MULLER APP ️
Kanalga Telegram’da o‘tish
💡 This channel is dedicated to bring you:- 💰 Legit Airdrop Insights 🪙 Crypto Basics 📈 And mainly Effective strategies for earning money online Join us and start your journey to financial freedom! 🚀 Buy ads: https://telega.io/c/mullerapp
Ko'proq ko'rsatish8 239
Obunachilar
-624 soatlar
-307 kun
-16930 kun
Postlar arxiv
8 239
⌛️ ዩትዩብ በዚህ 30 ቀን ውስጥ ከሞኒታይዜሽን ሊያስወጣኝ ነው 💔
💡 እናንተም እንደ እኔ ቸልተኛ ዩትዩበር ከሆናችሁ ይህ ነገር እንዳይከሰትባችሁ ችግሩን እያስረዳው ከነመፍትሄው ቪድዮ ልስራላችሁ ?
8 239
ጎግል እያንዳንዱ ዩትዩበር ሰዎች ስማቸውን ጎግል ላይ ሰርች ሲያደርጉ ምን እንደሚሰሩ, የሁሉም Social Media Link እና በአጠቃላይ የinfluencerun ማንነት የያዘ መረጃ እንዲያመጣ የማያስችል ጠቃሚ Feature አምጥቷል ግን ለኛ Region አይሰራም... i hope በቅርቡ ይሰራልናል ✌️
ሙሉ ለማንበብ : https://creators.google/profile
8 239
ልጁ ቦክስ እኔ አልችልም ብሎ ምክንያቱን Almost 5 ደቂቃ ሙሉ አስረድቶ የለቀቀው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱ በሙሉ ቦክስ ተወዳደርልን ነው, አይ የኛ ሰው ግን 😂😂
8 239
ልጁ ቦክስ እኔ አልችልም ብሎ ምክንያቱን Almost 5 ደቂቃ ሙሉ አስረድቶ የለቀቀው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱ ቦክስ ተወዳደርልን ነው, አይ የኛ ሰው ግን 😂😂
8 239
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ።
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
© ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
8 239
🔍 በሀዋሳ National ID በቅርቡ AdSense, Admob ወይም Play-console Verify ያደረገ አለ ? ( መረጃ ፈልጌ ነው )
8 239
መንግስት Crypto አትስሩ ስላለን በቅርቡ በChess Tournament እከሰታለሁ 🙄😂
900 Elo in just 2 months Btw 😉
8 239
🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁
Enter code:
🔥 CODE158879 🔥
and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰
👥 Limited to the first 200 users only
⚡ Once they’re gone, they’re gone — no second round!
Redeem now and start spinning immediately!
👉 @maczo_official_global
👉 maczo.co
8 239
W Match 🔥 W Assist 🔥 W Messi 🔥
Argentina 🇦🇷 To the Finals 🙌
51% vote was for England but...🇦🇷🔥
