cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TIKVAH-ETHIOPIA 1,879,941

መረጃን ከምንጩ ይጎንጩ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 118
Obunachilar
+724 soatlar
+177 kunlar
+3230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ ከኢራን ጋር በሶስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች መሆኗ ተገለጸ በኢራን ላይ ተደጋጋሚ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በመጣል የምትታወቀው አሜሪካ በሶስተኛ ወገን በኩል እየተወያየች ነው ተብሏል፡፡ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳድር ከኢራን ባለስልጣናት ጋር በመወያየት ላይ ነው፡፡ አሜሪካ ከኢራን ጋር መወያየትን የመረጠችው በመካከለኛው ምስራቅ እየተከሰቱ ያሉ ቀውሶች እንዳይባባሱ እና ለመቆጣጠር እንዲቻል ነውም ተብሏል፡፡ ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4bjXIUQ
Hammasini ko'rsatish...
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ዋንጫዎችና ሜዳልያዎች በኤምሬትስና ኢትሃድ አዘጋጅቷል የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ38ኛው ሳምንት ሻምፒዮኑ የሚወሰንበት 10ኛው የፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር ሆኗል። https://bit.ly/3wGrCUc
Hammasini ko'rsatish...
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ዋንጫዎችና ሜዳልያዎች በኤምሬትስና ኢትሃድ አዘጋጅቷል

ሊቨርፑል ጀርመናዊውን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በክብር የሚሸኝበት ሁነትም ተጠባቂ ነው

ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች ደቡብ አፍሪካ፣ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ ክስ መስርታ እየተከራከረች ነው። https://bit.ly/44Jp18s
Hammasini ko'rsatish...
ቱርክ በእስራኤል ላይ የቀረበውን የዘር ማጥፋት ክስ ደግፋ ለመከራከር በይፋ ጥያቄ ለማቅረብ ወሰነች

ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ የዘርማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በማለት በአይሲጄ እስራኤልን መክሰሷ ይታወሳል

ኢርዶጋን አሜሪካ እና አውሮፓ በእስራኤል በቂ ጫና አላደረጉም ሲሉ ወቀሱ አንካራ ከእስራኤል ጋር ስታደርገው የነበረውን የንግድ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ ያቆመች ሲሆን አሁን ደግሞ ደቡብ አፍሪካ የወሰደችውን እርምጃ እንደምትቀላቀል ገልጻለች። https://bit.ly/4bCjoeA
Hammasini ko'rsatish...
ኢርዶጋን አሜሪካ እና አውሮፓ በእስራኤል በቂ ጫና አላደረጉም ሲሉ ወቀሱ

ሀማስ በግብጽ እና በኳታር የቀረበውን የተኩስ አቁም እቅድ መቀበሉ ይታወሳል

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቤንዚን የችርቻሮ መሸጫ ላይ ጭማሪ ተደረገ‼️ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፤ ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም ለሊት 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በስራ ላይ ያለው የነጭ ናፍጣ ፣ የኬሮሲን ፣ የአይሮፕላን ነዳጅ ፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል አሳውቋል። በዚህ መሰረት ፦ - ነጭ ናፍጣ ብር 79.75 በሊትር - ኬሮሲን ብር 79.75 በሊትር - የአውሮፕላን ነዳጅ ብር 70.83 በሊትር - ቀላል ጥቁር ናፍጣ ብር 62.36 በሊትር - ከባድ ጥቁር ናፍጣ ብር 61.16 በሊትር ሆኖ ባለበት ይቀጥላል። የቤንዚን ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጎ በሊትር 78 ብር 67 ሳንቲም ገብቷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Hammasini ko'rsatish...
ሼር/share
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የታገቱ ሰዎች ጉዳይ ከምን ደረሰ ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ፦ ➡️ ወደ ባቱ ሲጓዙ በታጣቂዎች ስለታገቱና እስካሁን ስላልተለቀቁ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሠራተኞች ጉዳይ፤ ➡️ ልጃቸው በሊቢያ ስለታገተባቸው የሀዋሳዋ እናት ፣ ➡️ ልጃቸው በሊቢያ ስለታገተባቸው የአዲስ አበባው አባት ፤ ➡️ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ስትጓዝ የመን ላይ ታግታ 300 ሺህ ብር ስለተጠየቀባት ወጣት መረጃዎችን ማድረሱ ይታወሳል። ስለታጋቾች አሁንስ #ምን_አዲስ_ነገር_አለ ? በሚል ቤተሰቦቻቸውን ጠይቋል። የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ታጋቾችን በተመለከተ አዲስ ነገር የጠየቅናቸው የአንዱ ታጋች እህት ወይዘሮ ራሄል ሶስቱም #እንዳልተለቀቁ ገልጸው ፤ “ ምንም አይነት ፍንጭ የሚሰጠንም አጣን። የት እንሂድ ? ምን እናድርግ ? ” ሲሉ በሀዘን ጠይቀዋል። ልጃቸው በሊቢያ እንደታገተባቸው ገልጸው የነበሩት የሀዋሳዋ ወይዘሮ ገነት ጥላሁን ፥ “ አሁንማ ‘ ፓሊስ ከቧቸዋል ’ ተብሎ ስልክም ብንደውል አይነሳም። ስልካቸው ከጠፋ ከ15 ቀናት በላይ ሆኗል ” ሲሉ ገልጸዋል። “ ትሪፓሊ ከተማ ከደረሱት ውስጥ መረጃ ስንጠይቅ ‘ፓሊስ መጥቶባቸው ነው ፤ ከበዋቸዋል አካባቢውን’ ” እንዳሏቸው ገልጸዋል። “ ደላላውን 1 ጊዜ ብቻ አግኝቸው ‘ ፓሊስ ስለመጣብን ሌላ መጋዘን ወስደናቸዋል ’ አለኝ ” ሲሉ ተናግረዋል። በተመሳሳይ ልጃቸው በሊቢያ ታግቶባቸው 700 ሺሕ ከከፈሉ በኋላ በድጋሚ 400 ሺሕ ብር ተጠይቀው የነበሩት የታጋች አባት አቶ አማረ አለም ፣ ለ2ኛ ጊዜ የተጠየቁትን ገንዘብ ካርታ አስይዘው ተበድረው ከላኩ በኋላ ልጃቸው #እንደተለቀቀ ባሕሩን ለመሻገር አስቦ ሞገድ ስለተነሳ ገና እየጠበቀ እንደሆነ ገልጸዋል። ሳዑዲ ለመሄድ  " ራጎ " ላይ ስትደርስ በደላሎች 300 ሺሕ ብር የተጠየቀባት ታጋች ቤተሰቦች በበኩላቸው፣ ገንዘቡ ስላልተሟላ ገና እንዳልተላከ፣ ደላሎቹን ጊዜ እንዲሰጧቸው እየጠየቁ መሆናቸውን አስረድተዋል። ውድ ቤተሰቦቻችን ፤ እገዛችሁን ጠይቀው የነበሩት ሁሉም የታጋቾች ቤተሰቦች ለረዷቸው ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የአርጀንቲናው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ አሰልጣኝ ሞነቲ አስልጣኝ ህይወቱ አለፈ የአርጀንቲና እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት ክላውዲዮ ታፒያም አሰልጣኙ እግር ኳስ ለሚያፈቅሩ ሁሉ የማይሞት ማስታዎሻ ጥሎ አልፏል ሲሉ ተናግረዋል። https://bit.ly/4bnsMmk
Hammasini ko'rsatish...
የአርጀንቲናው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ አሰልጣኝ ሞነቲ አስልጣኝ ህይወቱ አለፈ

የአርጀንቲና ፕሬዝደንት ጃቪየር ሜሊ "ለሀገሪቱ ትልቅ ደስታ አምጥቶ የነበረው የቡድን መሪ በመለየቱ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል" ብለዋል

👍 1
የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ቅጥረኛ ሆነው እየተዋጉ ነው መባሉን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስተባበለ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በትናትናው እለት ባወጣው መግለጫ የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር እና ተባባሪ ሚሊሻዎች ጋር ሆነው እየተዋጉት እንደሆነ ማረጋገጡን ገልጿል። https://bit.ly/4aexyRX
Hammasini ko'rsatish...
የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ቅጥረኛ ሆነው እየተዋጉ ነው መባሉን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስተባበለ

የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ ነው የሚለውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች "መሰረተቢስ ክስ" በጽኑ እንደሚያወግዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጿል

Hammasini ko'rsatish...

ኬን ከቤሊንግሃም - የእንግሊዛውያኑ ኮከቦች ፍጥጫ በሻምፒዮንስ ሊጉ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባየር ሙኒክ በአሊያንዝ አሬና ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል። https://bit.ly/4aVW4J0
Hammasini ko'rsatish...
ኬን ከቤሊንግሃም - የእንግሊዛውያኑ ኮከቦች ፍጥጫ

ባየር ሙኒክ ከሪያል ማድሪድ ጋር በተገናኘባቸው ያለፉት ሰባት የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያዎች አንድም ጊዜ አላሸነፈም