OFFICIAL DBUECSF CHANNEL
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel Instagram account = https://www.instagram.com/dbuecsf_7?igsh=eHlhMTR4MjQ1emY3 Felo Acc.No. 1000627958998 Mihret kiros & Helen Tigestu
Ko'proq ko'rsatish992
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-1230 kunlar
Postlar arxiv
#Dbuecsf
ለተወደዳችሁ የህብረታችን አካል ለሆናችሁ ከነገ ጀምሮ የ2018 exit exam ለምትወስዱ ተፈታኞች በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ መከናወንን ይስጣችሁ!! በፍጹም መረጋጋት እና የልብ ሰላም ተሞሉ!! ማስተዋልና ጥበብ የሁሉ ምንጭ ከሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ይብዛላችሁ!! እርሱ ይቅደምላችሁ!!
ምሳሌ 21:31 ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።ድልን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው!! ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!! ✨መልካም ፈተና✨ ከ Main Leaders #Dbuecsf #Dbuecsf
+8
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
+7
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
+8
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
+7
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
+3
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
+7
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_Fellowship
✨✨2018 Last GF✨✨
#El_bethel_Choir
#Dbuecsf
#Seeking_God
#General_fellowship
✨የአመቱ የመጨረሻው General Fellowship ፕሮግራም✨
በነገር ሁሉ የረዳንን ያገዘንን ምህረቱን ጥበቃውን እና ቸርነቱን ሁሉ ለኛ ያበዛውን እግዚአብሔርን አመቱን ሁሉ በመልካም እጆቹ ይዞን በሰላም ያስጨረሰንን አምላካችንን ከፍ የምናደርግበት ልዩ የአምልኮ ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ በGeneral Fellowshipካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ቶሎ ፕሮግራሞቻችንን ጨርሰን እንድንወጣ ሁላችን በሰአታችን ቀደም ብለን እንገኝ አንድ ላይ ግን የረዳንን እግዚአብሔር በህብረት እናምልከው:: በ family እና small group እየተጠራራን እንምጣ! #ቅዳሜ_08:00_ሰአት #በቃለህይወት_ቤተክርስቲያን ✨ተባረኩ 🙌
#Dbuecsf
#Seeking_God
✨ ሰላም ተወዳጆች እንኳን ለአመቱ መጠቅለያ
የFinal ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ😉
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙌
በማንበብ እንትጋ
በመፀለይ እንትጋ
በፅድቅ ህይወት በመኖር እንትጋ
በነገር ሁሉ የጌታ የአምላካችን ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
መልካም የፈተና ሳምንት።
#መልካም ፈተና
#Dbuecsf
#General_fellowship
#Seeking_God
👋ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ።
በየሳምንቱ በጉጉት የምንጠብቀው የGF ፕሮግራማችን በዚህም ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል። ስለዚህ ሁላችንም በፋሚሊ እና በስሞል ግሩፕ ተሰባስበን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ በቃለ ህይወት ቤተክርስትያን እንገኝ።
ማሳሰቢያ
ብዙ ልጆች ወደ ቤተሰቦቻቸው ስለሄዱ እዚህ ያለው የፌሎ ፕሮግራሞች እንደሌሉ ተደርገው እንዳይታሰቡ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን።
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ 🙌
#Dbuecsf
#Seeking_God
#Gc_Good_bye
✨✨✨ GC GOOD BYE ✨✨✨
ሰላም ተወዳጆች የጌታ ሰላም እና ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
የፊታችን ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ በቃለ ህይወት ቤተክርስትያን የምንወዳቸውን እና በብዙ ሲያገለግሉን የነበሩትን ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን ፀልየን እንዲሁም ባርከን የምንሸኝበት ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ ሁላችንም በፋሚሊ እና በስሞል ግሩፕ እየተጠራራን በጊዜ እንገኝ።
ተባረኩ🙌
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
