MULLER APP ️
Відкрити в Telegram
💡 This channel is dedicated to bring you:- 💰 Legit Airdrop Insights 🪙 Crypto Basics 📈 And mainly Effective strategies for earning money online Join us and start your journey to financial freedom! 🚀 Buy ads: https://telega.io/c/mullerapp
Показати більше8 049
Підписники
-524 години
-427 днів
-18930 днів
Архів дописів
8 049
ቤተሰብ እኔ ብቻ ነኝ እሄን ነገር ሰሞኑን ያስተዋልኩት ወይስ አዲስ ዜና ነው 👀
ከተረዳችሁኝ ባላውቅም ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አይነት In App Purchase ሆነ Premium Offer አይሰራም ነበር አሁን ግን አብዛኛው App ላይ ያሉት Options በብር እያሳዩኝ ነው ይበልጥ ብሎም ያለመደበትን Google Playstoreም Payment Method እንዳስገባ እየፈቀደልኝ ነው 👀
TBH እየሰራ ከሆነ This is a huge milestone for Ethiopian Users & Developers 🔥🔥🔥
8 049
🤖 Your trading bot. Working 24/7.
💪 @KLIKBIT_BOT Runs algorithmic trading bots for you, right inside Telegram. Track your balance and every bot in real time.
🎁 Welcome bonus: 5 USDT free when you join
⚡ Start in seconds, no setup
🚀 10 bot levels, from Spark to Quantum
🤖 START @KLIKBIT_BOT
👉 https://t.me/KLIKBIT_BOT?start=r_EUHPKQR2
8 049
✅ ቪድዮው ተለቋል : ዩትዩብ ለምን እዚህ ውሳኔ ላይ እንደደረሰ እና እናንተም ዩትዩብ የምትሰሩ ከሆነ ይህ ነገር እንዳያጋጥማችሁ ገብታችሁ ቪድዮውን ማየት ትችላላችሁ 👇👇
https://youtu.be/hm9zAd7Oxpk?si=oDVK69E9gh1y3lCC
https://youtu.be/hm9zAd7Oxpk?si=oDVK69E9gh1y3lCC
8 049
⌛️ ዩትዩብ በዚህ 30 ቀን ውስጥ ከሞኒታይዜሽን ሊያስወጣኝ ነው 💔
💡 እናንተም እንደ እኔ ቸልተኛ ዩትዩበር ከሆናችሁ ይህ ነገር እንዳይከሰትባችሁ ችግሩን እያስረዳው ከነመፍትሄው ቪድዮ ልስራላችሁ ?
8 049
ጎግል እያንዳንዱ ዩትዩበር ሰዎች ስማቸውን ጎግል ላይ ሰርች ሲያደርጉ ምን እንደሚሰሩ, የሁሉም Social Media Link እና በአጠቃላይ የinfluencerun ማንነት የያዘ መረጃ እንዲያመጣ የማያስችል ጠቃሚ Feature አምጥቷል ግን ለኛ Region አይሰራም... i hope በቅርቡ ይሰራልናል ✌️
ሙሉ ለማንበብ : https://creators.google/profile
8 049
ልጁ ቦክስ እኔ አልችልም ብሎ ምክንያቱን Almost 5 ደቂቃ ሙሉ አስረድቶ የለቀቀው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱ በሙሉ ቦክስ ተወዳደርልን ነው, አይ የኛ ሰው ግን 😂😂
8 049
ልጁ ቦክስ እኔ አልችልም ብሎ ምክንያቱን Almost 5 ደቂቃ ሙሉ አስረድቶ የለቀቀው ቪድዮ ላይ ኮሜንቱ ቦክስ ተወዳደርልን ነው, አይ የኛ ሰው ግን 😂😂
8 049
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ።
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
© ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
8 049
🔍 በሀዋሳ National ID በቅርቡ AdSense, Admob ወይም Play-console Verify ያደረገ አለ ? ( መረጃ ፈልጌ ነው )
8 049
መንግስት Crypto አትስሩ ስላለን በቅርቡ በChess Tournament እከሰታለሁ 🙄😂
900 Elo in just 2 months Btw 😉
8 049
🎁 MACZO GIVEAWAY ALERT 🎁
Enter code:
🔥 CODE158879 🔥
and claim 200 FREE SPINS instantly! 🎰
👥 Limited to the first 200 users only
⚡ Once they’re gone, they’re gone — no second round!
Redeem now and start spinning immediately!
👉 @maczo_official_global
👉 maczo.co
