uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 858 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 565-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 858 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -197 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.06% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 329 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 840 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 858
Obunachilar
-824 soatlar
-437 kun
-19730 kun
Postlar arxiv
ዉበት ብሎ ዝም ¡ ማናቸዉ በሉ አሉ ደሞ ህእ¡ =

ሰዋ ካርድ ባለ 23 ያላችሁ አሁን ፈልጌዉ ነዉ አቀብሉኝማ ጀዛኩሙሏህ ኸይር 👆 🔖 ቴሌግራም ቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot

የስንፍና ፍራሽ ላይ የተኛ ሰው የቁጭት ሸለቆወች ላይ ይወድቃል ። 📜 بدائع الفوائد لابن القيم : ٣ / ٢٢٤
የስንፍና ፍራሽ ላይ የተኛ ሰው የቁጭት ሸለቆወች ላይ ይወድቃል ። 📜 بدائع الفوائد لابن القيم : ٣ / ٢٢٤

اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا

ሚስትህ ከሞተች 15 አመት ቢሆንም ለምን አላገባህም ተብሎ ተጠየቀ?❔ እሱም እሷን መሳይ ሴት አላገኝም የለችምም ብሎ መለሰ! አንዴ ያረገችውን ልንገርህ፦ ተጣልተን ተናድጄባት ሂጂ ወደ ቤተሰቦችሽ ላይሽ አልፈልግም አልኳት እሷም እሺ ብላ ሄደች ከሳምንት በሆላ ግን በጣም ናፈቀችኝ ላመጣትም ወሰንኩና ወደ ቤተሰቦቿ ቤት ሄድኩኝ በሩን አንኳኳው እሷ ነበረች የከፈተችው ዘላ አቀፈችኝ እና እሱ ስራ ሄዶ ነው በዚህ አጋጣሚ እናንተን ልጠይቅ ብዬ ነው የመጣሁት ብያቸዋለው ምንም እንዳትል አለችኝ። ለዚህ ነው የሷን ያህል ልቤን ከልቡ መረዳት የሚችል ስለሌለ እኔ አሁን በቁሜ ሞቼ በነፍሴ ከትዝታዋ ጋር አለሁ። copy እኔም አልኩ፦ ሚስት ለባሏ እንደ እናት ካልሆነች ገመናቸዉን እንዲህ ካልሸፈነች ቤታቸዉ ለመፍረሱ ምክኒያት እሷ ትሆናለች። ባልም ቢሆን ለሚስቱ እንደ አባት ካልሆናት ገመናቸዉን ካልሸፈነላት  ትዳሩ ቢናድ ሌላን አይዉቀስ ። t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "ሰዎች ማየታቸውን የምትጠላውን ነገር ብቻህን ስትሆን አትፈፅመው።" [አሶሒሐህ፡ 1055] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/Ib
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "ሰዎች ማየታቸውን የምትጠላውን ነገር ብቻህን ስትሆን አትፈፅመው።" [አሶሒሐህ፡ 1055] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የሰዉ ልጅ ይደሰታል፦ ፈጅር በጀመአ ከሰገደ ቁርአን አላህ ያገራለትን ያክል ከቀራ ሶላተ ዱሀ የቻለዉን ያክል ከሰገደ በቀኑ ሶላቶች ጠብቆ ከሰገዴ የአላህ ባሮችን ካላስቸገር/አዛ ካላደረገ በአላህ ፍጥሮች ላይ ድንበር ካላለፈ .....! =

ከሰለፎች አንዱ እንድህ ይላል፦ የልብ እረፍቷ ወንጀል በመተዉ ነዉ። የሆድ እረፍቱ ምግብ በመቀነስ ነዉ። የምለስ እረፍቱ ንግግር በመቀነስ ነዉ። =

አላህ ሆይ ቃልህ ለመሀፈዝ እገዘን ! =

🔖የእህታችን ሰኒያ ኡሙ አብዲላህ የሺኝት ፕሮግራም» የሱና እህታችን ሰኒያ ኡሙ አብዲላህ ሀገር ብንለያይ ቢያራርቀንቦታ ባለንበት ሁነን አለን በትዝታ በድን በትስስር ጠንክረን እንበርታ!! በሱና አሸ
🔖የእህታችን ሰኒያ ኡሙ አብዲላህ የሺኝት ፕሮግራም» የሱና እህታችን ሰኒያ ኡሙ አብዲላህ ሀገር  ብንለያይ ቢያራርቀንቦታ ባለንበት ሁነን አለን በትዝታ በድን በትስስር ጠንክረን እንበርታ!! በሱና አሸብርቀሽ በሂጃብ ተዉበሽ አብሽሪ የኛ እህት ኑሪ ቀጥ ብለሽ ፅኚ በድንሽ ላይ  ፊትናም ቢበዛብሽ አደራ የኛ እህት መጠንከር አለብሽ የሱና ጥላት ፊቱን ቢያዞርብሽ እንዳትጨነቂ ምንም እንዳይመስልሽ በርችልን የኛ እህት መፅናት ነዉ ያለብሽ!! በድንሽ ጠንክረሽ አውቀሽ አሳውቂ የመጣው ቢመጣ እዳትጨነቂ፣ ሰወችም ይሉሻል አክራሪ አሸባሪ አላህ ከኛ ጋር ነው ምንም እዳትፈሪ አኼራን ረስተሽ ለዱንያ እዳታድሪ በድንሽ ለመጣ አትደራደሪ፣ እናማ አህታችን አደራችን ይህ ነው የተፈጠርንለት አላማ ተውሂድ ነው 🏷መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እህቶችሽ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

ስደት የቆየነዉ አይቆጠርም ህእ ተዉና ሆ ¡

የሴቶች እድሜ ለምን አይጨምርም!? 👉ቆይ ግን እኔ ምለው ስደት ላይ ያሉ እህቶች እድሜ አይጨምርምዴ? 👉ማነው የስደት እድሜያችሁ "ቦነስ" ነው አላችሁ¡‼ ➡️ከዛሬ 5፣6 አመት በፊትም 20 ➡️ከ4 አመት በፊትም 20 ➡️የዛሬ 3 አመትም 20 ➡️የዛሬ 2 ፣1 አመትም 20 ➡️አሁንም 20 ...………‼ የሚገርመው ደግሞ ትንሽ ሀቀኞች ሲቀሩ ሌሎቹ ሁሉም 20 እና ከዚያ በታች ነን ነው የሚሉት ብለው ብዙ ወንድሞች ያወራሉ ! 20 የሚሉትማ ብዛታቸው ሲላ ሴቱ በሙሉ የተወለደው በአንድ አመት ውስጥ ነውዴ ያስብላልም ብለዋል ‼ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

{ يَلْبَسُونَ مِنْ سُنْدُسٍ وَإِسْتَبْرَقٍ مُتَقَابِلِينَ } 🎙ماجد الحازمي =

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/H3io6oVxmv3JtmbrXIke4B እናታችን አኢሻ የሡፍን እንርዳት እህቶቸ እገዛችሁን እንፍልጋለን

ሁሌ የጥፋተኝነት ስሜት እንድሰማችሁ ከሚያደርክ አካል ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከሒወታችሁ አስወጥታችሁ አባሩ! ያኔ ሰላማችሁ ይመለሳል ! =