uz
Feedback
EECMY - School (online class)

EECMY - School (online class)

Kanalga Telegram’da o‘tish

This channel is created with the thought of teaching students by supplying important files. Please pay attention.

Ko'proq ko'rsatish
487
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Dekabr '24
Dekabr '24
+6
0 kanalda
Noyabr '24
+15
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+18
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+23
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+21
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+39
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+28
0 kanalda
Get PRO
May '24
+25
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+48
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+29
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+32
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+37
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+298
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
24 Dekabr0
23 Dekabr+1
22 Dekabr0
21 Dekabr0
20 Dekabr0
19 Dekabr+1
18 Dekabr0
17 Dekabr0
16 Dekabr0
15 Dekabr0
14 Dekabr0
13 Dekabr+1
12 Dekabr0
11 Dekabr0
10 Dekabr+1
09 Dekabr0
08 Dekabr+1
07 Dekabr0
06 Dekabr0
05 Dekabr0
04 Dekabr0
03 Dekabr+1
02 Dekabr0
01 Dekabr0
Kanal postlari
የትኛውንም ነገር መስራት እችላለሁ የሚል ጠንካራ እምነት ያለው ወጣቱ አበበ ነጋሽ በመቀጠልም አዳዲስ የኤሌክትሪክ እቃዎችን ገዝቶ ፈትቶ በመግጠም የሌላ ተጨማሪ ሙያ ባለቤት ሆነ። የባለ ብዙ ሙያ ባለቤት የሆነው አይነ ስውሩ ወጣት በሂደትም የተበላሹ የኤሌክትሪክ እቃዎችን በመጠገን  አሁን ላይ የተዋጣለት ኤሌክትሪሽያን መሆኑን እርሱም ይናገራል የሚያውቁትም ሁሉም ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ። ከልጅነቱ ጀምሮ የእደጥበብ ፍላጎት ያደረበት ወጣቱ "አላማና ፍላጎት ካለ የማይሳካና የማይቻል ነገር የለም" የሚለው አበበ ያቋረጠውን ትምህርት በመቀጠል ተማሪም ባለሙያም ሆኖ እየሰራ ይገኛል። በ2009 ዓ.ም በነበረው የአካል ጉዳተኞች ፌስቲቫል የሰራቸውን የእደጥበብ ውጤቶች ይዞ በመቅረብ የብዙዎችን እውቅና ማትረፍ ችሏል። በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ12 ክፍል ትምህርቱን በመከታተል ላይ ሲሆን ጎን ለጎንም የሙያ ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። የኤሌክትሪክ እቃዎችን ከጠገነላቸው መካከል መምህርት ስንታየሁ ባህሩ፣ አቶ ገለታ ሙሉ እና ወይዘሮ ሃይማኖት አንለይ፤ አበበ የእውቀትና የጥበብም ባለቤት እንዲሁም ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ጠንካራ ወጣት መሆኑን ይናገራሉ። አካል ጉዳተኝነት ምንም ነገር ከመስራት አያግድም የሚለው ወጣቱ ጥበበኛ በተለይም ወጣቶች መሰናክሎችን በመሻገር በስራ ለነገ ስኬት እንዲተጉ መምከሩን ኢዜአ ዘግባል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com

2
በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን እየተከታተለ የሚገኘው አይነስውሩ ኤሌክትሪሽያን ተማሪ አበበ ነጋሽ (ቀን 1/04/2017 ዓ.ም) የበርካቶችን እውቅና ያተረፈው አይነስውሩ ኤሌ+1
በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን እየተከታተለ የሚገኘው አይነስውሩ ኤሌክትሪሽያን ተማሪ አበበ ነጋሽ (ቀን 1/04/2017 ዓ.ም) የበርካቶችን እውቅና ያተረፈው አይነስውሩ ኤሌክትሪሽያን አይነ ስውርነቱ ከጥበብ ስራም ሆነ ከኤሌክትሪክ ባለሙያነቱ ያልገደበው አበበ ነጋሽ አሁን ላይ ከባድ የሚባለውንና ጥንቃቄ የሚጠይቀውን የኤሌክትሪክ እቃዎች በመጠገን በርካቶች ያውቁታል። በዋግህምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ዳህና ወረዳ ተወልዶ ያደገው አበበ ባጋጠመው ህመም ሳቢያ በ13 አመቱ የአይን ብርሃኑን እንዳጣ ያስታውሳል። እድሜው ለትምህርት ሲደርስም በአይነስውራን የአካቶ ትምህርት ቤት ገብቶ የመማር እድል አገኘ። በትምህርቱ ሁሌም 1ኛ ደረጃን በመያዝ በጉብዝናው የሚታወቀው አበበ በአስተማሪዎቹና በትምህርት ቤቱም ተደጋጋሚ ሽልማቶችን አግኝቷል። እየተማረ ኑሮውን ለመደጎም ከፍተኛ ጥረት የሚያደርገው ጎበዙ ተማሪ አበበ በቅርብ ደጋፊ ስለሌለው የጭድ ፣ የጥጥና የአበባ ፍራሾችን በማደስና በመስራት እንዲሁም ከዘንባባ ዘንቢሎችንና የእንጀራ ማውጫ ሰፌድ እንዲሁም ማራገብያ በመስራት የኑሮ ውጣ ውረድን መጋፈጡን ያስታውሳል። በሂደት ግን ኑሮ ፈታኝ እየሆነበት ሲከብደው ትምህርቱን መቀጠል የማይችልበት ደረጃ ላይ ደረሰ። በዚህም ምክንያት በ1998 ዓ.ም ትምህርቱን በማቋረጥ ከሰቆጣ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በፊት ከሚሰራቸው ሙያዎች በተጨማሪ የእንጨት ስራዎችን ጀመረ። በተለይም የተዋጣለት የወንበር ሰራተኛ በመሆኑ የሚያውቁት ሁሉ "ወንበሩ" የሚል ቅፅል ስም አወጡለት። በተጨማሪም መጥረጊያና መወልወያ ሰርቶ በመሸጥ ለስኬት በመትጋት የህይወትን ውጣ ውረድ መጋፈጡን ይገልፃል።
0
3
ዘንድሮ ለ19ኛጊዜ የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ ህዳር27/2017 በእንጦጦ ወንጌላዊት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በድምቀት ተከብሯል ።
0
4
+9
Matn yo'q...
0
5
ዘንድሮ ለ19ኛጊዜ የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ ህዳር27/2017 በእንጦጦ ወንጌላዊት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በድምቀት ተከብሯል ።
0
6
Matn yo'q...
0
7
በአገራችን ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሠቦችና ሕዝቦች ቀን በትምህርት ቤታችን በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሑኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ ት/ቤቱ
በአገራችን ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሠቦችና ሕዝቦች ቀን በትምህርት ቤታችን በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሑኔታ ተከብሮ ውሏል፡፡ ት/ቤቱ
0
8
Photo 11 https://et.usembassy.gov/u-s-embassy-supports-local-businesses-with-networking-and-knowledge-sharing-to-navigate-currency-fluctuations/
0
9
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርትና በተማሪዎች ቅበላ ዙሪያ ከክልልና ከተማ መስተዳድሮች ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች ጋር በበይነ መረብ ውይይት አድርጓል። በበይነ መረብ ውይይቱ የማጠናከሪያ ትምህርትን እንዲሁም ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን በሚመለከት የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ውጤትን ለመሻሻል የዘርፉ አመራሮችና ባለድርሻ አካለት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። ክብርት ወ/ሮ አየለች አክለውም መምህራን፣ የትምህርት ቤት አመራሮችና ወላጆች ተማሪዎችን በስነልቦና ዝግጁ የማድረግ ሚናቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል። ከተማሪዎች ቅበላ አኳያም ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ጠቁመው በየደረጃው ያለው የትምህርት አመራር የሚፈለገው ለውጥ እንዲመጣና ስራዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት እንዲጠናቀቁ በቁርጠኝነትና በጥብቅ ዲሲፕሊን መምራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል። በበይነ መረብ ውይይቱ የተሳተፉ የክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊዎች የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የ2ኛ ደረጃ የማጠናከሪያ ትምህርት ዕቅድ አውጥቶ ወጥ በሆነ ሁኔታ መሥራት ተገቢ እንደሆነ ገልጸው የታሰበውን ውጤት ለማምጣት ርብርብ ለማድረግ ቁርጠኛ እንደሆኑ ጠቁመዋል። የትምህርት ቢሮዎቹ አመራሮች በመጨረሻም ከትምህርት ገበታ ውጭ የሆኑ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
0
10
Matn yo'q...
0
11
Matn yo'q...
0
12
Matn yo'q...
0
13
Matn yo'q...
0
14
Matn yo'q...
0
15
በዛሬው እለት ለእንጦጦ ቅድመ አንደኛ ፡አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት መምሕራንና አሥተዳደር ሠራተኞች በተግባራዊ ጥናትና ምርምር ላይ ሥልጠና የተሠጠ ሢሆን የትምህርት ቤቱ የ1ኛ ሩብ አመት የትምህርት ሥራ ተገምግሞ አቅጣጫ ከተቀመጠ በሇላ ሥብሰባው ተጠናቋል፡፡ ት/ቤቱ
0
16
Matn yo'q...
0
17
19/7/2017 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን ሢሠጥ የነበረው የ1ኛ ሩብ አመት ፈተና በሠላም ተጠናቋል በነገው እለት ደግሞ ለመምሕራን ሥልጠና የሚሠጥ ሢሆን በተጓዳኝም የሩብ አመቱ የመማር ማሥተማር አፈፃፀም በጋራ ይገመገማል፡ ሑሉም ተማሪዎቻችን ሠኞ ሕዳር23/ 2017 ዓ.ም በሠአቱ በትምህርት ገበታቸው ላይ ይገኛሉ፡፡ ት/ቤቱ
0
18
Matn yo'q...
0
19
Matn yo'q...
0
20
Matn yo'q...
0