cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

MULLER APP ️

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ በOnline ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ የWebsite ጥቆማዎች ✏️ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ አፖች ✏️ እና ሌሎችንም ያገኛሉ። 👮‍♂️ @Muller_support ➤Buy Ads: https://telega.io/c/mullerapp ♦️Our Youtube Channel👇👇 https://www.youtube.com/c/MullerApp

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 171
Obunachilar
+624 soatlar
+587 kunlar
+16730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💡MY NOTCOIN REVIEW ( ስለ May 16 Listing ) 💰በመጀመሪያ ቻናላችን ላይ ከለቀቅን ጀምሮ በትክክል ለሰራችሁ እና Profit ላገኛችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ልል እፈልጋለሁ 🔥🔥 🕹 እኔ እና መሰሎቼ በBybit & Wallet Balance Reflection ችግር ምክንያት የተወሰነ ተጎድተናል ( ቅድሚያ ባለመግባቱ + ከBinance ጋር ባለው ትልቅ የዋጋ ልዩነት ( OKX ላይም ) 🪫በዚህም Bybit Announce ባደረጉት መሰረት ( ለኔ ጭራሽ መፍትሔ መስሎኝ ባይታይም ) ወደ $30 የሚጠጋ Compensation ለተጎዱት ( ዘግይቶ ለገባላቸው Users ) Distribute አደርጋለሁ ብሏል [ አስቡት ለምሳሌ ከኔ ወደ $400 Balance Loss ሆኖብኝ ነበር ለሱ ማካካሻ $30 ሲልኩልኝ😏 🪫 Telegram Wallet ላይ በተፈጠረው ችግር ደግሞ ለተጎዱት Users ( Amount እስከ አሁን ባያሳውቁም ) Bonus እሰጣቸዋለሁ ብሏል ( i hope እንደ Bybit ሙድ እንደማይዙባችሁ ) ✅ Binance የተጠቀማችሁ እሚገርም Experience እንዳገኛችሁ አልጠራጠርም ለኔ በትላንትናው እለት ከBinance ይልቅ Bybit መርጬ ማውጣቴ በጣም ትልቁ ስህተቴ ነበር ( በትልቅ ብር ኪሳራ የተማርኩበት እናንተም ከተጎዳችሁ ከመናደድ ይልቅ በዚህ መልኩ አስቡት 🫡 ) 🎁 በተረፈ NotCoin ትልቅ ታሪክ ነው የሰራው በTap Tap ብቻ ገንዘብ አሳፍሶናል🫡 ▫️ @MullerApp Review ይቀጥላል...
Hammasini ko'rsatish...
👏 26👍 8🔥 3🫡 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
WOW😍 ስንት አተረፋችሁ ?😃
Hammasini ko'rsatish...
👍 7🥰 1
✅ NOTCOIN List ሲደረግ ማወቅ አለባችሁ ብዬ የማስበውን ነገር አውርቼበታለሁ እስከመጨረሻው ስሙት ትጠቀሙበታላችሁ✌️
Hammasini ko'rsatish...
👏 12
💡እስኪ አንዴ ለማወቅ ያህል ምን ምን ያህል Notcoin ሰርታችሁ እንደነበር እዚህ Post ስር Reply አድርጉልን ወይም በScreenshot👇🙂
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
✅ NOTCOIN ከአብዛኞቻችሁ እንደተረዳሁት በOKX & BINANCE የተጠቀማችሁ እየገባላችሁ ነው👌 BYBIT ላይ የኔ እስከአሁን አልገባም ግን እስከ 9 ሰዓት ይገባል ብዬ አስባለሁ እናንተም በትዕግስት ጠብቁ✌️ ⏳ LISTING በሁሉም EXCHANGE ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ይደረጋል 🔥 ሁላችሁም ዝግጁ ናችሁ ?
Hammasini ko'rsatish...
12🥰 2💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
💡እሺ ቤተሰብ ለOEX Withdrawal Wallet Submit አድርጋችሁ የነበራችሁ ከSatoshi App በኩል በትክክል Bind እንደተደረገ Confirmation ስለተጠናቀቀ OEX ላይ ገብታችሁ Balance እንደሚያሳይ እና ሁሉም ✅ እንደሆነ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ ( OEX APP UPDATE መሆን አለበት ) ቼክ ለማድረግ እሄን Step ተከተሉ👇 https://t.me/mullerapp/4840 💡እስከ አሁን Satoshi አፕ ላይ ያልተቀላቀላችሁ በዚህ ቪድዮ መሰረት መጀመር ትችላላችሁ 👇 https://youtu.be/WtEMPSk3Ngc https://youtu.be/WtEMPSk3Ngc
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 2
✅ መልሱ Obliq Tech ነበር በዩትዩብ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይሰጥ ነበር አሁን ደግሞ በቅርቡ በአዲስ መልኩ ይመለሳል እና Subscribe ብታደርጉት ትጠቀሙበታላችሁ😉 💰መላሾቻችን: @Bekihood, @Sorrymy1, @Ghostface_LA, @Deboke, Unknown_User በ @muller_support ስልክ ቁጥራችሁን ልካችሁልን የ100 100 Birr ካርድ ሽልማታችሁን መቀበል ትችላላችሁ 🫡
Hammasini ko'rsatish...
👍 4🤔 2
✅ መልሱ Obliq Tech ነበር በዩትዩብ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይሰጥ ነበር አሁን ደግሞ በቅርቡ በአዲስ መልኩ ይመለሳል እና Subscribe ብታደርጉት ትጠቀሙበታላችሁ😉 💰መላሾቻችን: @Bekihood, @Sorrymy1, @Ghostface_LA, @Deboke, Unknown_User በ@muller_support ስልክ ቁጥራችሁን ልካችሁልን የ100 100 Birr ካርድ ሽልማታችሁን መቀበል ትችላላችሁ 🫡
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥Giveaway Alert: ቤተሰብ እሄን LOGO ከዚህ በፊት አይታችሁት የምታውቁ እስኪ የሎጎውን ስም ከታች Reply አርጉልን ቀድመው በትክክል ለመለሱ 5 ሰዎች የመቶ የመቶ ብር ካርድ እንልካለን🙌
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተሰብ 40K ደርሰናል🥳 ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ❤️🙏ቀጣይ ለ50k ያብቃን🥹📈
Hammasini ko'rsatish...
👍 43 7🥰 5