es
Feedback
Mattu University Christian Student Fellowship

Mattu University Christian Student Fellowship

Ir al canal en Telegram

ይህ ለመቱ ዩኒቨርሲቲ #Mattu_university ክርስቲያን ወንጌላውያን ተማሪዎችን አጠቃላይ ለማግኘት የተከፈተ ነው:: ህብረቱን በገንዘብ ለማገልገል:-1000127166847(CBE) ye mettu university christian team #METTU UNIVERSITY EvaSUE FELLOWSHIP #contact us @Yoohan7 Youtube👉 https://www.youtube.com/@evasuemau

Mostrar más
1 068
Suscriptores
+724 horas
+107 días
+1030 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+28
en 0 canales
mayo '26
+17
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+35
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+19
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+89
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+51
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+22
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+30
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+12
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+11
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+12
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+159
en 0 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+27
en 0 canales
Get PRO
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+44
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+42
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+70
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+52
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+39
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+48
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+40
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+35
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+9
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+17
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+8
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+24
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+16
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+14
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+16
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+6
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+7
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+2
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+5
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+12
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+2
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+22
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+56
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+16
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+3
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+1
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+6
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+2
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+2
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+12
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+34
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+11
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+220
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
28 junio+2
27 junio+8
26 junio0
25 junio+1
24 junio0
23 junio+1
22 junio+1
21 junio+2
20 junio+1
19 junio0
18 junio0
17 junio+1
16 junio0
15 junio+2
14 junio0
13 junio+1
12 junio0
11 junio0
10 junio+1
09 junio0
08 junio+1
07 junio+3
06 junio0
05 junio+1
04 junio+1
03 junio+1
02 junio0
01 junio0
Publicaciones del Canal
እንኳን ደስ አላችሁ!🎓
“እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”        ዘዳግም 32፥12 ውድ የፈሎአችን ተመራቂዎች👨‍🎓👩‍🎓፣ እንኳን ለዚህ የደስታ ቀን አደረሳችሁ! በፌሎሺፕ ያሳለፋችሁት ቆይታ በእግዚአብሔር ፊት ውድና ትርጉም ያለው ነበር። በአምልኮ፣ በጸሎት፣ በኅብረትና በቃሉ ያደጋችሁባቸው ዘመናት ለቀጣይ ሕይወታችሁ ጠንካራ መሠረት ይሁኑላችሁ። በዚህ ፌሎሺፕ የተማራችሁትን እሴቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ይዛችሁ በምትሄዱበት ሁሉ የክርስቶስ ብርሃን ሁኑ።
ጌታ በፊታችሁ ይሂድ፣ መንገዳችሁን ያቅና፣ በጥበብ፣ በጸጋና በፍቅር ይምራችሁ። የጀመረባችሁን መልካም ሥራ እስከ ፍጻሜው ያድርስ፣ ለብዙዎችም በረከት ያድርጋችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

2
እንኳን ደስ አላችሁ!🎓 “እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።”   ዘዳግም 32፥12 ውድ የፈሎአችን ተመራቂዎች👨‍🎓👩‍🎓፣ እንኳን ለዚህ የደስታ ቀን አደረሳችሁ! በፌሎሺፕ ያሳለፋችሁት ቆይታ በእግዚአብሔር ፊት ውድና ትርጉም ያለው ነበር። በአምልኮ፣ በጸሎት፣ በኅብረትና በቃሉ ያደጋችሁባቸው ዘመናት ለቀጣይ ሕይወታችሁ ጠንካራ መሠረት ይሁኑላችሁ። በዚህ ፌሎሺፕ የተማራችሁትን እሴቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ይዛችሁ በምትሄዱበት ሁሉ የክርስቶስ ብርሃን ሁኑ። ጌታ በፊታችሁ ይሂድ፣ መንገዳችሁን ያቅና፣ በጥበብ፣ በጸጋና በፍቅር ይምራችሁ። የጀመረባችሁን መልካም ሥራ እስከ ፍጻሜው ያድርስ፣ ለብዙዎችም በረከት ያድርጋችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
1
3
“ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።” ሰቆ. 3፥22
262
4
“በታላቅ ድምፅም እንዲህ ብለው ዘመሩ፤ “የታረደው በግ ኀይልና ባለጠግነት፣ ጥበብና ብርታት፣ ክብርና ሞገስ፣ ምስጋናም፣ ሊቀበል ይገባዋል።” ራእይ 5፥12
271
5
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ! አንተ የርስቴ ድርሻዬ ነህ ። ካንተ የምሻው ሌላ ድርሻ የለም ። ለሌዊ ድርሻው አንተ እንደሆንኸው ፤ ለኔም ድርሻዬ አንተ ነህ ። የማታልፍ ዘላለማዊ ፤ የማትጠፋ ሕያው እ
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ! አንተ የርስቴ ድርሻዬ ነህ ። ካንተ የምሻው ሌላ ድርሻ የለም ። ለሌዊ ድርሻው አንተ እንደሆንኸው ፤ ለኔም ድርሻዬ አንተ ነህ ። የማታልፍ ዘላለማዊ ፤ የማትጠፋ ሕያው እና አርጅተህ ማትታደስ ሕያው ርስቴ ፤ ምስጋና ላንተ ይኹን ። የተወለድኹብህ ፣ የኖርኹብህ እና የምኖርብህ የዘላለም ቤቴ ሆይ ተገኔ ነህና አልናወጽም ። አቤቱ አንተ የርስት ድርሻዬ ብቻ ሳትሆን ጽዋዬም ነህ ። እረኛዬ ነህና ፣ መጋቢዬም ጠባቂዬም እልሃለሁ ።  አኗሪዬም ነህና ፣ ዕጣዬ እንኳን ካንተ የተሰወረ ዐይደለም ። ለኔ እጅግ ሩቅ ቢሆንብኝ ፣ ስለራሴ ዕጣ እንኳን የማወቅ ብቃቱ ባይኖረኝ "ነገ ምን እኾን ?"ብዬ ማልሰጋው ዕጣዬ በእጅህ ስለሆነች ነው ።  ሁሉዬ ነኽና ፣ ልቤ ያለስጋት  ዘላለም ባንተ ያርፋል ። ባንተ እንድኖር ፤  ለራስህ ክብር ሠራኸኝ ። ከአእምሮ በላይ ስለሆነው ማንነትህ ፤ ከልቤ እስከ አርያም ፣ ከዛሬ እስከ ዘላለም ክብር ይሁንልህ !! ✍️ጌታሁን አያኖ
276
6
¹ እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተለያየ ጊዜና በልዩ ልዩ መንገድ በነቢያት በኩል ለአባቶቻችን ተናግሮ፣ ² በዚህ መጨረሻ ዘመን ግን ሁሉን ወራሽ ባደረገውና ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ ለእኛ ተናገረን። ዕብራውያን 1
252
7
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” ፊልጵስዩስ 4፥4
285
8
“ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥17
256
9
“ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።” 1ኛ ሳሙኤል 2፥1
378
10
እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። 1ኛ ጴጥሮስ 5:6-7 የተወደዳችሁ 🎓🎓የGC ተማሪዎቻችን መልካም Exit Exam እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን🙏
416
11
“ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥13
443
12
ኢሳይያስ 43 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። ² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም። ³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ። ⁴ በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ። ⁵ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።
470
13
የተወደዳችሁ የ ህብረታችን ልጆች ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።    እግዚአብሔር ረድቶን የዚህን ዓመት ቆይታችንን አብዛኞቻችን ጨርሰናል በመሆኑም ግቢ ለምትቀሩ GC እና fresh እንዲሁም ጤና ተማሪዎች ፀሎት ቤት ክፍት ስለሆነ በማንኛዉም ሰዓት መጠቀም ትችላላችሁ::
547
14
ድካሜን አውቃለሁ ። በጥቂት ነገር ልቤ በፍረኃት ተሸብቦ ሲንገላወድ የምኖር ልልዘሊል ነኝ ። ብርታቴ ሆይ ያላንተ እግሮቼ ጸንተው መቆም ይሳናቸዋል ። የቆምኹ እየመሰለኝ ልወድቅ ምንተፋተፍ ተሰባሪ ነ
ድካሜን አውቃለሁ ። በጥቂት ነገር ልቤ በፍረኃት ተሸብቦ ሲንገላወድ የምኖር ልልዘሊል ነኝ ። ብርታቴ ሆይ ያላንተ  እግሮቼ ጸንተው መቆም ይሳናቸዋል ። የቆምኹ እየመሰለኝ ልወድቅ ምንተፋተፍ ተሰባሪ ነኝና ብርታቴ ሆይ አንተን ተስፋ አደርጋለሁ ። በምኞት ማዕበል ዐይኖቼ ሲናጡ ፣ ልቡናዬም ክፋትን ሲያወጠንጥን ፣ እጆቼ ለነውር ሲዘረጉ ፣ መላአካሌ መሪ እንደሌለው መርከብ እማያውቅበት አገር ሲነጉድ መመለሻ መንገዴ አንተው ነህና ፤ በዚህ ኹሉ አንተን እጠብቃለሁ ። " ሰው እንዴት በዚህ ይወድቃል? "ብዬ ባልኹት ጉዳይ ራሴን አገኛለሁና አቤቱ እጆቼን ይዘኽ ትመራኝ ዘንድ ረድኤትህን እሻለሁ ።  ምትታመን ታማኝ ወዳጅ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ካንተ በቀር በጎነት የለኝም ።  ትናንትና ዛሬም እስከዘላለም ያው ኾነህ በምትኖር ባንተ እንጂ ዛሬ ባለኝ አቋም ፣ ትላንት ባሳለፍኹት ትጋት ታምኜ ነገን ተስፋ አላደርግም ። ባሳልፍኸው ትናንት ፣ ባሳየኸኝ ዛሬ ፣ በእጅህ ባለው ነገ አለመናወጽ ጸንተህ የምትኖር አንተ ነህና ጉልበቴ ሆይ አንተን እጠበቃለሁ ። ብርታቴ ሆይ ፤ አምላኬም ነህና አንተን እጠብቃለሁ ። በእጆችህ አበጃጅተህ ያቆምከኝ ያንተው ፍጥረት ነኝና ሠሪዬም ነህ ። በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ጣር  ልጅህ አድርገህ የተቀበልኸኝ አባቴም ነህና ፤ ምስጋና ላንተ ይሁን ።  ተጠግቼ "እፎዬ "ምለው ። እውነተኛውን ርጋታም ማገኘው ፤ ባንተው ነውና መጠጊያዬ ሆይ ክብር እና ውዳሴ ላንተ ይሁን!! ለዘላለሙ አሜን!
534
15
ዛሬ 12 ሰዓት ከናንተ የሚጠበቀዉ በጊዜ መምጣት እና ID_CARD መያዝ ብቻ ነዉ
433
16
✨ የምስጋና | የደስታ | የበረከት ጊዜ ✨ #GC_Wellgo #General_Wellgo እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ነገ አርብ GC ተማሪዎችን “Wellgo” የምንልበት፣ እንዲሁም የዘንድሮን
✨ የምስጋና | የደስታ | የበረከት ጊዜ ✨ #GC_Wellgo #General_Wellgo እስካሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ነገ አርብ GC ተማሪዎችን “Wellgo” የምንልበት፣ እንዲሁም የዘንድሮን የፈሎሺፕ ጉዞ በምስጋና የምንዘጋበት ልዩ ፕሮግራም ይኖረናል። በዚህ ዓመት በጸጋው ያጸናንን፣ በፍቅሩ የመራንን፣ በቃሉ የለወጠንን እግዚአብሔር በአንድነት ከፍ እናደርገዋለን። “እርሱም፦ ሂዱ፥ የሰባውንም ብሉ፥ ጣፋጩንም ጠጡ፥ ለእነዚያም ላልተዘጋጀላቸው እድል ፈንታቸውን ስደዱ፤ ዛሬ ለጌታችን የተቀደሰ ቀን ነው፤ የእግዚአብሔርም ደስታ ኃይላችሁ ነውና አትዘኑ አላቸው።” — ነሀምያ 8፥10 ሁላችሁም ተገኝታችሁ ይህን የበረከት ጊዜ ከእኛ ጋር እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል። 📅 ቀን፦ አርብ ⏰ ሰዓት፦ 12 📍 ቦታ፦ ሙሉወንጌል
545
17
✨ ነገ ፈተና የምትጀምሩ የተወደዳችሁ የህብረታችን Remedial ተማሪዎች ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን:: ለግቢ ቆይታቹ ወሳኝ የሆነ ፈተና የምትወስዱ ስለሆነ እየተዘጋጃችሁ እንደቆያችሁ እናምናለን። በመሆኑም እናንተ ለራሳችሁ ከምታስቡት ይልቅ የሚያስብላችሁ አምላክ አእምሮአችሁን ያብራ፣ የተማራችሁትን በቀላሉ እንድታስታውሱ ጥበቡን ይስጣችሁ። ፍርሃት ይርቃችሁ፣ ሰላሙን ይሞላችሁ፣ ስኬትም ይከተላችሁ። በጣም እንወዳቹአለን አልፋችሁ ቀጣይ አብረን ጌታን እናመልካለን:: ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። ⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤ መልካም ፈተና🥰           
577
18
https://telegra.ph/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8A%9D-%E1%8A%A8%E1%8C%BD%E1%8B%AE%E1%8A%95-05-29
https://telegra.ph/%E1%8A%A0%E1%8B%B3%E1%8A%9D-%E1%8A%A8%E1%8C%BD%E1%8B%AE%E1%8A%95-05-29
548
19
Sin texto...
640
20
Sin texto...
597