Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
الذهاب إلى القناة على Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
إظهار المزيد3 607
المشتركون
-324 ساعات
-77 أيام
+1130 أيام
أرشيف المشاركات
🔲 የ2018 1ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት
2018E.C 1st Quarter Construction Works (Only Direct Cost)
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱🧱👉🧱🧱🧱 ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ......🧱🧱. Join Telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk for more information contact 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 谢谢
ለጨረታ የሚያስገቡት የድርጅቶች ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ከገቢዎች መረጃ ጋር ፈፅሞ መለያየት የለበትም❗️
በነባሩም ሆነ በአዲሱ የፌደራል ግዥ መመሪያ መሠረት:
"በስራ ተቋራጮች የሚቀርበው የፋይናንስ ሪፖርት ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወይም የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከሚገኝ ሪከርድ ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛነቱ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡"ገቢዎች ሪፖርት ከተደረገው ጋር የማይገናኝ ኦዲት ሪፖርት ቢያስገቡ ምን ያስከትላል/ መመሪያው ምን ይላል? 🚨ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በመንግስት ግዥ የተሳተፈ ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ በተሳተፈበት ግዥ ማጭበርበሩን፣ ሀሰተኛ ሠነድ ለውድድር ማቅረቡን፣ማሳየት ከቻለ በጥፋት ፈጻሚው ላይ የጥፋተኝነት ሪፖርት ለግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ሊያቀርብ ይችላል። 🚨ድርጊቱን መፈጸሙ ከተረጋገጠ እንደሁኔታው ከሁለት አመት ላላነሰ ጊዜ ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት በሚያወጣው የመንግስት ግዥ ላይ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ከአቅራቢነት መዝገብ ይሰረዛል፡፡ 🚨ባለስልጣኑ በአዋጁ መሰረት የቀረበለትን የጥፋተኛነት ሪፖርት መርምሮ ውሳኔ በመስጠት ሂደት በወንጀል የሚያስጠይቅ ድርጊት የተፈጸመ መሆኑን ሲረዳ አግባብነት ላለው የመንግስት አካል መረጃ መስጠት አለበት። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2
ይህ ቦታ በዱባይ Al Warsan ተብሎ በሚጠራ የከተማው ክፍል በ800 ሄክታር መሬት ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኝ አስደናቂ የሪል ስቴት ግንባታን የሚያሳይ ሥራ ነው።
Nakheel property በተባለ የሪል ስቴት ገንቢ ድርጅት የተገነባው ይህ መንደር፣ መገኛው ከዱባይ አለም አቀፍ ኤርፖርት 9 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው። መጠሪያው ደግሞ International City ይባላል።
የዚህ ግዙፍ መንደር ልማት የተካሄደው በተለያዩ ክላስተሮች ተከፋፍሎ ነው። እያንዳንዱ ክላስተር የራሱ መጠሪያ አለው የቻይና ሰፈር፣ የኢንግሊዝ መንደር፣ የስፔን ግቢ፣ የፈረንሳይ እና የሞሮኮ ሰፈሮችም በጥቂቱ የሚጠቀሱ ቦታዎችም ይገኙበታል።አካባቢው የመኖሪያና የንግድ ሥራዎች የሚካሄዱበት ሲሆን፣ በዘመናዊ እና በፕላን ከመገንባቱ በተጨማሪ ማራኪ ኪነ ሕንፃን ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱ ሕንፃ እና ሰፈር የተለያዩ ሀገሮች የግንባታ ይዘትን እንዲወክል ተደርጎ የተገነባ ዘመናዊ መንደር ነው። ▪️▫️▪️ ኢንፍራኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555
Address 1: Signal road, around Dinberwa
Addres 2: Wellosefer, around Dani Plaza
Taza finishing works plcድርጅታችን በአልሙኒየም ረዳት ቴክኒሻን,ዋና ቴክኒሻን እንዲሁም በእስቴንለስ ስቴል በያጅ በብዛት ሰራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል። በዚህ ዘርፍ ላይ ልምድ ያላችሁ ባለሙያዎች ከስር ባለው ስልክ 📞011 470 78 02 📞09 10 48 44 72 ደውሉልን።
+5
ማንኛውም የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ሲፈልጉ ይደውሉልን ያሉበት እንልክሎታለን።
🌷 መረብ ሽቦ 2.5mm
🌷 መረብ ሽቦ 2mm
🌷 ገቢዮን 2*1*1
🌷 ጋቢዮን 1*1*1
🌷 አደገኛ አጥር
🌷 የአጥር ሽቦ
🌷 የዶሮ ቤት
🌷 የግንባታ ሻሽ
🌷 black Wire……… ማንኛውም አይነት እቃ ስናቀርብሎ በደስታ ነው።
ስልክ 0913188417
0933672735 ይደውሉ።
+4
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
👉 የኮሊደር ልማት ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
👉 የቤት ክዳን ቆሮቆሮ
👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅የተቀባ ቆርቆሮ
✅አሪቲ 28 ጌጅ
✅ቃሊቲ 28ጌጅ
✅አዳማ 28 ጌጅ
☑️አሪቲ 30 ጌጅ
☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ
☑️አዳማ 30 ጌጅ
☑️ግመል 30 ጌጅ
✅አሪቲ 32 ጌጅ
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ
✅ፈረስ ቡሻን
✅ የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አለ
ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
ስልክ. 0913188417
0933672735
+2
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ግብይት በይፋ ጀመረች
ኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉን በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ማዕቀፍ ስር የምታደርገውን የመጀመሪያውን ግብይት በይፋ ማስጀመሯን ዛሬ አሳውቃለች።
ይህ ታሪካዊ ምዕራፍ የአገሪቱን የንግድ ዘርፍ ለማስፋፋት እና የአህጉራዊ ውህደትን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው።
የንግድና ቀጠናዊ ተስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የAfCFTA ግብይት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ከማሳለጥ ባለፈ ለንግድ ዘርፉ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸዋል።
ስምምነቱ ከ55 በላይ አገራት እና ከ1.4 ቢሊዮን በላይ ህዝብን የሚያቅፍ ሲሆን፣ የ3.4 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) ያለው ትልቅ ኢኮኖሚ ይፈጥራል። ይህ ደግሞ ለአገሪቱ ላኪዎች፣ አምራቾች እንዲሁም ወጣቶችና ሴቶች ሥራ ፈጣሪዎች ከፍተኛ የገበያ እድል ይዞ ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።
Read More
Source: capitale
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
+3
ማስታወቂያ:-NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .
