cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
72 638
Obunachilar
-1324 soatlar
+5077 kunlar
+2 90330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በ57 አመት የሚበልጧትን አዛውንት ያገባቸው ቻይናዊ ቀጣት ተቃውሞው በርትቶባታል የ23 አመቷ ወጣት ግን የአዛውንቱ የህይወት እወቀትና መረጋጋት ከወንዶች ሁሉ እንድመርጣቸው አድርጎኛል ብላለች። https://bit.ly/4aYXOjR
Hammasini ko'rsatish...
በ57 አመት የሚበልጧትን አዛውንት ያገባቸው ቻይናዊ ቀጣት ተቃውሞው በርትቶባታል

የእድሜ ልዩነቱ መስፋት መነጋገሪያነቱ ቢቀጥልም ጥንዶቹ በደስታም በሀዘንም ላይነጣጠሉ ቃል ተገባብተው ጎጆ ቀልሰው መኖር ጀምረዋል

😁 82👍 24👏 6😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜለንስኪ ጂዳ ገብተዋል። የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለአራተኛ ጊዜ ወደ ሳኡዲ ያቀኑት ዜለንስኪ ከመካ ክልል አስተዳዳሪ ልኡል ሳድ ቢን ሚሻል ቢን አብዱላዚዝ ጋር መምከራቸውን የሳኡዲ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ሳምንት በስዊዘርላንድ በሚካሄደው የዩክሬን የሰላም ጉባኤ የሀገራትን ድጋፍ ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው። በይፋ ያልተነገረው የዜለንስኪ የጂዳ ጉብኝትም የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት እንዲቆም ባለፈው አመት የሰላም መድረክ ያዘጋጀችው ሪያድ ለኬቭ ድጋፍ እንድታደርግ ለመጠየቅ ያለመ እንደሚሆን ተገምቷል። ሳኡዲ በስዊዘርላንዱ የሰላም ጉባኤ እንደምትሳተፍ እስካሁን ማረጋገጫ አልሰጠችም። የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ! ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ድረገፅ: https://am.al-ain.com ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
Hammasini ko'rsatish...
👍 32😁 18🔥 4🤔 2
ካሜራ የሸሚዝ ቁልፍ በማስመሰል ሲኮርጅ የተያዘው ቱርካዊ ተማሪ ይህ ተማሪ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ፈተና በሚሰጥበት ወቅት አጠራጣሪ እንቅሰቃሴዎችን በማሳየቱ በፓሊስ ተይዟል። https://bit.ly/3yRu4Ib
Hammasini ko'rsatish...
ካሜራ የሸሚዝ ቁልፍ በማስመሰል ሲኮርጅ የተያዘው ቱርካዊ ተማሪ

የቱርክ ባለስልጣናት በዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ወቅት መሳሪያ ኤአይ ጋር በማገናኘት ጥያቄዎችን ሲመልስ የደረሱበትን ተማሪ አስረዋል

😁 38👍 7🔥 3👏 2 1🤔 1😢 1
ትረፊ ያላት ነፍስ አንዳንዴ የአንገት ሀብልም ጥይት ያበርዳል ተብሏል ለውበት የተደረገው የአንገት ሀብል የተተኮሰበትን ጥይት በማብረድ ህይወቱን አትርፎለታል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4cif9oR
Hammasini ko'rsatish...
ትረፊ ያላት ነፍስ

ለውበት የተደረገው የአንገት ሀብል የተተኮሰበትን ጥይት በማብረድ ህይወቱን አትርፎለታል

👍 58😱 19 7🔥 4🤔 2
ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ሀጃጆች መካ ገብተዋል አመታዊውን የሀጅ የጸሎት ስነስርአት ለመታደም ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ሀጃጆች መካ ከትመዋል፡፡ https://am.al-ain.com/article/more-than-1-5m-muslims-arrive-in-mecca-for-annual-hajj-pilgrimage
Hammasini ko'rsatish...
ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ሀጃጆች መካ ገብተዋል

ሀጅ የእስልምና ሀይማኖት ከሚያዛቸው 5ቱ መሰረታዊ ሀይማኖታዊ ግዴታዎች መካከል አንዱ ነው

👍 115😁 13 8😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምርጥ 10 የአፍሪካ ወደቦች እነማን ናቸው? ኢትዮጵያ የባህር ሀይሏን ልታቋቁምበት ያሰበችው በርበራ ከቀዳሚዎቹ መካከል አንዱ ነው የሞሮኮው ታንገር እና የአልጀሪያው አልጀሲራስ ወደቦች አንደኛ እና ሶተኛ ደረጃዎችን ይዘዋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/45id1eJ
Hammasini ko'rsatish...
👍 27😁 9 2
የባይደን አለምአቀፋዊ ተቀባይነት ከትራምፕ የተሻለ መሆኑን ጥናት አመለከተ ፒው በተሰኘው የጥናት ማዕከል በ34 ሀገራት የተሰራው ጥናት ባይደን ከትራም የተሻለ ተቀባይነት እንዳላቸው ያመልክታል። አሜሪካ ውስጥ ያላቸው ተቀባይነት ደግሞ ከዚህ በታራኒው መሆኑን ጥናቱ ገልጿል። https://am.al-ain.com/article/globally-biden-receives-higher-ratings-than-trump-poll-finds
Hammasini ko'rsatish...
የባይደን አለምአቀፋዊ ተቀባይነት ከትራምፕ የተሻለ መሆኑን ጥናት አመላከተ

በአንጻሩ ሁለቱ ተፎካካሪዎች በአሜሪካ ባላቸው ተቀባይነት ደረጃ ትራምፕ ከባይደን የተሻለ ተቀባይነትን አግኝተዋል

😁 44👍 11
ለሁለት ቀናት ደብዘዋ ጠፍቶ የነበረችው እናት በዘንዶ ሆድ ውስጥ ተገኘች የ45 አመቷ ኢንዶኔዢያዊት 16 ጫማ ርዝመት ካለው ዘንዶ ውስጥ አስክሬኗ ተገኝቷል። https://am.al-ain.com/article/python-swallows-woman-whole-in-indonesia
Hammasini ko'rsatish...
ለሁለት ቀናት ደብዘዋ ጠፍቶ የነበረችው እናት በዘንዶ ሆድ ውስጥ ተገኘች

ኢንዶኔዢያ በአለም ላይ በእርዝመታቸው እና በክብደታቸው ቀዳሚ የሚባሉ ዘንዶዎች መገኛ ናት

😢 50😱 35👍 12😁 2 1
የኮሊስትሮል መድሃኒትን የሰሩት ተመራማሪ ህይወታቸው አልፈ ፔንስሊን ለተሰኘው መድሃኒት መገኘት መነሻ የሆኑት ጃፓነዊ ተመራማሪ በ90 ዓመታቸው ህይወታቸው አለፈ ተመራማሪው በህክምና ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የኖቤል ሽልማት አለመሸለማቸው ብዙዎችን አስቆጭቷል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3RkJU4D
Hammasini ko'rsatish...
የኮሊስትሮል መድሃኒትን የሰሩት ተመራማሪ ህይወታቸው አልፈ

ተመራማሪው በህክምና ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የኖቤል ሽልማት አለመሸለማቸው ብዙዎችን አስቆጭቷል

👍 48😢 36 2😱 2
ፕሬዝደንት ባይደን የልጃቸውን ጥፋተኛ መባል ተከትሎ ምን አሉ? ስልጣን ላይ ባለ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ልጅ ላይ በቀረበው የመጀመሪያ ክስ፣ ሀንተር ባይደን ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ በቀረቡበት ሶስት ክሶች ጥፋተኛ ተብሏል። https://bit.ly/3x4IV1F
Hammasini ko'rsatish...
ፕሬዝደንት ባይደን የልጃቸውን ጥፋተኛ መባል ተከትሎ ምን አሉ?

ስልጣን ላይ ባለ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ልጅ ላይ በቀረበ የመጀመሪያ ክስ፣ ሀንተር ባይደን በቀረቡበት ሶስት ክሶች ጥፋተኛ ተብሏል

👍 26🥰 6🔥 3😁 3