cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✟ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የንጽጽር ቻናል

ይህ የተከፈተው ገጽ በአንድ ሀጢያተኛ ባርያ ሲሆን ባለችን አጭር ጊዜ እንኳን ሰው ወደ እግዚአብሔር በንስሀ እንዲመለስ ለማድረግ ነው።በዚህ ገጽ የሚቀርቡት➤ ➤የኢ/አ/ብርሀን መልእክቶች ። ➤>>>>>>>>>ቤተሰብ ምስክርነት ። ➤>>>>>>>>>ትምህርቶች ። ➤አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች መልእክቶች ናቸው።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
429
Obunachilar
-224 soatlar
-57 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✨🍀✨🍀✨ ከዘጠኙ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓበይት በዓላት አንዱ ዕርገት ነው፡፡ በዓለ ዕርገት ከትንሣኤ በዓል በኋላ በ40ኛው ቀን ስለሚውል ሐሙስን አይለቅም፡፡ ዕርገት ማለት ዐርገ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወደ ላይ መውጣት ከምድር ከፍ ከፍ ማለት... እስከ ሰማየ ሰማያት መምጠቅ ማለት ነው፡፡ የጌታ ዕርገት እንደ ኤልያስ እንደ ሔኖክ እንደሌሎቹም ቅዱሳን ያይደለ በገዛ ሥልጣኑ የሆነ ነው ሌሎቹ አጋዥ አስነሽ ይሻሉና ነው፡፡ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕርገት ቅዱስ ዳዊት «አምላክ በዕልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ» (መዝ 46፥5) በማለት በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ በመንፈስ ዘምሯል። ይህም ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በአርባኛው ቀን ደቀ መዛሙርቱን ወደ ቢታንያ ይዟቸው ሄዷል። (ሉቃ 24፥50) ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት ለደቀ መዛሙርቱ በተለያየ ቦታ ተገልጾ ታይቷቸዋል። ትምህርትም አስተምሯቸዋል። «ኢየሱስ የመረጣቸውን ሐዋርያትን በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ እስከ ዐረገበት ቀን ድረስ ያደርገውና ያስተምረው ዘንድ ዐርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግስት ነገር እየነገራቸው በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ህያው ሆኖ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው» (ሐዋ 1፥3) በነዚህ ቀናት ውስጥ ጌታችን ሥርዓትን አስተምሯቸዋል። ቤተ ክርስቲያንም ይህንን ትምህርት ኪዳን ብላ ትጠራዋለች። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ ለሐዋርያት የነገራቸው መጽሐፈ ኪዳን ይባላል፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በኋላ አርባ ቀናት በምድር ቆይታ ባደረገበት ወቅት በግልጽ ተገልጦ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና መጽሐፈ ኪዳንን አስተምሯቸዋል፡፡ ጉባኤ ዘርግቶ ያስተማራቸው ለሦስት ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ዮሐ.21፤14 እነሱም፦ 1. ሞትን ድል አድርጎ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በተነሳበት በትንሣኤ ዕለት 2. ምሳ ባበላቸው /በአግብኦተ ግብር/ ዕለት 3. በጥብርያዶስ ባሕር ዳርቻ ናቸው፡፡ በዚህ በዕርገቱ ዕለት ቅዱስ ጴጥሮስ ታላቁን ሹመት የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻን ቁልፍ ተሰጥቶታል ፍቁረ እግዚእ ቅዱስ ዮሐንስ ደግሞ ሞትን ሳይቀምስ እስከ እለተ ምፅአት እንደሚቆይ ተገልጿል ዮሐ. 21፤15-23 #እንዴት_ዐረገ? ሐዋርያትን ከባረካቸው በኋላ ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሳው ሥጋ በማነስ፣ በመርቀቅ፣ በመጥፋት ሳይሆን በመራቅ ሐዋርያት በዓይናቸው እየተመለከቱት በጥቂት በጥቂት ምድርን ለቆ ከፍ ከፍ እያለ በፍጹም ምሥጋና ፈጽሞ ወደ አልተለየው ወደ ባሕሪ አባቱ ዐርጓል፡፡ በሥጋና በነፍስ፣ በአጥንትና በደም፣ በጅማት፣ በጸጉርና በፂም እንዳለ በጥንተ አኗኗሩ በአብ ቀኝ ተቀመጠ በሰማይ በምድር ያሉትን ረቂቁም ግዙፉም ሁሉ ተገዙለት፡፡ 1ኛጴጥ. 3፤22 ክርስቶስ የሰውን አካል የሰውን ባህሪ ገንዘቡ አድርጎ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ሲገለጥ ሰውም የአምላክን ገንዘብ ገንዘብ አድርጎ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በዘባነ ኪሩቤል የመላእክትንም ምሥጋና ለመቀበል በቃ፡፡ #ለምን_ዐረገ? ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቀደመ ክብሩ ማረጉ፥ በሙሴ የሕግ መጽሐፍት በነቢያትም የትንቢት መጽሐፍ እንዲሁም በመዝሙረ ዳዊት የተነገረው ትንቢት አለና ይህ ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ መዝሙረኛው ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ስለጌታችን ዕርገት እንዲህ በማለት ጽፏል፡፡ መዝ. 47፥5 ‹‹…. አምላክ በእልልታ በእግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ›› መዝ. 67፥18 ‹‹ወደ ላይ ዐረግህ ፣ምርኮን ማረክ ፣ ስጦታን ለሰዎች ሰጠህ›› መዝ. 16፥10 ‹‹ በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ፣ በነፋስም ክንፍ በረረ….›› በማለት በትንቢት መነጽር ተመልክቶ የዘመን ግድግዳ ሳያግደው የተናገረው ኃይለ ቃል ነው፡፡ #ዕርገቱን_ለምን_በተነሣ_በ40ኛው_ቀን_አደረገ? ◦ አዳም በ40 ቀን አግኝቶ ያጣትን ልጅነት እንደተመለሰለት ለማጠየቅ፣ ◦ አንድም ጌታ በረቀቀ ጥበቡ ተሸብሮ የነበረውን የሐዋርያትን ልቡና እያረጋጋና እያጽናና መቆየቱን መርጦ ነው፡፡ ◦ አንድም ለአይሁድ ምክንየት ለማሳጣት ነው ዕርገቱን ከትንሣኤው አስከትሎ ወዲያው ቢያደርገው ዕርገቱ ምትሐት ናት እንዳይሉ በእርግጥ በሞቱ ሞት ድል አድረጎ የተነሣው ወልደ እግዚአብሔር መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ መሆኑን እንዲረዱ እንዲገነዘቡበ የጥርጣሬ መንፈስ በአዕምሯቸው እንዳይሰርጽ ነው፡፡ ◦ አንድም ላላመኑት ለእስራኤላውያን (ለአይሁድ) የንስሐ ጊዜ ሲሰጣቸው ነው ብዙዎች በክርስቶስ የባሕሪ አምላክነት አምነው የተመለሱ አሉና፡፡ #ዕርገት_በዓል_መቼ_ነው? ጥንተ ዕርገቱ በወርሐ ግንቦት ስምንት ኀሙስ ቀን በ34 ዓ.ም በዘመነ ማርቆስ ነው፡፡ የዕርገት በዓል አከባበር እስከ አራተኛው መቶ ዓመት ድረስ እንደ ዛሬው ሐሙስን ሳይጠብቅ በጥንተ ዕርገቱ ግንቦት ስምንት ቀን ብቻ ይከበር ነበር፡፡ በአራተኛው ምዕተ ዓመት ወዲህ ግን ትንሣኤ በዋለ በአርባኛው ቀን ብቻ እንዲከበር ቅዱስ ዲሜጥሮስ በባሕረ ሐሳብ ቀመሩ ስሌት መሠረት ይከናወን ዘንድ በቀኖና ቤተክርስቲያን ተወስኖ በሥራ ላይ ውሎ ይገኛል፡፡ ✨🍀✨🍀✨
Hammasini ko'rsatish...
🙏 3👍 1
መልክአ ቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ .
Hammasini ko'rsatish...
መልከዐ ቅዱስ ገብረመንፈስ ቅዱስ .mp315.93 MB
✨🍀✨🍀✨ ከዘጠኙ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓበይት በዓላት አንዱ ዕርገት ነው፡፡ በዓለ ዕርገት ከትንሣኤ በዓል በኋላ በ40ኛው ቀን ስለሚውል ሐሙስን አይለቅም፡፡ ዕርገት ማለት ዐርገ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወደ ላይ መውጣት ከምድር ከፍ ከፍ ማለት... እስከ ሰማየ ሰማያት መምጠቅ ማለት ነው፡፡ የጌታ ዕርገት እንደ ኤልያስ እንደ ሔኖክ እንደሌሎቹም ቅዱሳን ያይደለ በገዛ ሥልጣኑ የሆነ ነው ሌሎቹ አጋዥ አስነሽ ይሻሉና ነው፡፡ ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕርገት ቅዱስ ዳዊት «አምላክ በዕልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ» (መዝ 46፥5) በማለት በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ በመንፈስ ዘምሯል። ይህም ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በአርባኛው ቀን ደቀ መዛሙርቱን ወደ ቢታንያ ይዟቸው ሄዷል። (ሉቃ 24፥50) ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት ለደቀ መዛሙርቱ በተለያየ ቦታ ተገልጾ ታይቷቸዋል። ትምህርትም አስተምሯቸዋል። «ኢየሱስ የመረጣቸውን ሐዋርያትን በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ እስከ ዐረገበት ቀን ድረስ ያደርገውና ያስተምረው ዘንድ ዐርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግስት ነገር እየነገራቸው በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ህያው ሆኖ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው» (ሐዋ 1፥3) በነዚህ ቀናት ውስጥ ጌታችን ሥርዓትን አስተምሯቸዋል። ቤተ ክርስቲያንም ይህንን ትምህርት ኪዳን ብላ ትጠራዋለች። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ ለሐዋርያት የነገራቸው መጽሐፈ ኪዳን ይባላል፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በኋላ አርባ ቀናት በምድር ቆይታ ባደረገበት ወቅት በግልጽ ተገልጦ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትና መጽሐፈ ኪዳንን አስተምሯቸዋል፡፡ ጉባኤ ዘርግቶ ያስተማራቸው ለሦስት ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ዮሐ.21፤14 እነሱም፦ 1. ሞትን ድል አድርጎ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በተነሳበት በትንሣኤ ዕለት 2. ምሳ ባበላቸው /በአግብኦተ ግብር/ ዕለት 3. በጥብርያዶስ ባሕር ዳርቻ ናቸው፡፡ በዚህ በዕርገቱ ዕለት ቅዱስ ጴጥሮስ ታላቁን ሹመት የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻን ቁልፍ ተሰጥቶታል ፍቁረ እግዚእ ቅዱስ ዮሐንስ ደግሞ ሞትን ሳይቀምስ እስከ እለተ ምፅአት እንደሚቆይ ተገልጿል ዮሐ. 21፤15-23 #እንዴት_ዐረገ? ሐዋርያትን ከባረካቸው በኋላ ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሳው ሥጋ በማነስ፣ በመርቀቅ፣ በመጥፋት ሳይሆን በመራቅ ሐዋርያት በዓይናቸው እየተመለከቱት በጥቂት በጥቂት ምድርን ለቆ ከፍ ከፍ እያለ በፍጹም ምሥጋና ፈጽሞ ወደ አልተለየው ወደ ባሕሪ አባቱ ዐርጓል፡፡ በሥጋና በነፍስ፣ በአጥንትና በደም፣ በጅማት፣ በጸጉርና በፂም እንዳለ በጥንተ አኗኗሩ በአብ ቀኝ ተቀመጠ በሰማይ በምድር ያሉትን ረቂቁም ግዙፉም ሁሉ ተገዙለት፡፡ 1ኛጴጥ. 3፤22 ክርስቶስ የሰውን አካል የሰውን ባህሪ ገንዘቡ አድርጎ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ሲገለጥ ሰውም የአምላክን ገንዘብ ገንዘብ አድርጎ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በዘባነ ኪሩቤል የመላእክትንም ምሥጋና ለመቀበል በቃ፡፡ #ለምን_ዐረገ? ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቀደመ ክብሩ ማረጉ፥ በሙሴ የሕግ መጽሐፍት በነቢያትም የትንቢት መጽሐፍ እንዲሁም በመዝሙረ ዳዊት የተነገረው ትንቢት አለና ይህ ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ መዝሙረኛው ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ስለጌታችን ዕርገት እንዲህ በማለት ጽፏል፡፡ መዝ. 47፥5 ‹‹…. አምላክ በእልልታ በእግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ›› መዝ. 67፥18 ‹‹ወደ ላይ ዐረግህ ፣ምርኮን ማረክ ፣ ስጦታን ለሰዎች ሰጠህ›› መዝ. 16፥10 ‹‹ በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ፣ በነፋስም ክንፍ በረረ….›› በማለት በትንቢት መነጽር ተመልክቶ የዘመን ግድግዳ ሳያግደው የተናገረው ኃይለ ቃል ነው፡፡  #ዕርገቱን_ለምን_በተነሣ_በ40ኛው_ቀን_አደረገ? ◦ አዳም በ40 ቀን አግኝቶ ያጣትን ልጅነት እንደተመለሰለት ለማጠየቅ፣ ◦ አንድም ጌታ በረቀቀ ጥበቡ ተሸብሮ የነበረውን የሐዋርያትን ልቡና እያረጋጋና እያጽናና መቆየቱን መርጦ ነው፡፡ ◦ አንድም ለአይሁድ ምክንየት ለማሳጣት ነው ዕርገቱን ከትንሳኤው አስከትሎ ወዲያው ቢያደርገው ዕርገቱ ምትሐት ናት እንዳይሉ በእርግጥ በሞቱ ሞት ድል አድረጎ የተነሣው ወልደ እግዚአብሔር መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ መሆኑን እንዲረዱ እንዲገነዘቡበ የጥርጣሬ መንፈስ በአዕምሯቸው እንዳይሰርጽ ነው፡፡ ◦ አንድም ላላመኑት ለእስራኤላውያን (ለአይሁድ) የንስሐ ጊዜ ሲሰጣቸው ነው ብዙዎች በክርስቶስ የባሕሪ አምላክነት አምነው የተመለሱ አሉና፡፡ #ዕርገት_በዓል_መቼ_ነው? ጥንተ ዕርገቱ በወርሐ ግንቦት ስምንት ኀሙስ ቀን በ34 ዓ.ም በዘመነ ማርቆስ ነው፡፡ የዕርገት በዓል አከባበር እስከ አራተኛው መቶ ዓመት ድረስ እንደ ዛሬው ሐሙስን ሳይጠብቅ በጥንተ ዕርገቱ ግንቦት ስምንት ቀን ብቻ ይከበር ነበር፡፡ በአራተኛው ምዕተ ዓመት ወዲህ ግን ትንሣኤ በዋለ በአርባኛው ቀን ብቻ እንዲከበር ቅዱስ ዲሜጥሮስ በባሕረ ሐሳብ ቀመሩ ስሌት መሠረት ይከናወን ዘንድ በቀኖና ቤተክርስቲያን ተወስኖ በሥራ ላይ ውሎ ይገኛል፡፡ ✨🍀✨🍀✨
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ አስገኝ የሁሉ ባለቤት የሁሉ ጌታ የሆነው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከዘጠኙ አበይት በዓላት አንዱ ለሆነው የእርገት በዓል እንኳን በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቸችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን። አሜን ማዕበሉን ሁሉ አሻግሮ ከክፉ ንገር ሁሉ በቸርነቱ በቃል ኪዳኑ  ጠብቆ ከዚህ ያደረሰን ቸሩ አምላካችን ዛሬም ዘወትርም   የተመሰገነ ይሁን ።
Hammasini ko'rsatish...
🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
☀️ ውድ እና ዕንቁ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን !              ሰኔ ፮ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም
Hammasini ko'rsatish...
#Update የማላዊ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይዞ ሲጓዝ የነበረውን ከራዳር እይታ የተሰወረው አውሮፕላን #ስብርባሪ ተገኘ። አውሮፕላኑ መከስከሱ ተረጋግጧል። ምንም የተረፈ ሰው የለም። በአውሮፕላኑ ውስጥ ምክትል ፕሬዜዳንቱ ሳውለስ ቺሊማን እና የቀድሞው ፕሬዜዳንት ባኪሊ ሙሊዚ ባለቤት / የቀድሞ ቀዳማዊ እመቤት ሻኒል ዲዚምቢሪን ጨምሮ 10 ሰዎች ነበሩ። ሁሉም መሞታቸው ነው የተሰማው። Photo Credit - Hopewell
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
📌እርግጥ ይሄ ሰአት አሁን ዝም እንድንል የሚያስገድደን ሰአት ላይ መጥተናል፡፡ ያው የፍርድ ሰአትና እጅግ እየከበደ የሚሄድ ወዲያ ወዲህም ለመንቀሳቀስ የሚከለከልበት ሰአት ሁሉ  ይመጣል፡፡ምክንያቱም ያው ግልጽ ነው፡ ፡ፍርድ ነው ፡፡ክንዋኔ ነው ፡፡የእግዚአብሔር እውነት ትከናወለናለች፡፡ፍርዱ ይከናወናል ግድ ነው፡፡ ⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-- 8  ላይ የተወሰደ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.