uz
Feedback
School of Indiana (Kality branch)

School of Indiana (Kality branch)

Kanalga Telegram’da o‘tish

Dear parents, Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.

Ko'proq ko'rsatish
4 137
Obunachilar
+424 soatlar
+487 kunlar
+7730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+22
0 kanalda
Iyun '26
+119
0 kanalda
Get PRO
May '26
+56
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+62
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+48
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+39
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+65
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+63
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+63
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+51
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+176
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+71
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+339
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+113
0 kanalda
Get PRO
May '25
+40
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+30
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+54
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+69
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+87
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+79
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+118
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+101
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+382
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+120
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+312
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+91
1 kanalda
Get PRO
May '24
+72
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+90
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+50
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+38
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+47
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+81
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+73
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+93
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+279
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+98
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+176
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+70
0 kanalda
Get PRO
May '23
+61
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+1 973
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
05 Iyul+4
04 Iyul+5
03 Iyul+3
02 Iyul+4
01 Iyul+6
Kanal postlari
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ201
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

2
ቀን:- 24/10/2018ዓ.ም መልዕክት ለሁሉም ነባር ወላጆች:- ከሁሉ በማስቀደም የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደምደረግ ከዚህ በፊት በላክነው መልዕክት ማሳወቃችን ይታወሳል:: በመሆኑም በምዝገባው ወቅት የሁሉም ተማሪዎች (ዕድሜያቸው ከ5ዓመት በላይ ለሆኑ ተማሪዎች) የፋይዳ መታወቂያ (FAN) ቁጥር ስለምያስፈልግ እስከአሁን ለልጆቻችሁ የፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ወላጆች ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ት/ቤቱ
2 638
3
Congratulations! 100% Promoted!! We proudly congratulate all Grade 8 students for successfully passing the Exam. Your hard work, dedication, and perseverance have brought this wonderful success. Our heartfelt appreciation goes to parents for their continuous support, to our committed teachers for their tireless efforts, and to our administrative staff for their valuable contribution behind the scenes. This achievement is a result of teamwork, commitment, and shared dedication. Together, we celebrate this proud milestone! Congratulations to all! Check your results through this link https://aa.ministry.et/#/result
2 709
4
Matn yo'q...
5 207
5
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡     ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199  የመፈተኛ ጣቢያዎች  እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
3 705
6
G-8 Citizenship Q.pdf
5 845
7
G8 G.S Q.pdf
5 754
8
G8 Math Q.pdf
5 628
9
G6 Ak. science Q.pdf
5 638
10
G 6 mathsQ.pdf
5 716
11
Revision Questions
5 407
12
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2+2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡     ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199  የመፈተኛ ጣቢያዎች  እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
5 818
13
Matn yo'q...
5 010
14
Matn yo'q...
4 472
15
Matn yo'q...
3 531
16
Matn yo'q...
3 123
17
Matn yo'q...
3 008
18
Matn yo'q...
3 211
19
Matn yo'q...
3 289
20
Matn yo'q...
3 225