uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 963 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 049-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 441-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 963 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -117 ga, so‘nggi 24 soatda esa -3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 21.91% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 061 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 963
Obunachilar
-324 soatlar
-477 kun
-11730 kun
Postlar arxiv
يا قاطع الصلاة هل ضمنت طول العمر ؟ مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

الاعتبار بتقلب الليل والنهار مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

~ ወቅታዊ ሙሐደራ ተግሳፀ አለመኖሩ ስንት ነገር ተበላሸ? ግን እስከመቸ? ልባችን ደማ❗️ ኢላሂ የተሻለ መስለሀ እና መፍሰዳዉ አመዛዝኖ ጥሩ መካሪ አምጣልን! 🤲 =

سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أَشْهَدُ أَنْ لا إِلهَ إِلَّا أَنْتَ أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتْوبُ إِلَيْكَ ! ──────⊹⊱✫⊰⊹──────

اللهُم اجعلنا من المجتهدين في طاعتك 🤲

ثمرات المجتهدين وحسرات المفرطين " በኢባዳህ ላይ ታጋዬች ያላቸዉ ምንዳ እና ኢባዳ ላይ ችልተኞች ክስረት ! 🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله

فضل سورة الكهف مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

🔖 ቦታና ዋጋ እስካልሰጣቹት ድረስ ዙርያቹህ ያሉ ነገሮች ተፅዕኖ አይፈጥሩም። منقول

ውድ እህቶች በውስጥ ስትመጡ በሪከርድ ግቡ ፕሊስ!!! መስፈርታችን ስለሆነ እሱን የተገበረ ነው የሚቀላቀለው በቴክስት አናስገባም።

ወንድሜ " አቡረይስ "እንዲህ ሲል ይጠይቃል ፦ ያሀገራችን ሰዎች.. ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) የሆኑ ሰዎች፣ ማታ ማታ ወደ ጅብ ይቀየራሉ፣ ቀን ቀን ደግሞ ሰው ይሆናሉ, ብለው ያምናሉ፣ ለዚህም በጣም ይፈሯቸዋል፣ እና ይሄ ነገር ትክክል ነውን ? ተጠያቂ "ሸይኽ ዐብደል ዓዚዝ አር'ረይስ" መልስ ፦ ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) መፍራታቸው ልክ ነው። ምክንያቱም ተፅኖ ያደርሳልና። ነገር ግን ወደ ጅብ ይቀየራሉ ማለት ስህተት ነው። የኹራፊይ ዕሳቦትም ነው። የድምፅ ልውውጡን 👇 በዚህ ያዳምጡ t.me/abdu_rheman_aman/4396

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ
☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Nisau_Aslefiyat_Bot                 & @Asabiqunabilekeyrati44_bot አላማችን ሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነው!!! ❝ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮች መድረክ❞

⚡️ مفسدات القلب الخمسة!! 🔖 አምስቱ ልብን የሚያበላሹ ነገሮች!! 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል አሩሲ = t.me/AbumuslimAlarsi

🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله #خشوع 💧

من عقوبات الله للفجار يطبع الله على قلوبهم مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም። በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ ጥቅሞቻችን ናቸው። ምክኒያቱም የሚለቀቁትን ነገሮች ሼር ስታደርጉ  የኔም ሳይቀነስ ለናንተም አጅር ይፃፍላችኋል። ስለዚህ…ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ።ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም። እናም ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈፅም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ። (NB_ይህ የኔ አቋም ነው። ሊንኩ እንድነሳበት ፍቃደኛ ያልሆነን ሰው ግን ማንሳት ከ አደብ አይደለምና ፍቃድን ጠይቁ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

﴿إِنِّی جَزَیۡتُهُمُ ٱلۡیَوۡمَ بِمَا صَبَرُوۤا۟ أَنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡفَاۤىِٕزُونَ﴾