uz
Feedback
Mattu University Christian Student Fellowship

Mattu University Christian Student Fellowship

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ለመቱ ዩኒቨርሲቲ #Mattu_university ክርስቲያን ወንጌላውያን ተማሪዎችን አጠቃላይ ለማግኘት የተከፈተ ነው:: ህብረቱን በገንዘብ ለማገልገል:-1000127166847(CBE) ye mettu university christian team #METTU UNIVERSITY EvaSUE FELLOWSHIP #contact us @Yoohan7 Youtube👉 https://www.youtube.com/@evasuemau

Ko'proq ko'rsatish
1 077
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+2230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+22
0 kanalda
Iyun '26
+35
0 kanalda
Get PRO
May '26
+17
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+19
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+25
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+89
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+51
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+22
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+30
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+12
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+11
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+13
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+12
0 kanalda
Get PRO
May '25
+159
0 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+27
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '240
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+3
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+44
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+42
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+70
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+52
0 kanalda
Get PRO
May '24
+39
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+28
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+40
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+48
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+40
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+35
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+9
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+24
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+16
0 kanalda
Get PRO
May '23
+14
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+12
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+27
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+16
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+6
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+9
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+7
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+2
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+5
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+12
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+2
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+22
0 kanalda
Get PRO
May '22
+56
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+16
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+3
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+1
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+6
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+1
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+2
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+2
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+1
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+12
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+34
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+11
0 kanalda
Get PRO
May '21
+220
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
15 Iyul0
14 Iyul0
13 Iyul+1
12 Iyul+1
11 Iyul+1
10 Iyul+1
09 Iyul+2
08 Iyul+3
07 Iyul+1
06 Iyul+3
05 Iyul+1
04 Iyul+2
03 Iyul+5
02 Iyul0
01 Iyul+1
Kanal postlari
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
ዉድ የኢቫሱ ምሩቃን በሙሉ የBKI 2018-2019 ምዝገባ ተጀምሯል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2
ዉድ የኢቫሱ ምሩቃን በሙሉ የBKI 2018-2019 ምዝገባ ተጀምሯል! ለማመልከት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፦ ✔️ በኢቫሱ አገልግሎት የተሳተፉ እና የኢቫሱ ሰርተፊኬት ያላችሁ ✔️ ከ2008 እስከ 2018 ዓ.ም. የተመረቃችሁ ✔️ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ወይም ቴምፖ ያላችሁ ✔️ የንግድ እቅድ ማቅረብ የምትችሉ ✔️ በስልጠናዎቹ ሙሉ በሙሉ መሳተፍ የምትችሉ ✔️ የምዝገባዉ ቀን የሚጠናቀቀዉ ሐምሌ 24/2018ዓ.ም በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል የምትገኙ የኢቫሱ ምሩቃን ማመልከት ትችላላችሁ። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ያመልክቱ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfTFFk1xbQ_qOhP506Pv7aVbeCcUqCd5tztS124wYYlvqY9Qg/viewform?usp=header

2
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Seeing #Living #Witnessing+1
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Seeing #Living #Witnessing
282
3
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Day_1 #Seeing #Living #Witnessing+1
#HOPE_OF_THE_KINGDOM #የመንግስቱ_ተስፋ #National_Mission_Summit #Day_1 #Seeing #Living #Witnessing
290
4
“ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።” መዝሙር 16፥8
352
5
Congratulations🎓🎓🥇 "ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! 🙏 Ayantu Gobena Pray Team Leader👏👏 'ለእግዚአብሔር የማይቻለው ነገር የለም።' እንኳን ደስ አለሽ! ስላን
Congratulations🎓🎓🥇 "ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! 🙏 Ayantu Gobena Pray Team Leader👏👏 'ለእግዚአብሔር የማይቻለው ነገር የለም።' እንኳን ደስ አለሽ! ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ከዚህ በላይ በሁሉም መንገድሽ ይምራሽ፣ ለብዙዎችም በረከት ያድርግሽ።
517
6
እንኳን ደስ አላችሁ!🎓 “እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”        ዘዳግም 32፥12 ውድ የፈሎአችን ተመራቂዎች👨‍🎓👩‍🎓፣ እንኳን ለዚህ የደስታ ቀን አደረሳችሁ! በፌሎሺፕ ያሳለፋችሁት ቆይታ በእግዚአብሔር ፊት ውድና ትርጉም ያለው ነበር። በአምልኮ፣ በጸሎት፣ በኅብረትና በቃሉ ያደጋችሁባቸው ዘመናት ለቀጣይ ሕይወታችሁ ጠንካራ መሠረት ይሁኑላችሁ። በዚህ ፌሎሺፕ የተማራችሁትን እሴቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ይዛችሁ በምትሄዱበት ሁሉ የክርስቶስ ብርሃን ሁኑ። ጌታ በፊታችሁ ይሂድ፣ መንገዳችሁን ያቅና፣ በጥበብ፣ በጸጋና በፍቅር ይምራችሁ። የጀመረባችሁን መልካም ሥራ እስከ ፍጻሜው ያድርስ፣ ለብዙዎችም በረከት ያድርጋችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
556
7
እንኳን ደስ አላችሁ!🎓 “እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”   ዘዳግም 32፥12 ውድ የፈሎአችን ተመራቂዎች👨‍🎓👩‍🎓፣ እንኳን ለዚህ የደስታ ቀን አደረሳችሁ! በፌሎሺፕ ያሳለፋችሁት ቆይታ በእግዚአብሔር ፊት ውድና ትርጉም ያለው ነበር። በአምልኮ፣ በጸሎት፣ በኅብረትና በቃሉ ያደጋችሁባቸው ዘመናት ለቀጣይ ሕይወታችሁ ጠንካራ መሠረት ይሁኑላችሁ። በዚህ ፌሎሺፕ የተማራችሁትን እሴቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ይዛችሁ በምትሄዱበት ሁሉ የክርስቶስ ብርሃን ሁኑ። ጌታ በፊታችሁ ይሂድ፣ መንገዳችሁን ያቅና፣ በጥበብ፣ በጸጋና በፍቅር ይምራችሁ። የጀመረባችሁን መልካም ሥራ እስከ ፍጻሜው ያድርስ፣ ለብዙዎችም በረከት ያድርጋችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
1
8
“ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” ሰቆ. 3፥22
572
9
“በታላቅ ድምፅም እንዲህ ብለው ዘመሩ፤ “የታረደው በግ ኀይልና ባለጠግነት፣ ጥበብና ብርታት፣ ክብርና ሞገስ፣ ምስጋናም፣ ሊቀበል ይገባዋል።” ራእይ 5፥12
587
10
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ! አንተ የርስቴ ድርሻዬ ነህ ። ካንተ የምሻው ሌላ ድርሻ የለም ። ለሌዊ ድርሻው አንተ እንደሆንኸው ፤ ለኔም ድርሻዬ አንተ ነህ ። የማታልፍ ዘላለማዊ ፤ የማትጠፋ ሕያው እ
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ! አንተ የርስቴ ድርሻዬ ነህ ። ካንተ የምሻው ሌላ ድርሻ የለም ። ለሌዊ ድርሻው አንተ እንደሆንኸው ፤ ለኔም ድርሻዬ አንተ ነህ ። የማታልፍ ዘላለማዊ ፤ የማትጠፋ ሕያው እና አርጅተህ ማትታደስ ሕያው ርስቴ ፤ ምስጋና ላንተ ይኹን ። የተወለድኹብህ ፣ የኖርኹብህ እና የምኖርብህ የዘላለም ቤቴ ሆይ ተገኔ ነህና አልናወጽም ። አቤቱ አንተ የርስት ድርሻዬ ብቻ ሳትሆን ጽዋዬም ነህ ። እረኛዬ ነህና ፣ መጋቢዬም ጠባቂዬም እልሃለሁ ።  አኗሪዬም ነህና ፣ ዕጣዬ እንኳን ካንተ የተሰወረ ዐይደለም ። ለኔ እጅግ ሩቅ ቢሆንብኝ ፣ ስለራሴ ዕጣ እንኳን የማወቅ ብቃቱ ባይኖረኝ "ነገ ምን እኾን ?"ብዬ ማልሰጋው ዕጣዬ በእጅህ ስለሆነች ነው ።  ሁሉዬ ነኽና ፣ ልቤ ያለስጋት  ዘላለም ባንተ ያርፋል ። ባንተ እንድኖር ፤  ለራስህ ክብር ሠራኸኝ ። ከአእምሮ በላይ ስለሆነው ማንነትህ ፤ ከልቤ እስከ አርያም ፣ ከዛሬ እስከ ዘላለም ክብር ይሁንልህ !! ✍️ጌታሁን አያኖ
548
11
¹ እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተለያየ ጊዜና በልዩ ልዩ መንገድ በነቢያት በኩል ለአባቶቻችን ተናግሮ፣ ² በዚህ መጨረሻ ዘመን ግን ሁሉን ወራሽ ባደረገውና ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ ለእኛ ተናገረን። ዕብራውያን 1
433
12
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” ፊልጵስዩስ 4፥4
512
13
“ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥17
504
14
“ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።” 1ኛ ሳሙኤል 2፥1
671
15
እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። 1ኛ ጴጥሮስ 5:6-7 የተወደዳችሁ 🎓🎓የGC ተማሪዎቻችን መልካም Exit Exam እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🙏
644
16
“ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥13
590
17
ኢሳይያስ 43 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። ² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። ³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ። ⁴ በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ። ⁵ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።
611
18
የተወደዳችሁ የ ህብረታችን ልጆች ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።    እግዚአብሔር ረድቶን የዚህን ዓመት ቆይታችንን አብዛኞቻችን ጨርሰናል በመሆኑም ግቢ ለምትቀሩ GC እና fresh እንዲሁም ጤና ተማሪዎች ፀሎት ቤት ክፍት ስለሆነ በማንኛዉም ሰዓት መጠቀም ትችላላችሁ::
612
19
ድካሜን አውቃለሁ ። በጥቂት ነገር ልቤ በፍረኃት ተሸብቦ ሲንገላወድ የምኖር ልልዘሊል ነኝ ። ብርታቴ ሆይ ያላንተ እግሮቼ ጸንተው መቆም ይሳናቸዋል ። የቆምኹ እየመሰለኝ ልወድቅ ምንተፋተፍ ተሰባሪ ነ
ድካሜን አውቃለሁ ። በጥቂት ነገር ልቤ በፍረኃት ተሸብቦ ሲንገላወድ የምኖር ልልዘሊል ነኝ ። ብርታቴ ሆይ ያላንተ  እግሮቼ ጸንተው መቆም ይሳናቸዋል ። የቆምኹ እየመሰለኝ ልወድቅ ምንተፋተፍ ተሰባሪ ነኝና ብርታቴ ሆይ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ ። በምኞት ማዕበል ዐይኖቼ ሲናጡ ፣ ልቡናዬም ክፋትን ሲያወጠንጥን ፣ እጆቼ ለነውር ሲዘረጉ ፣ መላአካሌ መሪ እንደሌለው መርከብ እማያውቅበት አገር ሲነጉድ መመለሻ መንገዴ አንተው ነህና ፤ በዚህ ኹሉ አንተን እጠብቃለሁ ። " ሰው እንዴት በዚህ ይወድቃል? "ብዬ ባልኹት ጉዳይ ራሴን አገኛለሁና አቤቱ እጆቼን ይዘኽ ትመራኝ ዘንድ ረድኤትህን እሻለሁ ።  ምትታመን ታማኝ ወዳጅ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ካንተ በቀር በጎነት የለኝም ።  ትናንትና ዛሬም እስከዘላለም ያው ኾነህ በምትኖር ባንተ እንጂ ዛሬ ባለኝ አቋም ፣ ትላንት ባሳለፍኹት ትጋት ታምኜ ነገን ተስፋ አላደርግም ። ባሳልፍኸው ትናንት ፣ ባሳየኸኝ ዛሬ ፣ በእጅህ ባለው ነገ አለመናወጽ ጸንተህ የምትኖር አንተ ነህና ጉልበቴ ሆይ አንተን እጠበቃለሁ ። ብርታቴ ሆይ ፤ አምላኬም ነህና አንተን እጠብቃለሁ ። በእጆችህ አበጃጅተህ ያቆምከኝ ያንተው ፍጥረት ነኝና ሠሪዬም ነህ ። በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ጣር  ልጅህ አድርገህ የተቀበልኸኝ አባቴም ነህና ፤ ምስጋና ላንተ ይሁን ።  ተጠግቼ "እፎዬ "ምለው ። እውነተኛውን ርጋታም ማገኘው ፤ ባንተው ነውና መጠጊያዬ ሆይ ክብር እና ውዳሴ ላንተ ይሁን!! ለዘላለሙ አሜን!
582
20
ዛሬ 12 ሰዓት ከናንተ የሚጠበቀዉ በጊዜ መምጣት እና ID_CARD መያዝ ብቻ ነዉ
456