን የክረምት ወቅት በተለይ በመገንባት ላይ ላሉ ሳይቶች ጎብኚና ገዢ ለማግኘት ይቸገራሉ። በተጨማሪም የሀገራችን ኢኮኖሚ ግብርና መር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የቢዝነስ እንቅስቃሴው በክረምት ወቅት ስለሚቀዛቀዝና  የሀገራችን የክረምት ወቅት አብዛኛው የንግዱ ማህበረሰብ ዓመታዊ  ግብር የሚገብርበት ወቅትም በመሆኑ ቀልቡን ሰብስቦ ገንዘብ መድቦ ለቤት ግብይት የሚወጣ ነጋዴ ጥቂት ነውና የክረምት ወር ለሪል እስቴት ግብይት ቀዝቃዛ የሚባል ወቅት ነው። ይህ የክረምት ወቅት አልሚዎችና አገበያዮች ጎብኚና ገዢ የሚቀንስባቸውና በዚሁ ምክንያት ዋጋ የሚቀንሱበት ወቅት ሲሆን ነገር ግን ለቤት ገዢዎች ጥሩ ቅናሽ የሚያገኙበት ነቅተው ለሚገዙ ቤት ገዢዎች በቅናሽ ለመግዛት አመቺ ወቅት ነው። #የመጸው_ወቅት ከመስከረም መጨረሻ እስከ ታህሳስ መጨረሻ ያለው ሲሆን እንደ ሁሉም የንግድ እንቅስቃሴ የሪል እስቴት ግብይትም መነቃቃት የሚታይበት ወቅት ነው ። ይህ ወቅት ከክረምት ወቅት የተሻለ ለመጎብኘት የተመቸ ነገር ግን ለግዢ ለውሳኔ ቀጣይ ወቅቶችን የሚያማትር ዕጩ ገዢ የሚገኝበት ነው። # የበጋ_ወቅት ከታህሳስ መጨረሻ እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ ጠቅላላ የሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ የሚሟሟቅበት አየሩም ሞቃታማ የሚሆንበት ሳይቶችን ተዟዙሮ ለመጎብኘትም ሆነ ጉዳይ ለማስፈጸም ለመንቀሳቀስ የሚያበረታታ በመሆኑ አልሚዎችና የሽያጭ ባለሙያዎች ከሌሎች ወቅቶች የተሻለ ጎብኚዎችና ገዢዎች የሚያገኙበት ወቅት ነው። #የጸደይ_ወቅት (የበልግ ወቅት) ይህ ወቅት በበጋና በክረምት መካከል የሆነ (ከመጋቢት መጨረሻ እስከ ሰኔ መጨረሻ) የሌሎች ወቅቶችን መለያዎች አስተባብሮ የያዘ ነው። ጸሀይ፣የበልግ ዝናብ ፣ የበልግ ምርት፣ ለክረምት ዝግጅት እርሻ ...የንግዱም ስራ ያንኑ የሚከተል ነው ። በርካታ ተጀምረው የነበሩ የቤት ግዢ ውሳኔዎች የሚወሰኑበት ፣ በዚህ ወቅት የሚመጡ ገዢዎችም በፍጥነት ለግዢ የሚወስኑበት ...ለአልሚዎና ለቤት ግብይት ባለሙያዎች የተሻለ የሚባል ወቅት ነው። #የበዓላት_ወቅቶች ከዓመቱ ወቅቶች በተጨማሪ  የበዓላት ወቅቶችም ተጨማሪ ልዩ ግንዛቤ ሊወሰድባቸው የሚገባ የበዓላት ወቅቶች ነው። የበዓላት ወቅቶች ቤት ገዢዎችን የሚባሉትን ሳይቀር የበዓል ዝግጅትና ድባብ ውስጥ የሚከቱ በመሆናቸው እንደሚጠበቀው የበዓላት መዳረሻዎችና የበዓላት ወቅቶች ለቤት ግብይት የተነቃቁ አይደሉም። የበዓላት ወቅቶች ካለፉ በኋላ ያሉ ወቅቶች የተሻለ የግብይት መነቃቃትን የሚፈጥሩ ናቸው። ለዚህም የሪል እስቴት አልሚዎችና አገበያዮች የበዓላት መዳረሻና የበዓላት ወቅቶችን ቀጥተኛ ከሆኑ የግዢ ጥያቄና ሙከራ ራሳቸውን ገትተው በመዝናኛ ፕሮግራም መልክ የሚጋጁ የተለያዩ መረጃዎችን በመደበኛም ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን ቢያስተላልፉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ምርታቸውን በተዘዋዋሪ መንገድ ቢያስተዋውቁ ይመከራሉ።  መልካም ቅዳሜ! 👨‍⚕ኢ/ር ደሳለኝ ከበደ የሪል አስቴት ቢዝነስ አማካሪ

👉2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱ ተገለጸ 💫የሲሚንቶ ግብይትን ለማረጋጋት በተወሰዱ የአሰራር ማሻሻዎች አዲስ አባባ በሚገኙ አከፋፋ
👉2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ  ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱ ተገለጸ 💫የሲሚንቶ ግብይትን ለማረጋጋት በተወሰዱ የአሰራር ማሻሻዎች አዲስ አባባ በሚገኙ አከፋፋዮች ዘንድ  ቀደም ሲል በ 2 ሺህ 400 ብር ሲሸጥ የነበረዉ የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ  ዋጋ ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ግብይት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊቁ በነበሩ እንደገለጹት፣ አሁን ላይ የሲሚንቶ ንግድ በተጨባጭ የተረጋጋው በሁለት ምክንያቶች እንደሆነ ጠቅሰዋል።
⏺የመጀመሪያው አዳዲስ ፋብሪካዎች ጭምር ወደ ምርት በመግባታቸው በቂ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ማስቻሉ እንደሆነ እና በሲሚንቶ ግብይት ሥርዓት ላይ ማሻሻያዎች መደረጋቸው እንዲሁም ዋጋውም ገበያ መር እንዲሆን መወሰኑ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
በኢስት አፍሪካ ናሽናል ዲስትሪቢዩሽን የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አሸናፊ መለሰ በበኩላቸው፣ ለሚ እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካዎች የገበያውን ከ42 በመቶ በላይ ፍላጎት መሸፈናቸውን አንስተዋል።
▶️ይህን ተከትሎም የአንድ ኩንታል ሲሚንቶ ዋጋ በአዲስ አባባ በሚገኙ አከፋፋዮች ዘንድ ቀደም ሲል ከነበረበት 2 ሺህ 400 ወደ 1 ሺህ 100 ብር ዝቅ ማለቱን እና የተረጋጋ ግብይት መዘርጋቱን አመላክተዋል። 🚧ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በቀን 150 ሺህ ኩንታል እያመረተ መሆኑን ጠቅሰው፣ በሐዋሳ፣ አዳማ እና ጅማ ምርቱን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ዲፖዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል። ⏺በቂ ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ በመቻሉ ግብይቱን ከማረጋጋት በተጨማሪ የግንባታው ዘርፍ እንዲነቃቃ ማስቻሉን  መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ 👈👈

Elegant & Durable PVC Doors ✨ Upgrade your home with stylish PVC doors featuring modern glass designs. Strong, beautiful, and
Elegant & Durable PVC Doors ✨ Upgrade your home with stylish PVC doors featuring modern glass designs. Strong, beautiful, and long-lasting! 📍አድራሻ : ጋዜቦ አደባባይ፣ ከ ሙሌሙል ዳቦ ቤት አጠገብ ለበለጠ መረጃ በዚህ ሰልክ ይደውሉ 📞 0930099145 | 0930099146" ቤትዎን በዘመናዊ እና ቆንጆ የPVC በሮች ያዘምኑ። ጠንካራ፣ ውብ፣ እና የረጅም ጊዜ የሚቆዩ!

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials Tel: 0961955555 Address: Signal, around signal mall

62.6 ቢሊየን ብር ውል የተገባለት የሚኤሶ - ድሬዳዋ ፍጥነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የጨረታ ሂደቱ ምን ይመስላል? 🚨ከዓለም ባንክ ድህረገጽ ላይ ይፋ ከሆነው የአሸናፊ ድርጅት ማሳወቂያ ላይ መረ
62.6 ቢሊየን ብር ውል የተገባለት የሚኤሶ - ድሬዳዋ ፍጥነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የጨረታ ሂደቱ ምን ይመስላል? 🚨ከዓለም ባንክ ድህረገጽ ላይ ይፋ ከሆነው የአሸናፊ ድርጅት ማሳወቂያ ላይ መረዳት እንደሚቻለው ፕሮጀክቱ በሁለት ሎት ተከፍሎ የተከናወነ ነው። 🚨ሎት 1 ላይ 5 ተጫራቾች የተሳተፉ ሲሆን 4 የቻይና እና አንድ የህንድ ድርጅቶች ናቸው። 📍አሸናፊው ድርጅት ለዚህ ሎት 31.14  ቢሊየን ብር (172.9 ሚሊየን በዶላር እና 9.3 ቢሊየን በብር) ያቀረበ ሲሆን በሌሎች ተጫራቾች ከቀረቡት  ዋጋዎች መካከል ከፍተኛው 39.1 ቢሊየን  ብር መሆኑን ያሳያል። 🚨 ሎት 2 ላይ 4 የቻይና ድርጅት የተሳተፉ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት ለዚህ ሎት 31.4 ቢሊየን ብር (174.3 ሚሊየን በዶላር እና 9.4 ቢሊየን በብር) አቅርቧል። ለዚህ ሎት በሌሎች ተጫራቾች ከቀረበው ዋጋ  ከፍተኛው 38.5 ቢሊየን  ብር መሆኑን ያሳያል። 🚨 የፕሮጀክቱ የውል ጊዜ አራት ዓመት ሆኖ ዲዛይንና ግንባታው (Design-Build) በስራ ተቋራጩ የሚከናወን  መሆኑም ተጠቅሷል። ኮንትራቱ የtolling መሰረተ ልማቶች እና Intelligent Transportation System (ITS) አካቷል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ
💥 መልካም ዜና ከ Noon Building Material 💥 - ለውድ ደንበኞቻችን በአይነቱ ለየት ያለ channel ይዘን መጥተናል, የ ዕቃዎችን ውድነት በማስመልከት የተዘጋጀ :: - በጅምላ ዋጋ እንሸጣለን:- - በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር - ኦርጅናል እቃዎችን - አዳዲስ ምርቶችን $$ ሁሉንም የህንፃ መሳሪያዎች $$ በየቀኑ የዋጋ ዝርዝር $$ ኦርጅናል አቃዎች ብቻ ነው የሚያገኙት አድራሻ :- መርካቶ አድማስ ህንፃ F136B 📌 Contact +251912347922 or 0911943313 @Hamdi_Ah 🛍ቻናላችን :- @nuunhardwarestore

በኮንትራክሽኑ ዘርፍ የተሰጡ ሰበር ውሳኔው ህግ ናቸው። ይጠቅማሉ።